ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ካሊድ አቅሉ

ካሊድ አቅሉ

前往频道在 Telegram

"ከባባድ ጥያቄዎች በቀላል መልሶች ይረታሉ" ሀሳብ ለማስፈንጠር.... @kalu30 በቲክቶክ ገፃችን ለመወዳጀት አድራሻ : https://www.tiktok.com/@kalid.akelu?_r=1

显示更多
8 938
订阅者
-324 小时
+1047 天
+37930 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+438
在1个频道中
九月 '26
+406
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+88
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+31
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+13
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+70
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+23
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+5
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+69
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+69
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+8
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+68
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+79
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+187
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+27
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+81
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+111
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+41
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+64
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+74
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+280
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+38
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+16
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+80
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+152
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+358
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+222
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+186
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+141
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+361
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+349
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+332
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+682
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+459
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+525
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+621
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+615
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+606
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+877
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+677
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+367
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+455
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+411
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+594
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+698
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+515
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+498
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+579
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+679
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+663
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+545
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+613
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+602
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+757
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+6 989
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 十月+2
26 十月+2
25 十月+24
24 十月+12
23 十月+18
22 十月+33
21 十月+38
20 十月0
19 十月+16
18 十月+3
17 十月+2
16 十月+18
15 十月+26
14 十月+12
13 十月+13
12 十月+13
11 十月+39
10 十月+21
09 十月+10
08 十月+26
07 十月+25
06 十月+12
05 十月+12
04 十月+16
03 十月+21
02 十月+19
01 十月+5
频道帖子
እንኳንስ ሊበላ ( ካሊድ አቅሉ) እንብላ ባትይኝ እንዳልበላ ፈርተሽ በመንገብገብ መሀል ስሪቱን እረሳሽ ! የሚበላ ማዕድ ለሆድ የሚጋብዝ የቅኖች ሙያ ነዉ የሌለበት መርዝ እንጂማ በቅናት ተበስሎ ተንኮል ያቀረበዉ ፣ እንኳንስ ሊበላ ሲያዩት አይደለ እድሜን ሚያሳጥረዉ ።

2
ጥቅምት ወር የተወለደዉን ሰአሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ በትንሹም ቢሆን እንዲህ አዉስተነዋለዉ ገብታቹ ታደሙ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSg4hQgw9/
417
3
- “ምንም ነገርን ቀስ ብሎ መጀመር እና ቀስ ብሎ መጨመር በጣም አስፈላጊ ነገር ነዉ። “ ዶክተር ዳዊት ወንድማገኘ (የአለመኖር እና አለማወቅ ደራሲ)
- “ምንም ነገርን ቀስ ብሎ መጀመር እና ቀስ ብሎ መጨመር በጣም አስፈላጊ ነገር ነዉ። “ ዶክተር ዳዊት ወንድማገኘ (የአለመኖር እና አለማወቅ ደራሲ)
452
4
ገብተን እያየን ወገንታት 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSgmygDbE/
457
5
“ ቁስሎች በቁስል ይጠፋሉ እንዴ ቂም በቂም ይጠፋል እንዴ ያነሰን ፍቅር ነዉ ። እኔም ያነሰኝ ፍቅር ነበር ጥቂት ሰዉ መሆን ነዉ ያነሰን ወንዝ አይደለም ። ለተከፋይ የምናረግፈዉ አንድ የእንባ ጠብታ
“ ቁስሎች በቁስል ይጠፋሉ እንዴ ቂም በቂም ይጠፋል እንዴ ያነሰን ፍቅር ነዉ ። እኔም ያነሰኝ ፍቅር ነበር ጥቂት ሰዉ መሆን ነዉ ያነሰን ወንዝ አይደለም ። ለተከፋይ የምናረግፈዉ አንድ የእንባ ጠብታ ነዉ እሱም ዉድ አይደለም ሁሉ በየሀይማኖቱ ይመርቃል ብዙ የተማርኩ ባልሆንም አይቻለዉ ። ቁጭ ብዪ ቂጤ እስኪያብጥ ሰዉ ሲያሴር ሲተበትብ ሲያፈቅር አይቻለዉ ሰምቻለዉ ። በብዛት ካሉ ጥሩ መስመሮች ለምን እግሮቻችን ሞላጫላጫዉን ጎዳና እንደሚመርጡ አላዉቅም የአይምሮ ብስለት ነዉ እንዳልል ናና ከረሜላ ለልጆቻችን እንኳን አልሰራንም።” ግራጫ ቃጭሎች (አዳም ረታ)
428
6
https://vt.tiktok.com/ZSgkrBCfE/
1
7
" አንዲት ትንኝ በራ እጄ ላይ ስታርፍ ተገርሜ አያታለው ። ስለ አለም አወቅን የምንለው ነገር ሁሉ ከእዚች ትንኝ ህልውና አንፃር eminent መሆኑን እረዳለው ። ይሄ ሳይንስ በቆሻሻ እጁ ውስጣዊ ስ
" አንዲት ትንኝ በራ እጄ ላይ ስታርፍ ተገርሜ አያታለው ። ስለ አለም አወቅን የምንለው ነገር ሁሉ ከእዚች ትንኝ ህልውና አንፃር eminent መሆኑን እረዳለው ። ይሄ ሳይንስ በቆሻሻ እጁ ውስጣዊ ስብዕና ውስጥ ገብቶ ሊያቦካ ሚሞክረው ነገር ያናደኛል! ሳይንስ ከሰው ውጪ ስላለው ሁለንተና ይብሰልሰል ። ውስጣችንን ግን በሳቅ በጨዋታና ቀለል ባለህይወት እናዋዛው።" ይለናል Albert Einstein እነ ፍሮይድን የ(psycho analysis ) አጥኚዎችን በተቸበት ንግግሩ። እናንተስ ሳይኮሎጂ ላይ ያላቹ ምልከታ ምንድነው ? Einstein ሀሳብ ይገዛቹዋል ወይስ ስብዕናን ማጥናት ላይ ከተካኑት ከነፍሮይድ ጎራ ናቹ ? ተወያዩበት ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ግሩም ተበጀ እንደተረከው ሸገር ሼልፍ (Sheger Fm 102.1 ) @kalidakelu
608
8
እቺን ሰምታቹ እረፋልኝ ሰናይ አዳር ቤተሰብ መሆን ለሌሎች ማጋራት አይረሳ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSgkrBCfE/
727
9
“በተከዝክ ቁጥር ትወድቃለህ ፣ ጨለማዉን ባሰብክ ቁጥር ከብርሀን ትርቃለህ ! “ ዘርፈ ብዙዉ የጥበብ መልክ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ከደራሲ እና ጋዜጠኛ የወጣትነት ጓደኛዉ ሀይለመለኮት መዋዕል አለኝ
“በተከዝክ ቁጥር ትወድቃለህ ፣ ጨለማዉን ባሰብክ ቁጥር ከብርሀን ትርቃለህ ! “ ዘርፈ ብዙዉ የጥበብ መልክ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ከደራሲ እና ጋዜጠኛ የወጣትነት ጓደኛዉ ሀይለመለኮት መዋዕል አለኝ ብሎ እንደነገረን ። ———————— ፎቶ : ጋሽ ስብሃት ከልብ ወዳጁ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ስንዱ አበበ ጋር ።
733
10
ተልቂያለው ስናፍቅሽ (ካሊድ አቅሉ) ብታዪኝም እንደ ልጅ ነገሬ ምንም ባይጥምሽ በማፍቀሬ ጠና ብልዋል ሸምግልዋል ልቤ ሲያፈቅርሽ ምንም ባልሆን ባንቺ መደብ ባላዝናናሽ ያሻሽ ቦታ ፍቅር ሀሁ አውቂያለው ላስቆጥርሽ ያን የኔታ ማሳወቅ ትልቅ ጥበብ ነው አለመሸሸግ ያዩትን ለማልበስ መሰነዳዳት በለባሽ ልክ የፈተሉትን በእድሜ ለክተሽ መብሰልን አትናቂኝ እናት አለሜ ነፍሴ ሽበት አብቅልዋል ነፍስሽ ደጃፍ ከርሜ ተልቂያለው ስናፍቅሽ ሳስብሽ ምራቄን ዋጥኩኝ ስሪት የነበር እኔነት በቅፅበት ሰውን አከልኩኝ ብሆንም የቀነጨረ ባልኖርም ካንቺ አማራጭ የነፍሴን ዜማዎች ስሚ ማፍቀሬን ልብሽ ላይ ስረጭ ! ብታዪኝም እንደ ልጅ ነገሬ ምንም ባይጥምሽ በማፍቀሬ ጠና ብልዋል ሸምግልዋል ልቤ ሲያፈቅርሽ
874
11
🎤 “ ገንዘብ አላት ብሎ መልከ ጥፉ ማግባት ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ ጥፋት ! “ ኤልያስ ተባባል ሆይ ገንዘቡ እንዳለቀዉ መልክስ አይረግፍም ወይ ማን ባለበት ቀሪ አደረገዉ? ፋንጋ ማግባት እንደ ጥፋት ይታያል ? ( ዘፈኑ እንደሚለን ከሆነ) ብቻ እስኪ ሀሳባቹን ከታች አስቀምጡ
71
12
ቲክ ቶክ መንደር ገባ በሉማ የነፍስ ማዕድ እንደ አቅሚቱ ይዘን መጥተናል 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSgF2Txrm/
1 530
13
...የምትማረው ሰው ሁሉ እውቅና በሰጠው መንገድ ተጉዘህ ቦታና መተዳደርያ ለማግኘት ነው።የምታነበው ግን በህይወትህ አንተ ብቻ እውቅና የሰጠኸው ደረጃ ላይ ለመድረስ ነው። . . . 🔔...ጣ....
...የምትማረው ሰው ሁሉ እውቅና በሰጠው መንገድ ተጉዘህ ቦታና መተዳደርያ ለማግኘት ነው።የምታነበው ግን በህይወትህ አንተ ብቻ እውቅና የሰጠኸው ደረጃ ላይ ለመድረስ ነው። . . . 🔔...ጣ.... አንተ የቱ ነህ? የቱ አንተ ነህ @KALIDakelu #ሼር
1 835
14
ሸጋ ነገር ናት ገብታቹ እዩትማ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbogVFPu
1 695
15
ህሊናቸዉን ደርሰዉ እየከዱ ስንቱን አለፉት እየሰገዱ ! (ካሊድ አቅሉ)
1 933
16
https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/
https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/
2 224
17
ይገርመኛል አምላክ ( ካሊድ አቅሉ) በንዋይ ሰክሬ እንዳልወድቅ ሲሰጋ ማጣት ሊያስተምረኝ ወደኔ ተጠጋ ይገርመኛል አምላክ የስራዉ መራቀቅ የቆሸሽኩ አይመስልም እድፌን ሲያስለቅቅ !
2 153
18
አልሰማንም እንዳትሉ ጉድ እንዳያመልጣቹ በዚህ አድራሻ ገብታቹ ታደሙ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbtV8s8K/
2 164
19
“ ጓሮ ትሄድና አትክልት ቦታ ቲማቲሙን ታይና ይሄ ቲማቲም አልደረሰም ትላለህ ቃርያዉን ታይና አልደረሰም ትላለህ ሌላዉንም ይሄን አልቀጥፈዉም አልደረሰም ትላለህ የሰዉ ልጅ ግን ገና ሲወለድ ጀምሮ ለሞት የደረሰ ነዉ “ *********** ጀርመናዊዉ ፈላስፋ : Martin Heidegger
2 220
20
የዛሬዉንማ ገብታቹ እዩት ሸግዬ ነዉ ቤተሰቦች 🙏🏼 ይህዉ አድራሻዉ 👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://vt.tiktok.com/ZSbpn1sG8/
2 185