ከእለታት....📖📚📖📚📖📚
📈 تحلیل کانال تلگرام ከእለታት....📖📚📖📚📖📚
کانال ከእለታት....📖📚📖📚📖📚 (@shewitdorka) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 826 مشترک است و جایگاه 2 927 را در دسته کتب و رتبه 2 618 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 826 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 29 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 253 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 4 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.16% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 9.45% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 840 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 211 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 57 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ለአስተያየታችሁ @Shedorka”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 ژوئن | +10 | |||
| 29 ژوئن | +4 | |||
| 28 ژوئن | +19 | |||
| 27 ژوئن | +15 | |||
| 26 ژوئن | +8 | |||
| 25 ژوئن | +17 | |||
| 24 ژوئن | +16 | |||
| 23 ژوئن | +12 | |||
| 22 ژوئن | +24 | |||
| 21 ژوئن | +8 | |||
| 20 ژوئن | +3 | |||
| 19 ژوئن | +3 | |||
| 18 ژوئن | +7 | |||
| 17 ژوئن | +16 | |||
| 16 ژوئن | +5 | |||
| 15 ژوئن | +2 | |||
| 14 ژوئن | +8 | |||
| 13 ژوئن | +9 | |||
| 12 ژوئن | +15 | |||
| 11 ژوئن | +4 | |||
| 10 ژوئن | +8 | |||
| 09 ژوئن | +5 | |||
| 08 ژوئن | +8 | |||
| 07 ژوئن | +8 | |||
| 06 ژوئن | +15 | |||
| 05 ژوئن | +12 | |||
| 04 ژوئن | +21 | |||
| 03 ژوئن | +1 | |||
| 02 ژوئن | +11 | |||
| 01 ژوئن | +2 |
| 2 | እንደ አንተ ቢሆንልኝ ደስታዬ....እንደ እናቴ ሳይሆን እንደ አንተ ቢያስመሸኝ....
እናቴ እንደምታስበው አንዱ ማጅራቴን መቶኝ ሳይሆን አንደ እንደምታስበው ከአንዱ ጋር አሸሸ ገዳሜ እያልኩ ባመሸው....
በደላኝ....አንተ እንደምታስበው ብረት በሆንኩኝ....ቀጥሬህ ሳረፍድ መንገድ ተዘጋግቶ ሳይሆን አንተ እንደምታስበው የራይድ ሹፌሩ ተመችቶኝ አንድ ሁለት ስንል በዘገየሁ...
አጠገብህ ሆኜ ሆዴ ሲጮህ ርቦኝ ሳይሆን አንተ እንደምታስበው ቦርጫሙ ሰውዬ የጋበዘኝ ጥሬ ስጋ ይዞብኝ የመጣው ኮሶ በሆነ....
የተሸከምኩትን ድንጋይን ላንተ ገለባ እንደሆነ ለኔም እንዲያ በሆነ....እኔ ከሆንኩት አንተ የምታስበው አለም ነው....ባደረገልኝ።
✍Shewit
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka | 662 |
| 3 | بدون متن... | 634 |
| 4 | The polygamistን ጨርሼው መምጣቴ ነው.....ምን ጉድ ነው ባካችሁ....
ያያችሁት ሰዎች ምን ትላላችሁ የሚለውን መስማት እፈልጋለሁ። | 638 |
| 5 | እንደምንድን ናችሁ | 1 049 |
| 6 | ሰርጋችን ነው። እኔ ደስተኛ አልመስልም። ምን ሆንክ አለችኝ ወደ ጆሮዬ ጠጋ ብላ "ሳልፈልግ እያገባሁሽ ነው። በሰርጌ ማግስት የምቀጥለው ህይወት ሳይሆን፤ እሷን አጥቼ የተብሰለሰልኩባቸው ምሽቶች ናቸው የሚናፍቁኝ። ወደፊት የምወልዳቸው ልጆች "እማዬን ትወዳታለህ? ቢሉኝ ለመመለስ እንዳላመነታ እፈራለሁ። ተሳስቼ በሷ ስም እንዳልጠራሽ እፈራለሁ። አልኩ በልቤ።
በአፌ ግን "ደህና ነኝ"ብቻ አልኳት
@yomin1_2 | 1 273 |
| 7 | በቅንነት ልጠይቃችሁ(ቲክቶክ ላይ ሲሉ ሰምቼ ነው😁)....ለምንድን ነው ይሄን ፔጅ ሰብስክራይብ ማታደርጉት....
ፀብ ነው እንዴ የምትፈልጉት....😁
ተማምኜባችኃለሁና አታሳፍሩኝ....አንድ ሺህ እናስገባት በጣም ጠንካራ ሴት ናት💙 | 1 639 |
| 8 | Order እየተቀበለች ስለሆነ ማዘዝ ትችላላችሁ | 2 |
| 9 | بدون متن... | 1 799 |
| 10 | Dying for someone is a moment.
Living for someone is a lifetime. | 1 779 |
| 11 | አንዱ ምን ሲል ሰማውት መሰላችሁ "አስራዎቹ መጨረሻ እና ሀያዎቹ መጀመሪያ ላይ ያለች ሴት ዴት አድርግ...ሴቶች በሞኝነት የሚያፈቅሩት በዚህ ጊዜ ነው...ይሄ ካለፈማ ካልኩሌትድ ነው...ተወዳድረህ ነው..."....የሚገርመው ደግሞ አንገቱን ከላይ እስከ ታች እየወዘወዘ የሚያዳምጠው ማይክ የጨበጠ ሰውዬ ነው...
እንዴት እንዴት ነው ነገሩ.....'ሞኝነቷ ሳይለቃት....በቅጡ ማገናዘብ ያልጀመረችን ሴት ያዝ' ማለት እኮ በራስ አለመተማመን ነው...ፈተና የሚፈራው በደንብ ያላጠና ሰው እንደሆነው ሁሉ ውድድር የሚፈራው ያልበቃ ወንድ ነው...አውቃ አገናዝባ ከብዙዎቹ ብትመረጥ አይሻልህም....
እንደ ሀገራችን ህዝባዊ ምርጫ ከራስ ጋር ወድድር አያስጠላም....?...ሞኝነቷስ ተጣብቆባት የሚቀር ይመስልሀል....?...ለነገሩ ሞኝነቷ ሳይለቃት ሁለት ልጅ ታስታቅፋታለህ....ቆንጆ የሰነፍ ቀመር ቀምረሀል....
ፈሪ!
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka | 1 639 |
| 12 | ይሄን ቻናል 1000 subscribers አስገባለሁ ብዬ ደረቴን ነፍቼ የተቀበልኩት ነውና እንዳታሳፍሩኝ....join በሉልኝ💙 | 1 533 |
| 13 | ጦር-2 :- ከህልም ጋር ሩቅ ለሩቅ መሆን.....
ጫፍ እና ጫፍ እየተያዩ እንደሚላቀሱ ወዳጆች ህልሜ እና እኔ ተላቀስን....ህልሜ እንኳን ወዳጀ ብዙ ነው መሰል እንደ እኔ በአንድ አይኑ አላለቀሰም....በአንድ አይን የተለቀሰ እምባ መራር ነው....
የፅሁፍ ቆሌ ሸሸኝ....እንኳን ለመፃፍ አይደለም የተፃፈ ለማንበብ ሰነፍኩ....መነሳት....ለታክሲ መጋፋት....ስራ ገብቶ የሰውን ህልም ማስፈፀም ሆነ ኑሮዬ....ህልሜ የተፃፈበት ሰሌዳ ላይ የሌሎች ህልም....የተመታ ፖሊሲ....አለመረጋጋት...ማሸነፍ የሌለው ሩጫ....ዙሩ የማያልቅ ማራቶን ስርዝ ድልዙን ሰራበት.....
እዚኛው የጥበብ ምሽት ላይማ አልቀርም...ቆይ ይሄኛው መድረክ ላይ ማይክ ተውሼ አቀርባለሁ ብዬ ያሰመርኩበትን ሁሉ 'ከስራ አምሽተሽ ትወጫለሽ' በሚል ቀጭን ትዕዛዝ እሰርዛለሁ.....
በዚህ ሁሉ ውጥረት ውስጥ የሆነ ኮሚዩኒቲ አለኝና እናንተ ጋር መጥቼ 'እኧ ሞንደል ሞንደል ትላላችሁ አይደል' ብዬ ሰላምታ ሰጥቼ እወጣለሁ...ባልተረጋጋ ጭንቅላት ለአይን የማይመጥን ፅሁፍ እንዳልፅፍ በዝምታዬ ፀናለሁ....ይሄን ዙር ለምናምነኛ ጊዜ እዞረዋለሁ.....
ሸዊት ነበርኩ።
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka | 1 884 |
| 14 | بدون متن... | 1 956 |
| 15 | ኪሴም ልቤም አልሞላ ሲል ላቃጥር መጣሁ.....እንደምን አላችሁ....?
ከስንት ጦር አምልጬ እንደመጣሁ ብታውቁ መጥፋቴ ሳይሆን አለመሞቴ ያስገርማችኃል....
ለተከታታይ አምስት ቀናት የወጉኝን አምስት ጦሮች እነግራችኃለሁ....(በዚኛው ቃሌን አከብራለሁ...ከፈለጋችሁ ፈትኑኝ)
ጦር-1:- ከኢንዶሚን የፈጠነ ሪሌሽን ሺፕ...
እውነቱን ለመናገር ይሄ ጦር አገባቡንም አወጣጡንም ልብ አላልኩትም ነበር....ባጭሩ የሆነ ቢፕ ኮል የሚመስል እጥረት ነበረው....በስመአብ ብዬ ግንባሬ ላይ በጣቴ ያመለከትኩትን መስቀል ሳላወርድ ቀድሞኝ የወረደ አይነት ስሜት ....
'ምነው ተውከኝ'....ብሎ ለመጠየቅ የሚያሳቅቅ አይነት....አለ አይደል 'መች ያዝኩሽና' ቢለኝ ይሄን ቀን....በዚህ ደይቃ የማልለው ማይክሮ ሰከንድ....
ደሀ መሆኔ በጀኝ እንጂ ኑሮ ቢደላኝ ስለዚህ ፍቅር አስተጣጠር አምስት መቶ ፔጅ በፃፍኩ....የመጀመሪያው ገፅ ላይ 'ወይ ጉድ'....የምል ይመስለኛል....ሁለተኛው ላይ ደግሞ 'ወቸው ጉድ ስንት አይነት ሰው አለ ባካችሁ' የምል ይመስለኛል....ሶስተኛው ገፅ ላይ እናንተን ጠርቼ የማማው ይመስለኛል....በመገረምና በመደነቅ ብቻ ገፁን የምሞላው ይመስለኛል....
ያማለለኝ በመፅሀፍቶቹ ብዛት ነበር...በተሰጠችኝ አጭር ሰአት ነሆለልኩ... እንደ ስለስንት ቆነጃጅት ሴቶች አንብቦ እኔ ላይ መውደቁ አስፈነደቀኝ... ተንጠልጥሎ እንደሚቀር በምን ላውቅ እችላለሁ.....
ኦሮማይ ትዝ አለኝ....እንደ ሮማን የቡና ቆሌ የሚያምርላትን ደርባባ ተመኝቶ ነበር ወይስ እንደ ፊያሜታ አፈ ቀላጤዋን....የትኛዋን እንደተመኘ ሳልደርስበት መለያያችን ደረሰ....
የሆነ ባስ አልመጣ ሲለው ዘሎ ራይድ ውስጥ እንደገባ እና ባሱ ሲመጣ ከራይዱ ተስፈንጥሮ እንደሚወርድ ደሞዝተኛ ነበር አኳሀኑ....
ለጥያቄም ለመልስም የማይመች አፈጣጠን ስለነበረው አፌን አላበላሸውም.....'በተወደደ ነዳጅ እንኳን ብዙ ነዳጅ ሳትጨርስ ወረድክልኝ' ብዬው ኑሮዬን ቀጠልኩ....
✍ሸዊት ነበርኩ።
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka | 2 133 |
| 16 | እዚህ ቤት የማጋራችሁ አለኝ...ልግባ ወይ... | 1 873 |
| 17 | አንተን ማጣት መልኩ ይሄ ነው....አንተ ከሄድክ ልነሳው የምችለው ብቸኛ ፎቶም ይሄ ነው......
"እንኳን እሱ ሀምሌና ነሀሴም ሄዷል..."....ይሉኛል መሄድህን ሲያለሰልሱት....አንደበታቸው እንዴት እንደሚሻክረኝ....ይቆረቁራል።
'ሀምሌ እና ነሀሴ' ሲሉህ አፋቸው ላይ ትንሽ እንኳን አይጎረብጣቸውም....መንፈቅ መስለሀቸው ነው....ዘመን መሆንህን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ....?
"ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል...."....ያሉት አንተን ነው...አይገርምም ካንጠለጠለው ጋር ሁሉ ሲያወዳድሩህ....አለማወቅ።
"ከቤት መውጣት አለብሽ....እስከመቼ ተቀርቅረሽ...ድብርት በላሽ እኮ"....ይሉኛል በሌላኛው ቀን...ናፍቆትህ ቅርጥፍጥፍ አድርጎ እንደበላኝ ብነግራቸው በዚህ ልባቸው ይረዱኛል....አይኔ ላይ ስልባቦት የሰራው ምስልህን ይገፉልኛል...ካለህበት ያመጡልኛል....
ለምን ከናፍቆትህ ጋር አይተዉኝም....
✍Shewit
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka
https://t.me/shewitdorka | 2 109 |
| 18 | بدون متن... | 2 070 |
| 19 | بدون متن... | 2 272 |
| 20 | ሲዋደዱ መተጣጣት
ይህ እኮ ነው ክፉ ቅጣት.....
ያለወቅቱ አግኝተኃኝ
በስህተት አመለጥከኝ | 3 715 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
