en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ካሊድ አቅሉ

ካሊድ አቅሉ

Open in Telegram

"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ" ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30 በቲክቶክ ገፃችን ለመወዳጀት አድራሻ : https://www.tiktok.com/@kalid.akelu?_r=1

Show more
8 862
Subscribers
-824 hours
+457 days
+39130 days

Loading data

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
Oct '26
October '26
+345
in 1 channels
September '26
+406
in 0 channels
Get PRO
August '26
+88
in 0 channels
Get PRO
July '26
+31
in 1 channels
Get PRO
June '26
+16
in 0 channels
Get PRO
May '26
+13
in 1 channels
Get PRO
April '26
+15
in 0 channels
Get PRO
March '26
+70
in 3 channels
Get PRO
February '26
+19
in 0 channels
Get PRO
January '26
+23
in 0 channels
Get PRO
December '25
+15
in 0 channels
Get PRO
November '25
+36
in 0 channels
Get PRO
October '25
+21
in 0 channels
Get PRO
September '25
+20
in 0 channels
Get PRO
August '25
+16
in 0 channels
Get PRO
July '25
+39
in 0 channels
Get PRO
June '25
+7
in 0 channels
Get PRO
May '25
+5
in 1 channels
Get PRO
April '25
+69
in 2 channels
Get PRO
March '25
+69
in 0 channels
Get PRO
February '25
+39
in 0 channels
Get PRO
January '25
+19
in 0 channels
Get PRO
December '24
+8
in 1 channels
Get PRO
November '24
+68
in 0 channels
Get PRO
October '24
+79
in 1 channels
Get PRO
September '24
+187
in 1 channels
Get PRO
August '24
+27
in 2 channels
Get PRO
July '24
+81
in 1 channels
Get PRO
June '24
+111
in 1 channels
Get PRO
May '24
+41
in 1 channels
Get PRO
April '24
+64
in 0 channels
Get PRO
March '24
+37
in 0 channels
Get PRO
February '24
+74
in 0 channels
Get PRO
January '24
+280
in 0 channels
Get PRO
December '23
+38
in 1 channels
Get PRO
November '23
+16
in 1 channels
Get PRO
October '23
+30
in 0 channels
Get PRO
September '23
+44
in 0 channels
Get PRO
August '23
+7
in 0 channels
Get PRO
July '23
+80
in 0 channels
Get PRO
June '23
+152
in 0 channels
Get PRO
May '23
+358
in 0 channels
Get PRO
April '23
+222
in 0 channels
Get PRO
March '23
+186
in 0 channels
Get PRO
February '23
+141
in 0 channels
Get PRO
January '23
+361
in 0 channels
Get PRO
December '22
+349
in 0 channels
Get PRO
November '22
+332
in 0 channels
Get PRO
October '22
+682
in 0 channels
Get PRO
September '22
+459
in 0 channels
Get PRO
August '22
+525
in 0 channels
Get PRO
July '22
+621
in 0 channels
Get PRO
June '22
+615
in 0 channels
Get PRO
May '22
+606
in 0 channels
Get PRO
April '22
+877
in 0 channels
Get PRO
March '22
+677
in 0 channels
Get PRO
February '22
+367
in 0 channels
Get PRO
January '22
+455
in 0 channels
Get PRO
December '21
+411
in 0 channels
Get PRO
November '21
+594
in 0 channels
Get PRO
October '21
+698
in 0 channels
Get PRO
September '21
+515
in 0 channels
Get PRO
August '21
+498
in 0 channels
Get PRO
July '21
+579
in 0 channels
Get PRO
June '21
+679
in 0 channels
Get PRO
May '21
+663
in 0 channels
Get PRO
April '21
+545
in 0 channels
Get PRO
March '21
+613
in 0 channels
Get PRO
February '21
+602
in 0 channels
Get PRO
January '21
+757
in 0 channels
Get PRO
December '20
+6 989
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 October+36
20 October0
19 October+16
18 October+3
17 October+2
16 October+18
15 October+26
14 October+12
13 October+13
12 October+13
11 October+39
10 October+21
09 October+10
08 October+26
07 October+25
06 October+12
05 October+12
04 October+16
03 October+21
02 October+19
01 October+5
Channel Posts
" አንዲት ትንኝ በራ እጄ ላይ ስታርፍ ተገርሜ አያታለው ። ስለ አለም አወቅን የምንለው ነገር ሁሉ ከእዚች ትንኝ ህልውና አንፃር eminent መሆኑን እረዳለው ። ይሄ ሳይንስ በቆሻሻ እጁ ውስጣዊ ስ
" አንዲት ትንኝ በራ እጄ ላይ ስታርፍ ተገርሜ አያታለው ። ስለ አለም አወቅን የምንለው ነገር ሁሉ ከእዚች ትንኝ ህልውና አንፃር eminent መሆኑን እረዳለው ። ይሄ ሳይንስ በቆሻሻ እጁ ውስጣዊ ስብዕና ውስጥ ገብቶ ሊያቦካ ሚሞክረው ነገር ያናደኛል! ሳይንስ ከሰው ውጪ ስላለው ሁለንተና ይብሰልሰል ። ውስጣችንን ግን በሳቅ በጨዋታና ቀለል ባለህይወት እናዋዛው።" ይለናል Albert Einstein እነ ፍሮይድን የ(psycho analysis ) አጥኚዎችን በተቸበት ንግግሩ። እናንተስ ሳይኮሎጂ ላይ ያላቹ ምልከታ ምንድነው ? Einstein ሀሳብ ይገዛቹዋል ወይስ ስብዕናን ማጥናት ላይ ከተካኑት ከነፍሮይድ ጎራ ናቹ ? ተወያዩበት ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ግሩም ተበጀ እንደተረከው ሸገር ሼልፍ (Sheger Fm 102.1 ) @kalidakelu

2
እቺን ሰምታቹ እረፋልኝ ሰናይ አዳር ቤተሰብ መሆን ለሌሎች ማጋራት አይረሳ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSgkrBCfE/
589
3
“በተከዝክ ቁጥር ትወድቃለህ ፣ ጨለማዉን ባሰብክ ቁጥር ከብርሀን ትርቃለህ ! “ ዘርፈ ብዙዉ የጥበብ መልክ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ከደራሲ እና ጋዜጠኛ የወጣትነት ጓደኛዉ ሀይለመለኮት መዋዕል አለኝ
“በተከዝክ ቁጥር ትወድቃለህ ፣ ጨለማዉን ባሰብክ ቁጥር ከብርሀን ትርቃለህ ! “ ዘርፈ ብዙዉ የጥበብ መልክ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ከደራሲ እና ጋዜጠኛ የወጣትነት ጓደኛዉ ሀይለመለኮት መዋዕል አለኝ ብሎ እንደነገረን ። ———————— ፎቶ : ጋሽ ስብሃት ከልብ ወዳጁ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ስንዱ አበበ ጋር ።
609
4
ተልቂያለው ስናፍቅሽ (ካሊድ አቅሉ) ብታዪኝም እንደ ልጅ ነገሬ ምንም ባይጥምሽ በማፍቀሬ ጠና ብልዋል ሸምግልዋል ልቤ ሲያፈቅርሽ ምንም ባልሆን ባንቺ መደብ ባላዝናናሽ ያሻሽ ቦታ ፍቅር ሀሁ አውቂያለው ላስቆጥርሽ ያን የኔታ ማሳወቅ ትልቅ ጥበብ ነው አለመሸሸግ ያዩትን ለማልበስ መሰነዳዳት በለባሽ ልክ የፈተሉትን በእድሜ ለክተሽ መብሰልን አትናቂኝ እናት አለሜ ነፍሴ ሽበት አብቅልዋል ነፍስሽ ደጃፍ ከርሜ ተልቂያለው ስናፍቅሽ ሳስብሽ ምራቄን ዋጥኩኝ ስሪት የነበር እኔነት በቅፅበት ሰውን አከልኩኝ ብሆንም የቀነጨረ ባልኖርም ካንቺ አማራጭ የነፍሴን ዜማዎች ስሚ ማፍቀሬን ልብሽ ላይ ስረጭ ! ብታዪኝም እንደ ልጅ ነገሬ ምንም ባይጥምሽ በማፍቀሬ ጠና ብልዋል ሸምግልዋል ልቤ ሲያፈቅርሽ
739
5
🎤 “ ገንዘብ አላት ብሎ መልከ ጥፉ ማግባት ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ ጥፋት ! “ ኤልያስ ተባባል ሆይ ገንዘቡ እንዳለቀዉ መልክስ አይረግፍም ወይ ማን ባለበት ቀሪ አደረገዉ? ፋንጋ ማግባት እንደ ጥፋት ይታያል ? ( ዘፈኑ እንደሚለን ከሆነ) ብቻ እስኪ ሀሳባቹን ከታች አስቀምጡ
71
6
ቲክ ቶክ መንደር ገባ በሉማ የነፍስ ማዕድ እንደ አቅሚቱ ይዘን መጥተናል 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSgF2Txrm/
1 049
7
...የምትማረው ሰው ሁሉ እውቅና በሰጠው መንገድ ተጉዘህ ቦታና መተዳደርያ ለማግኘት ነው።የምታነበው ግን በህይወትህ አንተ ብቻ እውቅና የሰጠኸው ደረጃ ላይ ለመድረስ ነው። . . . 🔔...ጣ....
...የምትማረው ሰው ሁሉ እውቅና በሰጠው መንገድ ተጉዘህ ቦታና መተዳደርያ ለማግኘት ነው።የምታነበው ግን በህይወትህ አንተ ብቻ እውቅና የሰጠኸው ደረጃ ላይ ለመድረስ ነው። . . . 🔔...ጣ.... አንተ የቱ ነህ? የቱ አንተ ነህ @KALIDakelu #ሼር
1 247
8
ሸጋ ነገር ናት ገብታቹ እዩትማ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbogVFPu
1 355
9
ህሊናቸዉን ደርሰዉ እየከዱ ስንቱን አለፉት እየሰገዱ ! (ካሊድ አቅሉ)
1 543
10
https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/
https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/
1 839
11
ይገርመኛል አምላክ ( ካሊድ አቅሉ) በንዋይ ሰክሬ እንዳልወድቅ ሲሰጋ ማጣት ሊያስተምረኝ ወደኔ ተጠጋ ይገርመኛል አምላክ የስራዉ መራቀቅ የቆሸሽኩ አይመስልም እድፌን ሲያስለቅቅ !
1 867
12
አልሰማንም እንዳትሉ ጉድ እንዳያመልጣቹ በዚህ አድራሻ ገብታቹ ታደሙ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/
1 836
13
“ ጓሮ ትሄድና አትክልት ቦታ ቲማቲሙን ታይና ይሄ ቲማቲም አልደረሰም ትላለህ ቃርያዉን ታይና አልደረሰም ትላለህ ሌላዉንም ይሄን አልቀጥፈዉም አልደረሰም ትላለህ የሰዉ ልጅ ግን ገና ሲወለድ ጀምሮ ለሞት የደረሰ ነዉ “ *********** ጀርመናዊዉ ፈላስፋ : Martin Heidegger
1 903
14
የዛሬዉንማ ገብታቹ እዩት ሸግዬ ነዉ ቤተሰቦች 🙏🏼 ይህዉ አድራሻዉ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbpn1sG8/
1 892
15
“ መዉደድ ማለቂያ የለዉም ፣ compare አርግ ለምሳሌ ከፈለክ Desire እና Love አወዳድር : Desire ምታደርገዉን ነገር ስታገኝ ለምሳሌ ዛሬ ማታ ክትፎ መብላት ካማረህ ክትፎ ስታገኝ አለቀ ! ይሄ Desire ነዉ Love ግን Interminable Journey ( ማለቂያ የሌለዉ ጉዞ ) ነዉ ። ወደ ወንድየዉ ወይ ወደ ሴትየዉ ጉዞዉ አያልቅም ፍፃሜ የለዉም ።” ************** - የፍልስፍና መምህሩ ዶክተር ዳኛቸዉ አሰፋ ከጋዜጠኛ እና ገጣሚዉ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ጋር ካደረጉት ጣፋጭ ቆይታ የተቀነጨበ ። @kalidakelu
2 046
16
የጠዋት ስንቅ ናት ገብታቹ ተመገብዋት 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbV4aBvv/
1 744
17
ነገ ውስጥ ያለ ትናንት (ካሊድ አቅሉ) ' ከስልሳ አመት ብሃላ ለሚስቴ ማነበው የፍቅር ደብዳቤ ' ሰውነትሽ አርጅቶ ቢሸበሸብም ፀዳል አስተሳሰብሽ አሁንም ያበራል ፣ በሩሕሩህነት እና በቀናነት ጌጥ ደ
ነገ ውስጥ ያለ ትናንት (ካሊድ አቅሉ) ' ከስልሳ አመት ብሃላ ለሚስቴ ማነበው የፍቅር ደብዳቤ ' ሰውነትሽ አርጅቶ ቢሸበሸብም ፀዳል አስተሳሰብሽ አሁንም ያበራል ፣ በሩሕሩህነት እና በቀናነት ጌጥ ደምቆ እንደ አዲስ ውበት አፍ ያስይዛል ። አካላችን አጋር ከዘራ መያዝ ቢቀናውም ልቦቻችን ግን ዛሬ ላይም እንደ አፍላ ገላ ጋራ ለጋራ ይሯሯጣሉ ። ልብ ለካ ለእርጅና እጅ አይሰጥም ። ሁሌም ለግላጋ ነው መሸበትን ማያውቅ ይባስ ግዜ ሲያገኝ ሚጎመራ ሚደምቅ ! እንደ ትናንት ወድያው ዛሬም ፤ ነገም ፤ ከነገም ወድያ ወድሻለሁ ! ! ! የብዕሪ ቀለም የእጆቼ ሰሌዳ መጠውለግም ፈራኝ ! መፍካት አድለሽኝ ስርሽ ስፈነዳ ~ ~ ~ ~ ~
1 825
18
ጠፋ ያልነዉ መንደር ላይም ተከስተናል ቤተሰቦች ገብታቹ አበርቱን በዚህ አድራሻ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbQs6gyp/
1 495
19
መማረር +ማማር =( ውበት ) ✍ ካሊድ አቅሉ አተኩሬ አየዋት ለዛ ያለው ወሬ እያወራች ቢሆንም በመሀል ቀልቤ ተሰርቆ መልክዋ ላይ አተኩርዋል ከአይን የገዘፈ ልብ ላይ ሚጫወት ነፍስ ያለው ውበት ይታይ
መማረር +ማማር =( ውበት ) ✍ ካሊድ አቅሉ አተኩሬ አየዋት ለዛ ያለው ወሬ እያወራች ቢሆንም በመሀል ቀልቤ ተሰርቆ መልክዋ ላይ አተኩርዋል ከአይን የገዘፈ ልብ ላይ ሚጫወት ነፍስ ያለው ውበት ይታይባታል በድምፆችዋ ጅረት ታግሼ ለደቂቃዎች ገነትን ላይ እራሴን ጥዬ ከምንጭዋ ተጋርቼ የመጣው ይሰማኛል። ንፋሱ ቀልባችንን ላለመረበሽ በስሱ ሚነፍስ ፍቅር አቀጣጣይ ማራገቢያ ይመስላል። "የት ሄድክ " አለችኝ ሽምጥ የጋለበውን ቀልቤን አይታ "አለው" አልኩዋት ወደ ምድር ለመመለስ ሳልንደረደር ወርጄ " ሰማዩን አየህው ፀሐይ ልትገባ ስትል እንዴት እንደ ቀላ "አለችኝ " አዎ ደሞም እኮ ልትወጣ ስትልም ሰማይ ታቀላለች" አልኩዋት ትዝብቴን ጠቆም ለማረግ ከዛም ቀጠልኩ ... " ንዳድዋን ስትለቅ ውላ መጥለቂያዋ ሲቃረብ ውበትን , መስከንን, እና ደብዘዝ ብሎ መጉላትን ታሳያለች ጠዋት ልንሞቃት ወተን እናንጋጣለን ቀትር ሲቃረብ እናማራታለን ብቻ የፀሐይ ጉልበት እና ውበት ሁሌም ይደንቀኛል ። ማማር ለካ እያስደሰቱ ብቻ ሳይሆን እያማረሩ ማለፍ ነው ። ውብ ነገር ምንፈልገውን ገነት እንደሚሰራልን ሁሉ የምንርቀውንም ገሀነም ያጎናፅፈናል ። " ብዬ መልስዋን ለመስማት ጆሮዬን አዘጋጀው ... " ሆ በል ተነስ ፀሐይን ቁጭ ብለን ስናማ ጨረቃ መጣችብን " ብላ የሁለት ማክያቶ ሂሳብ ጠረጵዛው ላይ አኑራ ቦርሳዋን ይዛ ተነሳች ............... Photo:hanna @KALIDakelu
1 855
20
በዚህ ሊንክ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ ውዶች ይህዉ አድራሻ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbyQgW46
በዚህ ሊንክ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ ውዶች ይህዉ አድራሻ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbyQgW46
1 634