fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የጌታ ባሪያ የሲሳይ አበበ ገጽ

የጌታ ባሪያ የሲሳይ አበበ ገጽ

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የቴሌግራም ቻናል ልዩ ልዩ መልእክቶችን እና ትምህርቶችን ማስተላለፊያ ገፅ ነው፡፡

نمایش بیشتر
489
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26
نوامبر '26
+3
در 0 کانال‌ها
اکتبر '26
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+15
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+19
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+226
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 نوامبر0
07 نوامبر+1
06 نوامبر0
05 نوامبر+1
04 نوامبر0
03 نوامبر+1
02 نوامبر0
01 نوامبر0
پست‌های کانال
ስለዚህ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ ወደምትወርሷት ምድር ለመግባትና ለመያዝ ብርታት እንድታገኙ፣ ዛሬ እኔ የምሰጣችሁን ትእዛዞች ሁሉ ጠብቁ... ዘዳግም 11፥8 እግዚአብሔር ፈቃዱን እንድንታዘዝ ይፈልጋል። ፈቃዱ ደግሞ ዘፈቀደ፣ ድንገተኛ ወይም ኢፍትሓዊ አይደለም። አባታችን ባሕርይውን እንድናንጸባርቅ፣ በበረከቱ እንድናርፍና ከባርነት ነጻ ሲያወጣን ነጻነታችንን ለማደስ ኀይሉን እንድንቀበል ይፈልጋል። እግዚአብሔር እንድንታዘዘው ሲጠራን ልናደርግ የሚገባን ነገር ብቻ አድርገን ሳይሆን፣ የእግዚአብሔርን ጸጋ ወደምንቀበልበት የባርኮት ሕይወት የምንገባበት ዕድል እድርገን እንቊጠረው። እግዚአብሔር ሊመራው የሚፈልገው የጸጋው ሕዝብ መሆን እንችል ዘንድ እንድታዘዘው ያዝዘናል።

2
“ወንድ ብቻውን ነው የሚያለቅስ” ይላሉ ጋሽ ጸጋዬ ገ/መድኅን በዕውቁ ግጥማቸው። ግጥሙ አንጀትን ይበላል። በዕውቀቱ ሥዩም ደግሞ ይህን “ወገኛነት” ይለውና “እንባ ታማኝ ሆኖ የሚታዘዝበት፣ ያባት ቅኔና ቀን አልፏል እንደ ዘበት፤ ባደባባይ ሆኗል የኛ ብኩን እንባ፤ አይቆይም ታግሦ ከእልፍኝ እስክንገባ” ይላል “ፍካሬ ህልውና” በሚል ግጥሙ። ከሰሞኑ የዮሴፍን ታሪክ ማየት ነበረብኝና ካስገረመኝ ነገር አንዱ እንባው ነው። በሐዘንም፣ በደስታም በናፍቆትም ያለቅሳል፤ በሰዎች ፊትም፣ ከሰዎች ገለል ብሎም እንባውን ያወርደዋል። ገጣሚዎቹ የዮሴፍን ታሪክ አንብበዉት ይሆን? አሁን ወደ ዮሴፍ! “እነርሱም ዮሴፍ ነገራቸውን እንደሚሰማባቸው አላወቁም፥ በመካከላቸው አስተርጓሚ ነበረና። ከእነርሱም ዘወር ብሎ አለቀሰ” (ዘፍ. 42፥24) “ዮሴፍም ቸኮለ፥ አንጀቱ ወንድሙን ናፍቆታልና፤ ሊያለቅስም ወደደ፤ ወደ እልፍኙም ገብቶ ከዚያ አለቀሰ።” (43፥30) “ዮሴፍም በእርሱ ዘንድ ቆመው ባሉት ሰዎች ሁሉ ፊት ሊታገሥ አልተቻለውም። ሰዎቹንም ሁሉ ከፊቴ አስወጡልኝ ብሎ ጮኾ ተናገረ፤ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን በገለጠ ጊዜ በእርሱ ዘንድ የቆመ ማንም አልነበረም። ቃሉንም ከፍ አድርጎ አለቀሰ፤ የግብፅ ሰዎችም ሰሙ፥ በፈርዖን ቤትም ተሰማ።” (45፥1-2) “የወንድሙን የብንያምንም አንገት አቅፎ አለቀሰ፤ ብንያምም በአንገቱ ላይ አለቀሰ።” (45፥14) “ወንድሞቹን ሁሉ ሳማቸው፥ በእነርሱም ላይ አለቀሰ፤ ከዚያም በኋላ ወንድሞቹ ከእርሱ ጋር ተጫወቱ።” (45፥15) “ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ፥ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ጌሤም ወጣ፤ ባየውም ጊዜ በአንገቱ ላይ ወደቀ፥ አቅፎትም ረጅም ጊዜ አለቀሰ።” (46፥29) “ዮሴፍም በአባቱ ፊት ወደቀ፥ በእርሱም ላይ አለቀሰ፥ ሳመውም።” (50፥1) “ዮሴፍም ይህን ሲሉት አለቀሰ።" (50፥18) ታዲያ ዮሴፍን ልታዘበው ወይስ ልቅናበት? ምንጭ ጳውሎስ ፈቃዱ
48
3
https://vt.tiktok.com/ZSphGxQu7/
https://vt.tiktok.com/ZSphGxQu7/
58
4
የማቴዎስ ወንጌል 10:8 ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።
67
5
ማቴዎስ 10:8 8 በሽተኞችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አስወጡ፤ በነጻ የተቀበላችሁትንም በነጻ ስጡ።
61
6
ደቀ መዝሙርነት ማለት ኢየሱስን ከምንም ነገር በላይ መውደድ ማለት ነው (ማር. 10፡17-31)። ክርስቶስ ግብረገባዊ ሕይወት ይመራ ለነበረው ሀብታም ወጣት ሹም፥ ደቀ መዝሙሩ ለመሆን ከፈለገ ገንዘቡን ሁሉ ለድሆች መስጠት እንዳለበት ሲናገር፥ ሹሙ ወደ ኋላ ተመለሰ። ለዓለም ነገሮች፥ በተለይም ለገንዘብ የነበረው ፍቅር ሁሉንም ነገር ትቶ ክርስቶስን የበለጠ መውደዱን እንዳያሳይ አገደው። ደኅንነትና ክርስቶስን መከተል ቀላል አይደለም። እሑድ ቀን እጅን አንሥቶ ክርስቶስን እከተላለሁ ማለቱ ብቻ አይበቃም። ክርስቶስን መከተል ሕይወትን መስጠት ነው። ክርስቶስ በሕይወታችን ቀዳሚውን ስፍራ ሊይዝና ለክርስቶስ ያለንን ፍቅር የሚያደናቅፍ ነገር ሁሉ ሊወገድ ይገባል። ለዚህ ሰው መሰናክል የሆነው ገንዘብ ሲሆን፥ ለሌሎች ደግሞ ትምህርት ወይም የቤተሰብ ፍቅር ሊሆን ይችላል። ክርስቶስ ይህ ሰዎች በተፈጥሯዊ ብርታታቸው የሚያደርጉት ሳይሆን፥ በእግዚአብሔር ኀይል ለክርስቶስ ብለው ሁሉንም ነገር የሚተዉበት እንደሆነ ያውቅ ነበር። ነገር ግን አንድ ሰው ሁሉንም ነገር ለክርስቶስ በሚሰጥበት ጊዜ የበለጠ ዋጋ ያገኛል። በዓለም ፊት ቀዳሚውን ስፍራ ሊይዙ የሚፈልጉ ሀብታሞችና ዝነኞች፥ በዘላለሙ መንግሥት የመጨረሻውን ስፍራ ሲያገኙ ክርስቶስን በመከተላቸው ምክንያት ዓለም የናቀቻቸው በእግዚአብሔር መንግሥት ቀዳሚ ይሆናሉ።
73
7
ኤርምያስ 9:8 8 ምላሳቸው የሚገድል ቀስት ነው፤   በሽንገላ ይናገራል፤ ሁሉም ከባልንጀራው ጋር በፍቅር ይናገራል፤   በልቡ ግን ያደባበታል።
92
8
ኤርምያስ 9:8 8 ምላሳቸው የሚገድል ቀስት ነው፤ በሽንገላ ይናገራል፤ ሁሉም ከባልንጀራው ጋር በፍቅር ይናገራል፤ በልቡ ግን ያደባበታል።
1
9
بدون متن...
101
10
እንደ ጼጥሮስ በአንድ ጊዜ ከሰማይም ከሰይጣንም /ከምድር / ከሚቀዱ አገልጋዮች አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልክ እንደ ኢየሱስ ፣መነፈስን በመለየት ጸጋ ይባርካችሁ
112
11
ፍቅር የህይወት ዘይቤ ነው እንጂ በጥሩ በቃላት ጋጋታ የምንናገረው ቃላት አይደለም ፣ህይወት ደግሞ ከመንፈስ ቅዱስ ይመነጫል
101
12
2 ቆሮንቶስ 12:9 9 እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።
101
13
2 ቆሮንቶስ 12:9 9 እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።
1
14
ቆላስይስ 1:21-23 21 ከክፉ ባሕርያችሁ የተነሣ ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተለያችሁ በዐሳባችሁም ጠላቶች ነበራችሁ። 22 አሁን ግን ነውርና ነቀፋ የሌለባችሁ ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ሊያቀርባችሁ፣ በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ፤ 23 ይህም የሚሆነው በእምነታችሁ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ በመቆም ከሰማችሁት የወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ ጸንታችሁ ብትኖሩ ነው። እናንተ የሰማችሁትና ከሰማይ በታች ላለ ፍጥረት ሁሉ የተሰበከውም ወንጌል ይኸው ነው፤ እኔም ጳውሎስ ለዚህ ወንጌል አገልጋይ ሆንሁ።
108
15
ቆላስይስ 1:21-23 21 ከክፉ ባሕርያችሁ የተነሣ ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተለያችሁ በዐሳባችሁም ጠላቶች ነበራችሁ። 22 አሁን ግን ነውርና ነቀፋ የሌለባችሁ ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ሊያቀርባችሁ፣ በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ፤ 23 ይህም የሚሆነው በእምነታችሁ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ በመቆም ከሰማችሁት የወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ ጸንታችሁ ብትኖሩ ነው። እናንተ የሰማችሁትና ከሰማይ በታች ላለ ፍጥረት ሁሉ የተሰበከውም ወንጌል ይኸው ነው፤ እኔም ጳውሎስ ለዚህ ወንጌል አገልጋይ ሆንሁ።
1
16
ተልእኳችን ማለዳ ጥቅምት 27- 2019 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ፡2 ጢሞቴዎስ 2፥2 ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔ የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም ወኅኒ ቤት ሳለ የምድራዊ ሕይወቱ ፍጻሜ ሲቃረብ፣ ዋነኛ ትኩረቱ ሕንፃዎችን መገንባት ወይም የግል ዝናን ማስጠበቅ አልነበረም፤ ይልቁንም የታላቁ ተልእኮ ሕያው ቅብብል ሳያቋርጥ ወደ ፊት የሚገሰግስበትን መንገድ ማረጋገጥ ነበር። በ2 ጢሞቴዎስ 2፥2 ላይ ጳውሎስ ለአራት ተከታታይ ትውልዶች የሚዘልቅ መለኮታዊ የተልእኮ መዋቅር ያስቀምጣል፦ ጳውሎስ፣ ጢሞቴዎስ፣ ሌሎችም ክርስቲያናዊ እምነት በእኛ መዳን ብቻ ተወስኖ የሚቀር የግል ጥሪ ሳይሆን፣ ወንጌልን እስከ ምድር ዳርቻ ለሚያደርሱት ለሚተኩት ትውልዶች እጅ የሚሰጥ ሕያው ችቦ ነው። የተልእኮን አመለካከት የሚያበዛ እውነተኛ ደቀ መዝሙር የማፍራት አገልግሎት ከመማሪያ ክፍል ትምህርት ወይም ከሃይማኖታዊ መረጃ ሽግግር እጅግ የላቀ ነው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ አባትነት ጥልቅ ግንኙነትን፣ አብሮ መኖርንና ሆን ብሎ ማዘጋጀትን ይጠይቃል። ጳውሎስ ጢሞቴዎስን በቃል ብቻ አላስተማረም፤ አብሮት ተጓዘ፣ በመከራው አብሮ ጸና፣ እጁንም ጭኖ ጸለየለት። የበሰሉ አማኞች ሕይወታቸውን በአዲሱ ትውልድ ላይ ሲያፈስሱ፣ ጸጋቸውንና ስጦታቸውን ሲያረጋግጡላቸው፣ በውድቀታቸው ሲደግፏቸውና በእውነተኛ እምነት አርአያ ሲሆኗቸው መንፈሳዊው ነገር በተሳካ ሁኔታ ይተላለፋል። ቤተክርስቲያን ውኃ የምታቁር ዝግ ገንዳ መሆኗ አብቅቶ ደቀ መዛሙርት ወደ ዓለም የሚፈሱበት ሕያው ወንዝ ስትሆን፣ የእግዚአብሔር ተልእኮ ያብባል። ይህ ሰንሰለት ሁሉንም የክርስቶስ አካል ትውልዶች በጋራ ያስተሳስራል። ለአረጋውያንና ለበሰሉ ቅዱሳን ዘመናዊውን ባሕል ከመተቸት ይልቅ የሚያስተምሯቸውን፣ የሚጸልዩላቸውንና የሚያበረታቷቸውን ወጣቶች ሆን ብለው ለይተው ማፍራት ዋነኛ የሕይወት ተልእኳቸው ነው። ለወላጆችና ለሠራተኞች ደግሞ ልጆቻቸውና ታዳጊ ባለሙያዎች ሙያቸውና መላ ኑሯቸው ለእግዚአብሔር ዓለም አቀፍ ተልእኮ የተለየ መሆኑን ማሳወቅ ተቀዳሚ ኃላፊነታቸው ነው። ለወጣቶችና ለተማሪዎች ደግሞ መንፈሳዊ ጥበብን በትሕትና የሚቀበል ልብ ማዘጋጀትና ለወደፊቱ ተልእኮ ራስን በብቃት ማነጽ ወሳኝ ጥሪ ነው። ትውልዶች እንዲህ በኅብረት ሲቆሙ፣ የወንጌል ችቦ ፈጽሞ አይጠፋም። ጸሎት « አምላኬ ሆይ፤ የተቀበልኩትን የወንጌል እውነት ለብቻዬ ይዤ እንዳልቀር፣  ለትውልድ ሕይወት የምደርስበትን ጸጋ ስጠኝ። ወጣቶችን በፍቅር የምደግፍበትን ልብና በመንፈሳዊ መንገድ የማዘጋጅበትን ጥበብ አብዛልኝ። አሜን። ተግባራዊ እርምጃ በቤተክርስቲያንህ፣ በቤተሰብህ ወይም በሥራ ቦታህ ያለን አንድ ወጣት ሆን ብለህ ለይተህ ዕወቅ፤ ዛሬ የማበረታቻ ቃል ላክለት፣ ለመንፈሳዊ ዕድገቱም በምን ልትጸልይለት እንደሚፈለግ ጠይቀው።
101
17
4_6003424506603904276.mp3
123
18
بدون متن...
114
19
https://vt.tiktok.com/ZSpeD9eQB/
https://vt.tiktok.com/ZSpeD9eQB/
161
20
https://vt.tiktok.com/ZSpJ11c5h/
https://vt.tiktok.com/ZSpJ11c5h/
145