ካሊድ አቅሉ
الذهاب إلى القناة على Telegram
"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ" ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30 በቲክቶክ ገፃችን ለመወዳጀት አድራሻ : https://www.tiktok.com/@kalid.akelu?_r=1
إظهار المزيد8 939
المشتركون
+124 ساعات
+1137 أيام
+38230 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+441
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+406
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+88
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+31
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+13
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+70
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+19
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+5
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+69
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '25
+69
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+19
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+8
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+68
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+79
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+187
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+27
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+81
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+111
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+41
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+64
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+37
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+74
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+280
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+38
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+16
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+80
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+152
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+358
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+222
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+186
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+141
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+361
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+349
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+332
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+682
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+459
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+525
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+621
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+615
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+606
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+877
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+677
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+367
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+455
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+411
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+594
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+698
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+515
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+498
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+579
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+679
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+663
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+545
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+613
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+602
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+757
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+6 989
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 28 أكتوبر | +1 | |||
| 27 أكتوبر | +4 | |||
| 26 أكتوبر | +2 | |||
| 25 أكتوبر | +24 | |||
| 24 أكتوبر | +12 | |||
| 23 أكتوبر | +18 | |||
| 22 أكتوبر | +33 | |||
| 21 أكتوبر | +38 | |||
| 20 أكتوبر | 0 | |||
| 19 أكتوبر | +16 | |||
| 18 أكتوبر | +3 | |||
| 17 أكتوبر | +2 | |||
| 16 أكتوبر | +18 | |||
| 15 أكتوبر | +26 | |||
| 14 أكتوبر | +12 | |||
| 13 أكتوبر | +13 | |||
| 12 أكتوبر | +13 | |||
| 11 أكتوبر | +39 | |||
| 10 أكتوبر | +21 | |||
| 09 أكتوبر | +10 | |||
| 08 أكتوبر | +26 | |||
| 07 أكتوبر | +25 | |||
| 06 أكتوبر | +12 | |||
| 05 أكتوبر | +12 | |||
| 04 أكتوبر | +16 | |||
| 03 أكتوبر | +21 | |||
| 02 أكتوبر | +19 | |||
| 01 أكتوبر | +5 |
منشورات القناة
እንኳንስ ሊበላ
( ካሊድ አቅሉ)
እንብላ ባትይኝ እንዳልበላ ፈርተሽ
በመንገብገብ መሀል ስሪቱን እረሳሽ !
የሚበላ ማዕድ ለሆድ የሚጋብዝ
የቅኖች ሙያ ነዉ የሌለበት መርዝ
እንጂማ በቅናት ተበስሎ
ተንኮል ያቀረበዉ ፣
እንኳንስ ሊበላ ሲያዩት አይደለ እድሜን ሚያሳጥረዉ ።
| 2 | ጥቅምት ወር የተወለደዉን ሰአሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ በትንሹም ቢሆን እንዲህ አዉስተነዋለዉ ገብታቹ ታደሙ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSg4hQgw9/ | 417 |
| 3 | - “ምንም ነገርን ቀስ ብሎ መጀመር እና ቀስ ብሎ መጨመር በጣም አስፈላጊ ነገር ነዉ። “
ዶክተር ዳዊት ወንድማገኘ
(የአለመኖር እና አለማወቅ ደራሲ) | 452 |
| 4 | ገብተን እያየን ወገንታት
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSgmygDbE/ | 457 |
| 5 | “ ቁስሎች በቁስል ይጠፋሉ እንዴ ቂም በቂም ይጠፋል እንዴ ያነሰን ፍቅር ነዉ ። እኔም ያነሰኝ ፍቅር ነበር ጥቂት ሰዉ መሆን ነዉ ያነሰን ወንዝ አይደለም ። ለተከፋይ የምናረግፈዉ አንድ የእንባ ጠብታ ነዉ እሱም ዉድ አይደለም ሁሉ በየሀይማኖቱ ይመርቃል ብዙ የተማርኩ ባልሆንም አይቻለዉ ። ቁጭ ብዪ ቂጤ እስኪያብጥ ሰዉ ሲያሴር ሲተበትብ ሲያፈቅር አይቻለዉ ሰምቻለዉ ። በብዛት ካሉ ጥሩ መስመሮች ለምን እግሮቻችን ሞላጫላጫዉን ጎዳና እንደሚመርጡ አላዉቅም የአይምሮ ብስለት ነዉ እንዳልል ናና ከረሜላ ለልጆቻችን እንኳን አልሰራንም።”
ግራጫ ቃጭሎች
(አዳም ረታ) | 428 |
| 6 | https://vt.tiktok.com/ZSgkrBCfE/ | 1 |
| 7 | " አንዲት ትንኝ በራ እጄ ላይ ስታርፍ
ተገርሜ አያታለው ። ስለ አለም አወቅን የምንለው ነገር ሁሉ ከእዚች ትንኝ ህልውና አንፃር eminent መሆኑን እረዳለው ። ይሄ ሳይንስ በቆሻሻ እጁ ውስጣዊ ስብዕና ውስጥ ገብቶ ሊያቦካ ሚሞክረው ነገር ያናደኛል! ሳይንስ ከሰው ውጪ ስላለው ሁለንተና ይብሰልሰል ። ውስጣችንን ግን በሳቅ በጨዋታና ቀለል ባለህይወት እናዋዛው።"
ይለናል Albert Einstein እነ ፍሮይድን የ(psycho analysis ) አጥኚዎችን በተቸበት ንግግሩ። እናንተስ ሳይኮሎጂ ላይ ያላቹ ምልከታ ምንድነው ? Einstein ሀሳብ ይገዛቹዋል ወይስ ስብዕናን ማጥናት ላይ ከተካኑት ከነፍሮይድ ጎራ ናቹ ? ተወያዩበት
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
ግሩም ተበጀ እንደተረከው
ሸገር ሼልፍ
(Sheger Fm 102.1 )
@kalidakelu | 608 |
| 8 | እቺን ሰምታቹ እረፋልኝ ሰናይ አዳር ቤተሰብ መሆን ለሌሎች ማጋራት አይረሳ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSgkrBCfE/ | 727 |
| 9 | “በተከዝክ ቁጥር ትወድቃለህ ፣ ጨለማዉን ባሰብክ ቁጥር ከብርሀን ትርቃለህ ! “
ዘርፈ ብዙዉ የጥበብ መልክ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ከደራሲ እና ጋዜጠኛ የወጣትነት ጓደኛዉ ሀይለመለኮት መዋዕል አለኝ ብሎ እንደነገረን ።
————————
ፎቶ : ጋሽ ስብሃት ከልብ ወዳጁ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ስንዱ አበበ ጋር ። | 733 |
| 10 | ተልቂያለው ስናፍቅሽ
(ካሊድ አቅሉ)
ብታዪኝም እንደ ልጅ
ነገሬ ምንም ባይጥምሽ
በማፍቀሬ ጠና ብልዋል
ሸምግልዋል ልቤ ሲያፈቅርሽ
ምንም ባልሆን ባንቺ መደብ ባላዝናናሽ
ያሻሽ ቦታ
ፍቅር ሀሁ አውቂያለው ላስቆጥርሽ ያን
የኔታ
ማሳወቅ ትልቅ ጥበብ ነው አለመሸሸግ
ያዩትን
ለማልበስ መሰነዳዳት በለባሽ ልክ
የፈተሉትን
በእድሜ ለክተሽ መብሰልን አትናቂኝ
እናት አለሜ
ነፍሴ ሽበት አብቅልዋል ነፍስሽ ደጃፍ
ከርሜ
ተልቂያለው ስናፍቅሽ ሳስብሽ ምራቄን
ዋጥኩኝ
ስሪት የነበር እኔነት በቅፅበት ሰውን
አከልኩኝ
ብሆንም የቀነጨረ ባልኖርም ካንቺ
አማራጭ
የነፍሴን ዜማዎች ስሚ ማፍቀሬን ልብሽ
ላይ ስረጭ !
ብታዪኝም እንደ ልጅ
ነገሬ ምንም ባይጥምሽ
በማፍቀሬ ጠና ብልዋል
ሸምግልዋል ልቤ ሲያፈቅርሽ | 874 |
| 11 | 🎤 “ ገንዘብ አላት ብሎ መልከ
ጥፉ ማግባት
ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ
ጥፋት ! “
ኤልያስ ተባባል ሆይ ገንዘቡ እንዳለቀዉ መልክስ አይረግፍም ወይ ማን ባለበት ቀሪ አደረገዉ?
ፋንጋ ማግባት እንደ ጥፋት ይታያል ? ( ዘፈኑ እንደሚለን ከሆነ) ብቻ እስኪ ሀሳባቹን ከታች አስቀምጡ | 71 |
| 12 | ቲክ ቶክ መንደር ገባ በሉማ የነፍስ ማዕድ እንደ አቅሚቱ ይዘን መጥተናል
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSgF2Txrm/ | 1 564 |
| 13 | ...የምትማረው ሰው ሁሉ እውቅና በሰጠው መንገድ ተጉዘህ ቦታና መተዳደርያ ለማግኘት ነው።የምታነበው ግን በህይወትህ አንተ ብቻ እውቅና የሰጠኸው ደረጃ ላይ ለመድረስ ነው።
.
.
.
🔔...ጣ....
አንተ የቱ ነህ?
የቱ አንተ ነህ
@KALIDakelu
#ሼር | 1 872 |
| 14 | ሸጋ ነገር ናት ገብታቹ እዩትማ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSbogVFPu | 1 731 |
| 15 | ህሊናቸዉን ደርሰዉ እየከዱ
ስንቱን አለፉት እየሰገዱ !
(ካሊድ አቅሉ) | 1 968 |
| 16 | https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/ | 2 270 |
| 17 | ይገርመኛል አምላክ
( ካሊድ አቅሉ)
በንዋይ ሰክሬ እንዳልወድቅ
ሲሰጋ
ማጣት ሊያስተምረኝ ወደኔ
ተጠጋ
ይገርመኛል አምላክ የስራዉ
መራቀቅ
የቆሸሽኩ አይመስልም እድፌን
ሲያስለቅቅ ! | 2 179 |
| 18 | አልሰማንም እንዳትሉ ጉድ እንዳያመልጣቹ በዚህ አድራሻ ገብታቹ ታደሙ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/ | 2 195 |
| 19 | “ ጓሮ ትሄድና አትክልት ቦታ ቲማቲሙን ታይና ይሄ ቲማቲም አልደረሰም ትላለህ ቃርያዉን ታይና አልደረሰም ትላለህ ሌላዉንም ይሄን አልቀጥፈዉም አልደረሰም ትላለህ የሰዉ ልጅ ግን ገና ሲወለድ ጀምሮ ለሞት የደረሰ ነዉ “
***********
ጀርመናዊዉ ፈላስፋ : Martin Heidegger | 2 247 |
| 20 | የዛሬዉንማ ገብታቹ እዩት ሸግዬ ነዉ ቤተሰቦች 🙏🏼 ይህዉ አድራሻዉ
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://vt.tiktok.com/ZSbpn1sG8/ | 2 206 |
