fa
Feedback
እንማር

እንማር

رفتن به کانال در Telegram

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام እንማር

کانال እንማር (@enmare1988) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 120 529 مشترک است و جایگاه 1 044 را در دسته آموزش و رتبه 227 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 120 529 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 14 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -445 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 52 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.64% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.21% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 589 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 5 074 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 77 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 15 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

120 529
مشترکین
+5224 ساعت
+67 روز
-44530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+509
در 19 کانال‌ها
ژوئن '26
+588
در 22 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+490
در 30 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+953
در 35 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1 724
در 40 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+1 025
در 25 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+924
در 26 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+1 057
در 15 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+655
در 15 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+453
در 12 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+5 071
در 25 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+961
در 26 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+925
در 14 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+846
در 21 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+496
در 20 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+706
در 24 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+670
در 19 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+945
در 21 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+1 401
در 23 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+7 434
در 28 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+10 676
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+10 188
در 13 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+11 603
در 14 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+16 721
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+16 567
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+9 789
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+9 825
در 13 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+9 954
در 19 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+10 589
در 24 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+9 565
در 13 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+7 643
در 13 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+2 813
در 9 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+1 749
در 12 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+6 831
در 33 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+17 469
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+2 088
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+3 525
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+2 959
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+1 784
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+2 520
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+2 888
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+1 326
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+2 255
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+2 477
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+2 252
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+1 748
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+550
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+2 177
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+3 860
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+9 740
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 ژوئیه+69
13 ژوئیه+71
12 ژوئیه+10
11 ژوئیه0
10 ژوئیه0
09 ژوئیه+24
08 ژوئیه+66
07 ژوئیه+74
06 ژوئیه0
05 ژوئیه+92
04 ژوئیه+24
03 ژوئیه+53
02 ژوئیه+26
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
2
እሱ በጫማ መሄድ ሲችል ጫማውን አንጠልጥሎ በእግር ይሄዳል ሁላችንም እዚህ ፎቶ ለይ እንዳለው ሰውዬ አንጠልጣይ ነን "ሳናጣ የተቸገርን" !!! ሙሉ ጤና አንጠልጥለን ..... መደሰት ያልቻልን በርካታ
እሱ በጫማ መሄድ ሲችል ጫማውን አንጠልጥሎ በእግር ይሄዳል  ሁላችንም እዚህ ፎቶ ለይ እንዳለው ሰውዬ አንጠልጣይ ነን "ሳናጣ የተቸገርን" !!! ሙሉ ጤና አንጠልጥለን ..... መደሰት ያልቻልን በርካታ ስኬት አንጠልጥለን..ውድቀት ብቻ የሚታየን አፍቃሪ ልብ አንጠልጥለን....ጥላቻን የምንሰብክ ብዙ ፅድቅ አዝለን ...... ሀጥያት የምንናፍቅ ሁሌ ፈጣሪ በርካታ ነገር ሰቶን ሳለ ለምን ያጣነውን እናስባለን ?? ታዲያ ከኛ በላይ ሳያጣ የተቸገረ አለ❤
3 387
3
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያ+3
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+amNiFynwRc43OTg8 https://t.me/+amNiFynwRc43OTg8    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ይሄን Fixed ትኬት ወስዳችው ስራውን መጀመር ትችላላችው ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው  Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ
3 169
4
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ⛔ መስፈርቶች ፦ 📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 3 ወር እና ከዛ በላይ 💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/+0xQ8zF1gYpgyMmI0 😀ስልክ ፦ +251934848429 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.
3 888
5
🔥 ALL P2P BOT 🔥 📱USDT ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ እየፈለጉ ነው⁉️ እንጊድያውስ ALL P2P BOT እኔ አለው ይላቹሀል 🎉 ✔️ ALL P2P BOT �+1
🔥 ALL P2P BOT 🔥 📱USDT ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ እየፈለጉ ነው⁉️      እንጊድያውስ ALL P2P BOT እኔ አለው ይላቹሀል 🎉 ✔️ ALL P2P BOT 📱Telegram ላይ የሚሰራ ዘመናዊ P2P የግብይት መድረክ ሲሆን ገዢዎችን እና ሻጮችን በቀላሉ ያገናኛል🔗 ✅ ፈጣን የUSDT ግዢ እና ሽያጭ ✅ ቀላል እና ለሁሉም ተጠቃሚ ምቹ አጠቃቀም ✅ 24 ሰዓት / 7 ቀን ተደራሽነት ✅ ግልጽ እና የተደራጀ የግብይት ሂደት ✅ ዘመናዊ የTelegram Bot ቴክኖሎጂን ያካተት 👀እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ ደንንቶ ተጠበቆ በቀልጣፍ እና በታመኝን ተስተናግደው ህይወቶን አይቀሉም💵🤌     ✅ All P2P ሁሌም ታማኝ ✅ ✅አሁን $ ባይኖራቹህም ለወደፊት ይጠቅማቹሀል ተቀላቀሉ😎   🔥👇 👇🔥 🔗platform Link:  https://t.me/Allp2pbot  💻More info:  http://allp2p.com 📱Telegram Channel: https://t.me/AllP2POfficial1 📱Telegram Group: https://t.me/allp2p_official
4 190
6
እባካችሁ በጥንቃቄ አንብቡት! መጽሐፉ የሚጀምረው ዓለምን በአንድ ጀምበር ያጠፋ እንግዳ ፍጡር ሲመጣ ነው።የሚገርመው መምጣቱ አይደለም።ይሄንን ፍጡር በአይኑ ያየ ማንኛውም ሰው ወዲያውኑ አእምሮውን ስቶ
እባካችሁ በጥንቃቄ አንብቡት! መጽሐፉ የሚጀምረው ዓለምን በአንድ ጀምበር ያጠፋ እንግዳ ፍጡር ሲመጣ ነው።የሚገርመው መምጣቱ አይደለም።ይሄንን ፍጡር በአይኑ ያየ ማንኛውም ሰው ወዲያውኑ አእምሮውን ስቶ ራሱን ያጠፋል።በዚህ ምክንያት ማሎሪ የተባለች እናት ሁለቱን ትንንሽ ልጆቿን ይዛ በዓይኖቻቸው ላይ ጨርቅ በማሰርና እንዳያዩ በመከልከል፣ ድምጽንና ስሜትን ብቻ በመጠቀም በጀልባ ወደሚገኝ አስተማማኝ መጠለያ ለማምለጥ የምታደርገውን እልህ አስጨራሽ ጉዞ የሚያሳይ አስጨናቂ መጽሐፍ ነው! መጽሐፉ Bird Box ይሰኛል፤በፊልምም ተሰርቷል። በእንግሊዘኛ የመጽሐፍ ቻናላችን ላይ ተለቋል(በPdf) 👇👇 @BusinessLibrary ☑ @BusinessLibrary ☑
2 388
7
✅ዐይነ ስውሩ በእኩለ ሌሊት ማንም አያየኝም ብሎ ካሰበ በኋላ፣ የያዘውን ወርቅ በቤቱ በረንዳ አጠገብ መሬት ቆፍሮ ቀበረ። ነገር ግን በሌሊት ድምፅ የሰማው ጎረቤቱ አይነ ስውሩ ወደ ቤት ሲገባ ጠብቆ
✅ዐይነ ስውሩ በእኩለ ሌሊት ማንም አያየኝም ብሎ ካሰበ በኋላ፣ የያዘውን ወርቅ በቤቱ በረንዳ አጠገብ መሬት ቆፍሮ ቀበረ። ነገር ግን በሌሊት ድምፅ የሰማው ጎረቤቱ አይነ ስውሩ ወደ ቤት ሲገባ ጠብቆ ወርቁን ቆፍሮ ወሰደበት። ከጥቂት ቀናት በኋላ ዐይነ ስውሩ ወርቁን ሊፈትሽ ሲሄድ ቦታው ባዶ ሆኖ አገኘው። ማንም ሊወስደው እንደሚችል በጥልቀት አሰበና በመጨረሻም ጎረቤቱን ጠረጠረ። ... ✅ግን ከመጣላት ይልቅ በብልሃት ወርቁን ለማስመለስ አቀደ። ጎረቤቱን ጠርቶ "ወዳጄ ሆይ! ላማክርህ ፈልጌ ነበር። ከጥቂት ቀናት በፊት የቀበርኩት ወርቅ ነበረኝ። አሁን ደግሞ ተጨማሪ በጣም ብዙ ወርቅ አገኘሁ። እናም ይሄኛውንም ካለፈው ጋር አብሬው ልቅበረው ወይስ ሌላ ቦታ?" ብሎ ጠየቀው። .... ✅ጎረቤቱ ተጨማሪው ወርቅ ስላጓጓው "ካለፈው ጋር በአንድ ላይ ብትቀብረው ይሻላል" አለው። ሰውዬው ሌላኛውን ወርቅ ጭምር ለመስረቅ በማሰብ፣ ዐይነ ስውሩ ሳይደርስበት በፊት የቀደመውን ወርቅ በፍጥነት ወስዶ ቦታው ላይ መለሰው። ... ዐይነ ስውሩም ወርቁ መመለሱን አረጋገጠ። በዚያኑ ሌሊት አንድ ትልቅ ባዶ ፌስታል ይዞ ወጣና ወርቁን ወስዶ ባዶውን ፌስታል ቀብሮ ወደ ቤቱ ተመለሰ። ... ✅ጎረቤቱም እንደለመደው ሌሊት ወጥቶ በጉጉት ሲቆፍር ያገኘው ባዶ ፌስታል ብቻ ነበር! ... ብልሃት ከጉልበት ይበልጣል። ✈️✈️@Enmare1988 ✈️✈️@Enmare1988
6 497
8
ከ Tiktok Vidio ዳውንሎድ ለማረግ ይህን Bot ይጠቀሙ Start በሉ የ ቲክቶክ Vidio Link መላክ ዳውንሎድ ማረግ .. Start 👉 @Tiktok_Dowloaderr_Bot
ከ Tiktok Vidio ዳውንሎድ ለማረግ ይህን Bot ይጠቀሙ Start በሉ የ ቲክቶክ Vidio Link መላክ ዳውንሎድ ማረግ .. Start 👉 @Tiktok_Dowloaderr_Bot
5 567
9
**** ✅እናቴ ጎረቤታችንን ጨው እንዲያውሷት ስትጠይቅ ሰማኋት፡፡ እኔም በመገረም "እናቴ በቤታችን እኮ በቂ ጨው አለ፤ ታድያ ለምን ጠየቅሻቸው" አልኳት፡፡ እናቴም እንዲህ አለችኝ "እነሱ ሁሌም የተ
**** ✅እናቴ ጎረቤታችንን ጨው እንዲያውሷት ስትጠይቅ ሰማኋት፡፡ እኔም በመገረም "እናቴ በቤታችን እኮ በቂ ጨው አለ፤ ታድያ ለምን ጠየቅሻቸው" አልኳት፡፡ እናቴም እንዲህ አለችኝ "እነሱ ሁሌም የተለያዩ ነገሮችን ከኛ ይጠይቁናል፤ እንደምታውቀውም ድሀ ናቸው፡፡ ስለዚህ እኔም እነሱን ብዙ የማይጎዳ ነገር ለመጠየቅ አስቤ የመጣልኝ ነገር ጨው ነው፡፡ ይህን ያደረኩት እነሱ ላይ ጫና ለመፍጠር ሳይሆን፤ እኛም እንደምንፈልጋቸው እንዲሰማቸው ብዬ ነው፡፡ በዚህም የፈለጉትን ነገር እኛን ያለ ሀፍረት በቀላሉ መጠየቅ እንዲችሉ ያደርጋቸዋል ብዬ በማሰብ ነው፡፡"አለችኝ
5 982
10
በቴሌግራም ለረጅም ጊዜ እንግሊዘኛ ቋንቋን በማስተማር በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው Learn English language በአዲስ አቀራረብ እና በአዲስ ይዘት መቷል። በቴሌግራም ቻናላችን👇👇 ⭐️ Daily speaking practice ⭐️ Spoken English ⭐️ Most used vocabularies ⭐️ Daily phrases ⭐️ Idioms ⭐️ Listening practice ⭐️ Quiz ⭐️ English learning tips ቻናላችንንን ይቀላቀሉ 👇👇 Learn English Language ✅ Learn English Language ✅
2 823
11
✅ከማዘሯ ጋ ስናወራ ። ድንገት  ስላገቡ ጓደኞቼ እያነሳን ስንጫወት ቆየን እና "እኔ እምልህ  ልጄ  ለምን አታገባም ?" አለቺኝ ✅ለምን  አንቺ አብረሻቸው ፅዋ ከምጠጪው የጓደኞችሽ ልጆች አንዷን የማታመጪልኝ ?? ተሳሳቅን "ተው አትቀልድ ። እኔ እኮ ይሄን ስልክ ጆሮህ ላይ አንቀህ ሳይህ በቃ እቺን አመት አይከርምም ስል አመቷ ስታልፍ ፣ አይ መንፈቅማ አይዘልም ስል ስትዘላት ግራ ቢገባኝ  እኮ ነው!" አይ ማዘሯ ✅እኔ ለራሴ አንሳለሁ እና ነው ስለኔ ጉዳይ የምትብሰለሰይው ? "እናት ሆኖ ስለ ልጅ አለመብሰልሰል አይቻልም እኮ ! ይሄውልህ ልጄ በጣም ጥንቃቄ የሚያበዙ ሰዎች ናቸው ይሄንን ሳሟላ ፣ይሄንን  ሳስተካክል፣  ልጅቱ  ደሞ ይሄ ይጎላታል ነገ ሳገባት ትጨቀጭቀኛለች፣ ታስቸግረኛለች  እያሉ የሚመሽባቸው ። ትዳር እንደ ዋና ነው፤ ካልተገባበት ቀመሩ አይገባህም።" አሁን  የማህበርተኛሽን ልጅ አምጥተሽ ትድሪኛለሽ ወይስ ሌላ ልፈልግ ? "የትኛዋን የማህበርተኛዬን ልጅ ከጅለህ ነው ግን? " በጋራ ሌላ ሳቅ 😍✅        Adhanom metiku
8 568
12
📖 የፈለጋችሁትን ንኩት ✅አሌክስ አብርሃም ✅አለማየሁ ገላጋይ ✅ምህረት ደበበ ✅አብይ ይልማ ✅ሮዳስ ታደሰ ✅እዮብ ማሞ ✅ሀዲስ አለማየሁ ✅ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ✅በዓሉ ግርማ ✅አለማየሁ ዋሴ ✅ይስ
📖 የፈለጋችሁትን ንኩት ✅አሌክስ አብርሃም ✅አለማየሁ ገላጋይ ✅ምህረት ደበበ ✅አብይ ይልማ ✅ሮዳስ ታደሰ ✅እዮብ ማሞ ✅ሀዲስ አለማየሁ ✅ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ✅በዓሉ ግርማ ✅አለማየሁ ዋሴ ✅ይስማከ ወርቁ ✅ፍስሀ ያዜ ካሳ ✅ሲድኒ ሽልደን ✅አዘርግ ✅የፍልስፍና መፅሐፍ ✅የስለላ መፃሕፍት ✅የቢዝነስ መፅሐፍ ✅የታሪክ መፅሐፍ ✈️ሌሎችንም መፃሕፍቶች ለማግኘት 👉 @Yemesahft_Alem
2 171
13
✅ከቤቴ አቅራቢያ አንድ ቡና መሸጫ ሱቅ አለ እዚያ ቁጭ ብዬ ቡና እየጠጣሁኝ ሁለት ሰዎች መጥተው "አምስት ቡና ስጠን ☕️ ሁለቱ ለእኛ ሶስቱ ደግሞ እዚሁ የሚቀር" ብለው አዘዙ ✅ሰዎቹ ሁለቱ ቡና ጠጥ
✅ከቤቴ አቅራቢያ አንድ ቡና መሸጫ ሱቅ አለ እዚያ ቁጭ ብዬ ቡና እየጠጣሁኝ ሁለት ሰዎች መጥተው "አምስት ቡና ስጠን ☕️ ሁለቱ ለእኛ ሶስቱ ደግሞ እዚሁ የሚቀር" ብለው አዘዙ ✅ሰዎቹ ሁለቱ ቡና ጠጥተው እና የአምስት ሂሳብ ከፍለው ሄዱ "እዚሁ የሚቀር ቡና ምንድነው?" ስል አስተናጋጁን ጠየቅኩት "እዚሁ ትንሽ ቆይ! ምን እንደሆነ ታያለህ” አለኝ ሌሎች ሁለት ሴቶች መጥተው እያንዳንዳቸው ሁለት ቡና አዝዘው ሁለቱን "እዚሁ የሚቀር" ብለው ሁለቱን ብቻ ይዘው ሄዱ ✅እዚያው ቁጭ ብዬ ሌሎች ሶስት ሰዎች መጥተው የሰባት ቡና ከፍለው አራቱን ደግሞ "እዚሁ የሚቀር" ብለው ትተው ሄዱ አሁንም በአግራሞት ተሞልቼ እያየሁ ነው 👇🏾 ⭐ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ እላዩ ላይ የተቀዳደደ ልብስ የለበሰ ምስኪን ሰውዬ መጥቶ አስተናጋጁን "እዚሁ የሚቀር ቡና አለ?" ሲል ጠየቀው "አዎ ጌታዬ አለ!" ብሎ ቡና ሰጠው ሌላ ጉስቁል ያለች ሴትዮ መጣች እሷም ምንም ክፍያ ሳትከፍል ቡናዋን ይዛ ሄደች አሁን ገባኝ እሳቤው ቡና እና ሻይ መጠጣት መክፈል ለማይችሉ ሰዎች "እዚሁ የሚቀር ቡና" ብሎ ማዘዝ ⭐ከዚያም የመክፈል አቅም የሌላቸው ሰዎች መጥተው ይጠጡታል ✅ደስ አይልም??🙌🏼❤️💓❤️ ሰው መሆን በተግባር🙏🙌🏼 (አንብቤ ጨማመርኩበት)
10 559
14
" ማደግ የሚናፍቀኝ እንደነ ‘እገሊት‘ እንደነ ‘እገሌ‘ ለመሆን ሆነ ። እንደ‘ራሴ‘ መሆን መኖሩን የማውቅበት ስንዝር የሀሳብ ክፍተት አልነበረኝም ። እገሊትና እገሌን ለመሆን ስኳትን ብዙ ስብርባሪ
" ማደግ የሚናፍቀኝ እንደነ ‘እገሊት‘ እንደነ ‘እገሌ‘ ለመሆን ሆነ ። እንደ‘ራሴ‘ መሆን መኖሩን የማውቅበት ስንዝር የሀሳብ ክፍተት አልነበረኝም ። እገሊትና እገሌን ለመሆን ስኳትን ብዙ ስብርባሪ እገሌዎችን ሆንኩ ።   ሁሉንም የምሞክር ፣ ልክና ስህተትን ልክ ሆኜና ተሳስቼ የምፈትን ፣ ቀናና ወልጋዳውን ቀንቼና ተወላግጄ የማረጋግጥ ሆንኩ ። ምክንያቱም ትክክለኛ መንገድ የሚሉትን በዱላና በስድብ ሊያሳምኑኝ ሲሞክሩ እንጂ ሲኖሩት አይቼ የማላውቅ ነኛ ! .. " ጠበኛ እውነቶች በሜሪ ፈለቀ Share ------> ✈️✈️@Enmare1988 ✈️✈️@Enmare1988
11 495
15
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያ+3
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+yKl9x5EG7ik3YzA0 https://t.me/+yKl9x5EG7ik3YzA0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ይሄን Fixed ትኬት ወስዳችው ስራውን መጀመር ትችላላችው ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/kiya1 Promo code: KIYA1  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 
6 389
16
📖 የፈለጋችሁትን ንኩት ✅አሌክስ አብርሃም ✅አለማየሁ ገላጋይ ✅ምህረት ደበበ ✅አብይ ይልማ ✅ሮዳስ ታደሰ ✅እዮብ ማሞ ✅ሀዲስ አለማየሁ ✅ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ✅በዓሉ ግርማ ✅አለማየሁ ዋሴ ✅ይስ
📖 የፈለጋችሁትን ንኩት ✅አሌክስ አብርሃም ✅አለማየሁ ገላጋይ ✅ምህረት ደበበ ✅አብይ ይልማ ✅ሮዳስ ታደሰ ✅እዮብ ማሞ ✅ሀዲስ አለማየሁ ✅ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ✅በዓሉ ግርማ ✅አለማየሁ ዋሴ ✅ይስማከ ወርቁ ✅ፍስሀ ያዜ ካሳ ✅ሲድኒ ሽልደን ✅አዘርግ ✅የፍልስፍና መፅሐፍ ✅የስለላ መፃሕፍት ✅የቢዝነስ መፅሐፍ ✅የታሪክ መፅሐፍ ✈️ሌሎችንም መፃሕፍቶች ለማግኘት 👉 @Yemesahft_Alem
929
17
💡እውቀትን ከአዝናኝ ጋር የምትፈልጉ ከሆነ ዝንቅ ለእናንተ ነው! 😮ያልሰማችሁትን እውነታዎች 🤓የሚስቡ ቁም ነገሮች 😎በየቀኑ አዲስ እውቀቶች 👇እንዳያመልጣችሁ… አሁኑኑ ተቀላቀሉ! https://
💡እውቀትን ከአዝናኝ ጋር የምትፈልጉ ከሆነ ዝንቅ ለእናንተ ነው! 😮ያልሰማችሁትን እውነታዎች 🤓የሚስቡ ቁም ነገሮች 😎በየቀኑ አዲስ እውቀቶች 👇እንዳያመልጣችሁ… አሁኑኑ ተቀላቀሉ! https://t.me/+ntT8Z8jyixswZDE0 https://t.me/+ntT8Z8jyixswZDE0
1 671
18
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያ+3
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+YNSdTuXvp1s1NGE0 https://t.me/+YNSdTuXvp1s1NGE0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ይሄን Fixed ትኬት ወስዳችው ስራውን መጀመር ትችላላችው ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/kiya1 Promo code: KIYA1  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 
399
19
👀 የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት ‼️ ✅ምን ሆኛለሁ ✅37 አልፋ 73 ✅አለመኖር ✅አንድሮሜዳ ✅አልተዘዋወረችም ✅ዙቤይዳ ✅ሞሳድ ✅አልኬሚስት ✅የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ከክፍል 1-4 ✅የዶ/ር ሮዳስ
👀 የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት ‼️ ✅ምን ሆኛለሁ ✅37 አልፋ 73 ✅አለመኖር ✅አንድሮሜዳ ✅አልተዘዋወረችም ✅ዙቤይዳ ✅ሞሳድ ✅አልኬሚስት ✅የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ከክፍል 1-4 ✅የዶ/ር ሮዳስ መጻሕፍት ✅የአለማየሁ ገላጋይ መጻሕፍት ✅የፍሥሐ ያዜ ካሣ መጻሕፍት ✅የአዳም ረታ መጻሕፍት ✅Animal farm ✅ዴርቶጋዳ ✅ራማቶሓራ ✅ዣንቶዣራ ✅ዮራቶራድ ✅እመጓ ✅ዝጎራ ✅መርበብት ✅ሰበዝ ✅ሚተራልዮን ✅ችቦ ✅ገመና ✅ካፖርቱ ✅የበደል ካሳ ✅ብርቅርቅታ ✅ፍቅር እስከ መቃብር ✅እሳት ወይ አበባ ✅አሌክስ አብርሀም ✅መግባት እና መውጣት ✅የተቆለፈበት ቁልፍ ✅በደል ✅ኦሮማይ ✅የPsychology መፃሐፍት ✅የስለላ መፃህፍት ✨ የተለያዩ መጻሕፍቶችን ለማግኘት አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉን👇 👉 @Yemesahft_Alem ✅
1 585
20
✅"እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል" በበረራ ላይ እያሉ ሆስተሷ አውሮፕላን ውስጥ እባብ አይታ በጣም ደነገጠችና፣ እየጮኸች አብራሪው ጋር ሄዳ፤ "እባብ አውሮፕላን ውስጥ ገብቷል" አለችው።
✅"እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል" በበረራ ላይ እያሉ ሆስተሷ አውሮፕላን ውስጥ እባብ አይታ በጣም ደነገጠችና፣ እየጮኸች አብራሪው ጋር ሄዳ፤ "እባብ አውሮፕላን ውስጥ ገብቷል" አለችው። ፓይለቱም፤ "ችግር የለውም ተረጋጊ" አለና የሚበርበትን ጫማ ከፍታ በመጨመር፤ "አሁን ሄደሽ እይው" አላት። እሷም የተባለችውን አደረገን፡፡ እባቡ የለም፡፡  ሞቷል። ወደ ፓይለቱ ተመለሰችና፤ "እንዴት ሊሆን ቻለ?" ስትል ጠየቀችው፡፡ "እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል" ሲል መለሰላት፡፡ ✅የነገሩ ማጠንጠኛ፦ በገጠመህ ሁሉ አትደንግጥ፤ ለሁሉም ነገር መልስ አትስጥ፤ ዝምብለህ ጉዞህን ቀጥልና ጠላትህን የሚያስጨንቅ ከፍታ ላይ ውጣ። መልካም ጊዜ! (ሰውአገኝ ፍቅሩ) ✈️@Enmare1988 ✈️@Enmare1988
15 445