fa
Feedback
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ-Addis Ababa Labor and Skill Bureau

የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ-Addis Ababa Labor and Skill Bureau

رفتن به کانال در Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄዎ +251118124566 0900834565

نمایش بیشتر
2 985
مشترکین
+424 ساعت
-27 روز
+12430 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+165
در 2 کانال‌ها
ژوئن '26
+113
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+104
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+118
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+226
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+87
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+77
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+104
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+602
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+196
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+99
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+104
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+103
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+61
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+688
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 ژوئیه0
24 ژوئیه+6
23 ژوئیه+1
22 ژوئیه+1
21 ژوئیه+2
20 ژوئیه+3
19 ژوئیه+2
18 ژوئیه+4
17 ژوئیه+3
16 ژوئیه+3
15 ژوئیه+3
14 ژوئیه+5
13 ژوئیه+3
12 ژوئیه+1
11 ژوئیه+9
10 ژوئیه+6
09 ژوئیه+1
08 ژوئیه+18
07 ژوئیه+9
06 ژوئیه+7
05 ژوئیه+8
04 ژوئیه+7
03 ژوئیه+37
02 ژوئیه+24
01 ژوئیه+2
پست‌های کانال
2
የፖሊሲ ጉዳይ ቅኝት - ሐምሌ 18፣ 2018 ዓ.ም #PMOEthiopia #RainySeasonVolunteering #PMInitiatives
የፖሊሲ ጉዳይ ቅኝት - ሐምሌ 18፣ 2018 ዓ.ም #PMOEthiopia #RainySeasonVolunteering #PMInitiatives
207
3
https://www.facebook.com/100064440202220/posts/1463507982473861/?app=fbl
313
4
+7
بدون متن...
389
5
+9
بدون متن...
363
6
“የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የቤተሰብና ማህበረሰብ ሚና ግንዛቤ በመፍጠር ዙሪያ ” ውይይት ተካሄደ። 🇪🇹 ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም 🇪🇹 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሥራና ክህሎት ጽህፈት ቤት “የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የቤተሰብና ማህበረሰብ ግንባታ የግንዛቤ ማስጨበጫ ለመፍጠር” በተዘጋጀ ሰነድ ላይ የውይይት መድረክ አካሄዷል። በመድረኩ ከሁሉም ወረዳዎች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ታድመዋል። በመድረኩ "የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የቤተሰብና ማህበረሰብ ግንባታ" በሚል ዕርስ የተዘጋጀውን ሰነድ የጽ/ቤቱ ምክትል ጽ/ቤት ኃላፊ በአቶ ዘነበ ወዬሳ በኩል የቀረበ ሲሆን ተሳታፊዎች ሃሳብ አስተያየት እንዲሰጡበት በሚጋብዝ መልኩ በመቅረቡ ሰፊና ገንቢ ሃሳቦች ተንሸራሽረውበታል። የመድረኩ ተሳታፊዎችን ያወያዩት የአቃ/ቃ/ክ/ከ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍታለው ከፍያለው ለስራ እድል ፈጠራ ስራ መንግስት የሰጠው ሁለንተናዊ ትኩረት መሆኑን አንስተው ጠንካራ ማህበረሰብ እና ቤተሰብ ለመገንባት በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ የሚሰሩ ስራዎች ከሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያሻቸው አንስተው። ለስራ እድል ፈጠራ ቁልፍ ሚና የሚጫዎተው የማህበረሰቡ ተሳትፎና ባለቤትነት መሆኑን ተናግረዋል። በተጨማሪም መድረኩን የመሩት የክፍለከተማው ም/ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፈይሳ ፈለቀ የዛሬው መድረክ ግንዛቤ ፈጠራውን የጀመረው ከብሎ እስከ ዛሬው የክፍለከተማ መድረክ ድረስ በመሆኑ የምንፈልገውን የግንዛቤ ማስጨበጥ ሂደት ለማሳካት የሚረዳ ነው ብለዋል። አክለውም የሥራ ዕድል ፈጠራ ስራችንን ከቤተሰብና ማህበረሰብ እሴቶች ጋር አቀናጅቶ መሄድ አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል። በቀጣይም የግንዛቤ ስራውን አጠናክረን እየቀጠልን ወደምንፈልገው የስራ እድል ፈጠራ ስራችን በትኩረት መግባት እንደሚገባ አንስተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች መድረኩ በስራ እድል ፈጠራ ስራን ከቤተሰብና ማህበረሰብ እሴቶች ጋር አስማምቶ ከመሄድ አንፃር የነበራቸውን ግንዛቤ በእጅጉ እንዳሳደገላቸው አንስተው ቀጣይ በጋር ለመስራትና ግንዛቤውን ለማስፋት ተባባሪዎች መሆናቸውን ገልፀዋል ። ተጨማሪ  መረጃዎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ  https://aabols.gov.et/qr.html
296
7
ጥራት ያለው፣ ዘመናዊ፣ ተወዳዳሪና በክህሎት የበለጸገ የሰው ሃይል የማፍራት ተቋማዊ ራዕያችንን የምናሳድግበት ታላቅ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን - አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ የአዲስ አበባ ከተማ የስራና ክህሎት ቢሮ የከተማዋ ወጣቶች በሙያና በክህሎት የታነጹ፣ በራሳቸው የሚተማመኑ እና የስራ ፈጠራ ክህሎት ያላቸው አምራች ዜጎች እንዲሆኑ ለማስቻል ከባለድርሻዎች ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ የአዲስ አበባ ስማርት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ ገልጸዋል። ቢሮው በስሩ ባሉ 14 ነባር የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች በተለያዩ የሙያና የአገልግሎት ዘርፎች በየዓመቱ በአስር ሺዎች መካከለኛ ባለሙያዎችን እያፈራ እንደሚገኝ የጠቆሙት ሃላፊው ነባሮቹን ከጊዜው ጋር ከማዘመንና ከማሳደግ ባሻገር አዳዲስ ኮሌጆችን መገንባት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል። ዛሬ ግንባታው የተጀመረው አዲስ ስማርት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሲጠናቀቅ የማሰልጠን አቅምን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድግ፣ የሰልጣኞችን ቁጥር የሚጨምር እና የስልጠና ጥራትን ወደ ላቀ ቴክኖሎጂ ደረጃ የሚያሸጋግር ተጨማሪ አቅም እንደሚሆን አቶ ሚሊዮን የገለጹ ሲሆን ይህም ቢሯቸው የያዘውን ጥራት ያለውንና ተወዳዳሪ የሰው ሃይል የማፍራት ራዕይ በብቃት ለመወጣት የሚያስችለውን ተጨማሪ የትምህርትና የስልጠና ጉልበት ይፈጥርለታል። ስማርት ኮሌጁ ከ800 በላይ ወጣቶችን በዓመት ተቀብሎ በተለያዩ ዘርፎች ከማሰልጠን በዘለለ በውስጡ በሚቋቋመው የፈጠራ ማበቢያ (incubation center) አማካኝነት ወጣቶች በስልጠና ወቅት የሚያመጧቸውን አዳዲስ የቴክኖሎጂ ሃሳቦችንና የምርምር ውጤቶችን ወደ ተግባራዊ ቢዝነስ የሚቀይሩበት፣ የራሳቸውን ኢንተርፕራይዞች የሚመሰርቱበትና ለሌሎች ወጣቶችም የስራ እድል የሚፈጥሩበት ማዕከል እንደሚሆን ተነግሯል።
257
8
https://www.facebook.com/reel/1017422814511336/?app=fbl
251
9
+7
بدون متن...
316
10
የወጣቶችን ሥራ ዕድል ፈጠራ ከቤተሰብና ማህበረሰብ እሴቶች ጋር ማቀናጀት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። 🇪🇹 ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም 🇪🇹 የቂርቆስ ክፍለ ከተማው ሥራና ክህሎት ጽህፈት ቤት በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የቤተሰብና ማህበረሰብ ሚና በሚል ርዕስ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ አካሄዷል። በመድረኩ ላይ ከአስሩም ወረዳዎች የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡ የክ/ከተማ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ብርሃኑ አበራ ጠንካራ ማህበረሰብ እና ቤተሰብ ለመገንባት በወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ የሚደረጉ የመንግስት ጥረቶች ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያሻቸው አንስተው፣ የህብረተሰቡ ተሳትፎና ባለቤትነት ወሳኝ መሆኑን አብራርተዋል። የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምክትል ሥራ-አስፈጻሚ እና የሥራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘመን ተስፋዬ፤ የወጣቶችን ሥራ ዕድል ፈጠራ ከቤተሰብና ማህበረሰብ እሴቶች ጋር አቀናጅቶ መሄድ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው፣ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራው በሁሉም ወረዳዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። የክፍለ ከተማው ሥራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ሀይሉ የቀረበው ሰነድ ዋና ዓላማ ወጣቶች የሥራ ባለቤት እንዲሆኑ ከማድረግ ባለፈ ማህበራዊና የቤተሰብ ትስስራቸውን ለማጠናከር ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን ጠቁመው፣ በሂደቱም አጋር አካላትና ሕብረተሰቡ የድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በመድረኩ ማጠናቀቂያ ላይ ተሳታፊዎች የተለያዩ አስተያየቶችንና ጥያቄዎችን ያነሱ ሲሆን፤ በሰነዱ ይዘት ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸው ከተሳታፊዎች ለተነሱ ሃሳቦች ከሥራ ኃላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበታል፡፡ ተጨማሪ  መረጃዎችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ  https://aabols.gov.et/qr.html
329
11
https://www.facebook.com/100064440202220/posts/1462883515869641/?app=fbl
392
12
+1
بدون متن...
423
13
+9
بدون متن...
644
14
+9
بدون متن...
614
15
ዛሬ ከሰዎች ለሰዎች ድርጅት ጋር በመተባበር በሀገራችን በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የስማርት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግንባታ አስጀምረናል። ይህ ስማርት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግንባታው ሲጠናቀቅ ወጣቶችን በማኑፋክቸሪንግ፣ በአውቶሞቲቭ፣ በኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ፣ በኮሚዩኒኬሽንስ፣ በቴክስታይል እና የሲኤንሲ (CNC) ቴክኖሎጂዎች ላይ ተግባር ላይ ያተኮረ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ስልጠና ይሰጣል። ሀገርን ማልማት እና ከድህነት መላቀቅ በንድፈ ሃሳብ ብቻ በተገደቡ ትምህርቶች ማሳካት ስለማይቻል፣ ሃሳብን የሚያፈልቁ አዕምሮዎችን እና የሚሰሩ እጆችን ያጣመረ ክህሎት መር የሰው ሀይል እጅግ አስፈላጊ ናቸው። ዛሬ ያስጀመርነው ፕሮጀክት በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ወጣቶቻችንን ከስራ ፈላጊነት ወደ ስራ ፈጣሪነት፣ ከንድፈ ሃሳብ ወደ ተግባር የሚያሸጋግር፣ አዲስ የሥራ እድል የሚፈጥር የክህሎት ድልድይ የሚሆን ነው። የዚህ ኮሌጅ ግንባታ በጥራትና በተቀመጠለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲበቃ በልዩ ትኩረት የምንከታተለው ሲሆን፣ ፕሮጀክቱን በትብብር የሚገነባው የረጅም ጊዜ የልማት አጋር የሆነው ሰዎች ለሰዎች ድርጅት እና የሚሰራው ለትውልድ የሚሻገር አሻራ ነው ብላችሁ መሬታችሁን ለፕሮጀክቱ የለቀቃችሁ አርሶ አደሮችን በራሴና በተጠቃሚ ወጣቶች ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
580
16
https://www.facebook.com/100066583024934/posts/1397189342510487/?app=fbl
362
17
https://www.facebook.com/reel/1044961968068029/?app=fbl
356
18
https://www.facebook.com/100066583024934/posts/1397949459101142/?app=fbl
342
19
https://www.facebook.com/100066583024934/posts/1398363122393109/?app=fbl
299
20
https://www.facebook.com/reel/2096617607873437/?app=fbl
300