fa
Feedback
ካሊድ አቅሉ

ካሊድ አቅሉ

رفتن به کانال در Telegram

"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ" ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30 በቲክቶክ ገፃችን ለመወዳጀት አድራሻ : https://www.tiktok.com/@kalid.akelu?_r=1

نمایش بیشتر
8 678
مشترکین
+824 ساعت
+727 روز
+32530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+105
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+406
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+31
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+13
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+70
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+5
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+69
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+8
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+79
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+187
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+27
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+81
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+111
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+41
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+280
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+38
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+358
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+222
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+361
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+349
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+332
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+682
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+459
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+525
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+621
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+615
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+606
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+877
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+677
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+367
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+455
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+411
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+594
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+698
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+515
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+498
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+579
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+679
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+663
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+545
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+613
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+602
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+757
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+6 989
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
07 اکتبر+20
06 اکتبر+12
05 اکتبر+12
04 اکتبر+16
03 اکتبر+21
02 اکتبر+19
01 اکتبر+5
پست‌های کانال
የጠዋት ስንቅ ናት ገብታቹ ተመገብዋት 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbV4aBvv/

2
ነገ ውስጥ ያለ ትናንት (ካሊድ አቅሉ) ' ከስልሳ አመት ብሃላ ለሚስቴ ማነበው የፍቅር ደብዳቤ ' ሰውነትሽ አርጅቶ ቢሸበሸብም ፀዳል አስተሳሰብሽ አሁንም ያበራል ፣ በሩሕሩህነት እና በቀናነት ጌጥ ደ
ነገ ውስጥ ያለ ትናንት (ካሊድ አቅሉ) ' ከስልሳ አመት ብሃላ ለሚስቴ ማነበው የፍቅር ደብዳቤ ' ሰውነትሽ አርጅቶ ቢሸበሸብም ፀዳል አስተሳሰብሽ አሁንም ያበራል ፣ በሩሕሩህነት እና በቀናነት ጌጥ ደምቆ እንደ አዲስ ውበት አፍ ያስይዛል ። አካላችን አጋር ከዘራ መያዝ ቢቀናውም ልቦቻችን ግን ዛሬ ላይም እንደ አፍላ ገላ ጋራ ለጋራ ይሯሯጣሉ ። ልብ ለካ ለእርጅና እጅ አይሰጥም ። ሁሌም ለግላጋ ነው መሸበትን ማያውቅ ይባስ ግዜ ሲያገኝ ሚጎመራ ሚደምቅ ! እንደ ትናንት ወድያው ዛሬም ፤ ነገም ፤ ከነገም ወድያ ወድሻለሁ ! ! ! የብዕሪ ቀለም የእጆቼ ሰሌዳ መጠውለግም ፈራኝ ! መፍካት አድለሽኝ ስርሽ ስፈነዳ ~ ~ ~ ~ ~
398
3
ጠፋ ያልነዉ መንደር ላይም ተከስተናል ቤተሰቦች ገብታቹ አበርቱን በዚህ አድራሻ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbQs6gyp/
597
4
መማረር +ማማር =( ውበት ) ✍ ካሊድ አቅሉ አተኩሬ አየዋት ለዛ ያለው ወሬ እያወራች ቢሆንም በመሀል ቀልቤ ተሰርቆ መልክዋ ላይ አተኩርዋል ከአይን የገዘፈ ልብ ላይ ሚጫወት ነፍስ ያለው ውበት ይታይ
መማረር +ማማር =( ውበት ) ✍ ካሊድ አቅሉ አተኩሬ አየዋት ለዛ ያለው ወሬ እያወራች ቢሆንም በመሀል ቀልቤ ተሰርቆ መልክዋ ላይ አተኩርዋል ከአይን የገዘፈ ልብ ላይ ሚጫወት ነፍስ ያለው ውበት ይታይባታል በድምፆችዋ ጅረት ታግሼ ለደቂቃዎች ገነትን ላይ እራሴን ጥዬ ከምንጭዋ ተጋርቼ የመጣው ይሰማኛል። ንፋሱ ቀልባችንን ላለመረበሽ በስሱ ሚነፍስ ፍቅር አቀጣጣይ ማራገቢያ ይመስላል። "የት ሄድክ " አለችኝ ሽምጥ የጋለበውን ቀልቤን አይታ "አለው" አልኩዋት ወደ ምድር ለመመለስ ሳልንደረደር ወርጄ " ሰማዩን አየህው ፀሐይ ልትገባ ስትል እንዴት እንደ ቀላ "አለችኝ " አዎ ደሞም እኮ ልትወጣ ስትልም ሰማይ ታቀላለች" አልኩዋት ትዝብቴን ጠቆም ለማረግ ከዛም ቀጠልኩ ... " ንዳድዋን ስትለቅ ውላ መጥለቂያዋ ሲቃረብ ውበትን , መስከንን, እና ደብዘዝ ብሎ መጉላትን ታሳያለች ጠዋት ልንሞቃት ወተን እናንጋጣለን ቀትር ሲቃረብ እናማራታለን ብቻ የፀሐይ ጉልበት እና ውበት ሁሌም ይደንቀኛል ። ማማር ለካ እያስደሰቱ ብቻ ሳይሆን እያማረሩ ማለፍ ነው ። ውብ ነገር ምንፈልገውን ገነት እንደሚሰራልን ሁሉ የምንርቀውንም ገሀነም ያጎናፅፈናል ። " ብዬ መልስዋን ለመስማት ጆሮዬን አዘጋጀው ... " ሆ በል ተነስ ፀሐይን ቁጭ ብለን ስናማ ጨረቃ መጣችብን " ብላ የሁለት ማክያቶ ሂሳብ ጠረጵዛው ላይ አኑራ ቦርሳዋን ይዛ ተነሳች ............... Photo:hanna @KALIDakelu
765
5
በዚህ ሊንክ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ ውዶች ይህዉ አድራሻ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbyQgW46
በዚህ ሊንክ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ ውዶች ይህዉ አድራሻ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbyQgW46
932
6
Denzel 🙏🙏
Denzel 🙏🙏
1 006
7
https://vt.tiktok.com/ZSbyQgW46 ገባ እያልን ዉዶች
889
8
የቤቱን ባለቤት እየናቁ እንዴት ቤቱን መውደድ ይቻላል ? (ካሊድ አቅሉ ) ዊንታ ድምፅዋን ደመቅ አድርጋ አለምን በእስዋ ልክ ፈታች " በአንድ ሳንቲም ሰውና አንበስ መሆን አንበሳው ካልቀና ወደ ሰው . . . " ስንቴ ምንኖር መሰላት ? የምር አሁን ካልኖርን መች እውነተኛ ኑሮን እናጣጥማለን ህይወት ትርጉምዋ ማይገባን ደስታን ከገንዘብ ጋር በማስተሳሰራችን ይመስለኛል ያለመርካት እሳቤን ስናሳድድ በሞት እንቅፋት ተደፍተን መቅረት ። የውሸት ኖሮ የእውነት ሞት ። መለስ አልኩና " እኔ ምልሽ ዊንታ መች ለማግባት ታስቢያለሽ ? " " እእ ሀብታም ባል ብቻ ይምጣ መልኩ ውስጣዊ ውበቱ አልልም ጥልቅ ነው ምለው " ፈጣሪ እራሱ ሲጣንን ወደ ገሀነም ሲወረውር እንዲ አልፈጠነም ። መዋደድን ፍቅርን ስብዕናን ህሊናን በሲኖትራክ ስትወጣባቸው ዳር ሆኚ አይኔን ይዤ የምታዘብ ይመስል ቀፈፈኝ ። ፍቅር እኮ ይቀድማል ትዳርን ያሳደገው መዋደድ አይደል ? የቤቱን ባለቤት እየናቁ ቤቱም መናቅ ይቻላል ? " ያርግልሽ ባይባልም ለሀብት ያለሽ ቦታ ትዳርን ሳይሆን ሀብትን ምታገቢው ያስመስልብሻል ሀብታም ባል ቤት ያለው ድርጅት ያለው ዱባይ ሚያዝናና. . . " " ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ያሉት ሁለት ለተራራቁ ዛፎች ነው ጥንድ የቆሙ ዛፎች ከሆኑ እግርን አንድ ላይ ገላን አንደኛው ላይ ማሳረፍ ይቻላል ። " ልቆቆማት እንዳልቻልኩ ተሰማኝ ግን የተሸናፊ ወግ መሀል ላይ አሸናፊ መምሰል ነው ። ለዘብ ብዬ ቀጠልኩ " አትሸወጂ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አንድ ሰውነት ሁለት ቦታ መክፈል ከባድ ነው ። ለአንዱ ላይ የሚወጣን ሀይል ሁለት ቦታ ከፍሎ ተንገላቶ ማለፍ ነው ። " መድፍ የሆነ መልስ ልካብኝ እሮኬት መልስ ላኩላት አፍዋን ጥያቄዋን መልስዋን ድማሚት እንዳገኘው ከተማ ብን አለ ። ፍርስራሾችዋ ብቻ ሰው ፊት ያንዣብባሉ አስተሳሰብዋ ብን ብሎ ጠፍቶ መልስ ሳይሰጠኝ አካልዋ በድን ሆኑ ጥላኝ መንገዱን ቁልቁል ተያያዛችው ወደ ታች የሚወርደው ገላዋ የስብዕናዋ ማሳያ ሆኖ ታየኝ የሚወርድ እግር የሚወርድ አይምሮ . . . . @KALIDakelu ሼር!!
1 173
9
https://vt.tiktok.com/ZSbBr1uov ጎራ እያልን ጓዶች
1 005
10
- ብቻ ቦታ መልቀቅ - (ካሊድ አቅሉ) ሀሳቤ ፈጠረሽ ከአካል አግዝፎ ከገፆችሽ በላይ ትንፋሽሽን ፅፎ ሙቀት ነው ሀገሬ ውርጭም ነው መንደሬ በትንፍሽሽ ግለት አለም ሲፈራረቅ አሻራሽ ቀለሙ ዘመናትን ሲ
- ብቻ ቦታ መልቀቅ - (ካሊድ አቅሉ) ሀሳቤ ፈጠረሽ ከአካል አግዝፎ ከገፆችሽ በላይ ትንፋሽሽን ፅፎ ሙቀት ነው ሀገሬ ውርጭም ነው መንደሬ በትንፍሽሽ ግለት አለም ሲፈራረቅ አሻራሽ ቀለሙ ዘመናትን ሲያደምቅ እንዴትስ ያስችላል እራስን ገብሮ ብቻ ቦታ መልቀቅ :: @KALIDakelu
1 215
11
https://vt.tiktok.com/ZSbrxwEa1 ገባ እያልን ወዶች
916
12
እነዚህን የመሳሰሉ ግጥሞች ለማግኘት ከታች ባስቀመጥነዉ አድራሻ ገብታቹ ተወዳጁ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbjfcbn9
እነዚህን የመሳሰሉ ግጥሞች ለማግኘት ከታች ባስቀመጥነዉ አድራሻ ገብታቹ ተወዳጁ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbjfcbn9
1 062
13
‘ በህይወታችን ጉዞ ስንት የመዝጊያ በር ተገጥሞ ይጠብቀን ይሆን ? መዝጊያነቱንስ እናዉቅ ይሆን እያንዳንዱ መዝጊያ መድረሻ እየመሰለን የስንቶቻችን ልጅነት እንደ እናቶቻችን ፍላጎት ሳይሆን ባክኖ ቀር
‘ በህይወታችን ጉዞ ስንት የመዝጊያ በር ተገጥሞ ይጠብቀን ይሆን ? መዝጊያነቱንስ እናዉቅ ይሆን እያንዳንዱ መዝጊያ መድረሻ እየመሰለን የስንቶቻችን ልጅነት እንደ እናቶቻችን ፍላጎት ሳይሆን ባክኖ ቀርቶ ይሆን ? ‘ አለማወቅ ( ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ)
934
14
https://vt.tiktok.com/ZSbjfcbn9 የነፍስ ምግብ ናት ገብታቹ ተቋደሷት
1 000
15
https://vt.tiktok.com/ZSbYDC5Un
https://vt.tiktok.com/ZSbYDC5Un
1 110
16
https://vt.tiktok.com/ZSbYDC5Un በሌላ ቀለም መጥተናል ገብታቹ እይዋት ከወደዳቹት ማጋራት አትዘንጉ🙏🏼
1 002
17
ዉስጤ ቂምን ሺሸርብ ምህረት ከቦታዉ ይድረስ መዉደድ አለዉ ሚታይ መልክ ማፍቀር አለዉ ትልቅ መልስ ! ( ካሊድ አቅሉ)
ዉስጤ ቂምን ሺሸርብ ምህረት ከቦታዉ ይድረስ መዉደድ አለዉ ሚታይ መልክ ማፍቀር አለዉ ትልቅ መልስ ! ( ካሊድ አቅሉ)
1 292
18
https://vt.tiktok.com/ZSbN2CUpf የዛሬዋ ግሩም ናት ገብታቹ እዩትማ ደግሞ መወዳጀት አትርሱ
985
19
‘ ሀብታም ሲታመም ደሃዉ እየተመላለሰ ስለ ጤንነቱ ይጠይቀዋል ይሻለዉ ዘንድም መልካም ምኞቱን ይገልፅለታል , ደሃዉ ሲታመም ደግሞ እስኪሻለዉ ይጠብቅና ሀብታሙ ጋር ሄዶ አሞት እንደነበር እየተናነሰ ይ
‘ ሀብታም ሲታመም ደሃዉ እየተመላለሰ ስለ ጤንነቱ ይጠይቀዋል ይሻለዉ ዘንድም መልካም ምኞቱን ይገልፅለታል , ደሃዉ ሲታመም ደግሞ እስኪሻለዉ ይጠብቅና ሀብታሙ ጋር ሄዶ አሞት እንደነበር እየተናነሰ ይነግረዋል ። ( መራር ሐቅ …. ኧረ እየተጠያየቅን ) Chinwa achebe Credit : seido jimma SH
1 174
20
ቤተሰብ ሁኑ በዚህ አድራሻ ጎራ እያላቹ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbRyM48x
ቤተሰብ ሁኑ በዚህ አድራሻ ጎራ እያላቹ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbRyM48x
1 151