አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library
#አብርሆት 📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉Contact- @alex_21_23 📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ 📚
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library
کانال አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library (@ethio_pdf_book) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 190 689 مشترک است و جایگاه 51 را در دسته کتب و رتبه 100 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 190 689 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 16 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -3 444 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -140 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.14% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.38% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 274 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 730 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 3 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“#አብርሆት
📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ።
📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።"
✏️ ጋሪሰን ኬይለር
🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ
👉Contact- @alex_21_23
📚📚📚📚📚📚
📚 #ንባ...”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | 0 | |||
| 15 ژوئن | +107 | |||
| 14 ژوئن | +28 | |||
| 13 ژوئن | +208 | |||
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | +227 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | +333 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
| 2 | 📔የመፅሐፍ አርዕስት - የማልከም ኤክስ የህይወት ታሪክ
📔📚የተፃፈበት ዘመን (የተረጎመበት ዘመን) - 2013
©📄የገፅ ብዛት - 501
🎤ደራሲ - አሌክስ ሃሌ
✔️ የነጭ የበላይነትን አብዝቶ የሚቃወመው ማልከም ኤክስ በነጭ ጉዳይ ለዘብተኛ የሆነው መካ ከሄደ ጀምሮ ነው። ምክንያቱ ደግሞ በዚያ ጊዜ ያያቸው ነጮች ፍፁም ወንድማዊ የሆነ ቀረቤታቸው ነበር። እስልምና ይሄን የወንድማማቾች ድልድይ እንደገነባ ይምናል። በዚያ ጊዜ ያያቸው ነጭ ሙስሊሞች ፍፁም ንፁህ ወንድም ነበሩ።
✔️ ከስምንተኛ ክፍል በላይ ያልተማረው ማልከም ኤክስ በጥቁሮች ትግል ውስጥ ከፍተኛ ተፅኖ አድርጓል። ሰብአዊነቱን ከመለኮት ጋር አሰነሳሎ ያየው በነበረው ኤልያስ ሞሃመድ ተክዷል። ይህንንም ሲገልፀው "ሰውን የመለኮት ፀጋ ባለቤት ማድረግ ስህተት ነው" ይላል። ትልቅ እምነት ነበረው - በእሱ።
✔️እስር ቤት በሆነበት አስቸጋሪ ጊዜያት ሞሃመድ ኤሊያስ ነበር ከጥልቅ የብቸኝነት ጉድጓድ የታጣለውን ማልከም ያነሳው። ምናልባት ትልቁ ስህተት ያ ነበር። ማልከም ኤክስ "በኔሽን ኦፍ እስላም" ማህበር ውስጥ መምህር ሆኖ አገልግሏል።
✔️ከዚያ በፊት ግን ፍፁም ሊታመን የማይችል - አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ፣ ሌባ እና የጎዳና ማፊያ ነበር። "ለውጥ የሚፈልግ እስር ቤት ጥሩ መለወጫው ነው" የሚለን ማልከም ኤክስ በእርግጥም የተቀየረውም እስር ቤት ውስጥ ነበር። በመጀመሪያ ከፍተኛ የንባብ ጊዜ አገኘ።
✔️ በዚህም ነገሮችን ማስተዋል፣ ህይወቱን መመርመር ቀጠለ። በዚህ ሂደት ውስጥ ነበር በወንድሙ አማካኝነት እስልምናን የተዋወቀው። ከዚያ ህይወት ውስጥ ጎትቶ ያወጣ በእርግጥ እስልምናና ንባብ ነበር። የማልከም ኤክስ ታሪክ ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሃፍ ይመስለኛል።
✔️ለክርስትና የነበረው አመለካከት አደናጋሪ ነው - ማልከም ኤክስ። ነጮች ክርስትናን ዘረኝነት ለማስፋፋት፣ ጥቁር ለመጮቆንና ጥቁር ሰማያዊ መና ብቻ እንዲጠብቅ እጁን ጠምዝዘው አስገድደውበታል ብሎ ያምናል።
✔️ነጮች ጥቁሮች ላይ የፈፀሙት ግፍ በቃ ሊባል እንደሚገባ ያስተምራል። ከ "ኔሽን ኦፍ እስላም" ከታገደ በዃላ የራሱን ማህበር አቋቁሞ ለጥቁሮች መንቀሳቀስ ጀመረ። የታገደበት ዋና ምክንያት በ ኬኔዲ ግድያ ዙሪያ "ሰው የዘራውን ያጭዳል" ብሎ በመናገሩ ነበር።
🎤 ማርቲን ሎተር ኪንግ የማልከም ንግግር "ጥቁርን እያሰቃየው ነው" ብሎ ቢናገርም ማልከም መተዋወቅ እንደሚፈልግ አልደበቀም። በሁለቱ መሃል ያለው ልዩነት የሰላማዊ ትግል እና የሁከት ትግል (ትጥቅ ትግል) ነበር። ማልከም "ነፍጥን ለማስጣል ነፍጥ ማንሳት ተገቢ ነው" ብሎ ያምናል።
✔️አንድ ጊዜ ነጭና ጥቁር ጥንዶች የያዘ መኪና አጠገቡ ቆሟል። መስታወቱን አውርዶ ማልከም ኤክስን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል:-
"ነጭን ለመጨበጥ ፍቃደኛ ነህ?"
"የሰው ልጅን ለመጨበጥ ፍቃደኛ ነኝ። አንተ የሰው ልጅ ነህን?" ብሎ ነበር ጥያቄውን በጥያቄ የመለሰው።
የማልከም ኤክስ ታሪክ ከአስገራሚነት ያለፉ አስደንጋጮችም ናቸው። ይሄን ሲያረጋግጥልን ስለ እራሱ እንዲህ ይለናል:-
"በአሜሪካ እንደ እኔ እጅግ በዘቀጠ ማህበራዊ ኑሮ ሁኔታ ያለፈ ሰው ማግኘት አይቻልም። የሕይወትን መራራ ፅዋ እንደ እኔ የተጎነጨ ሌላ ሰው መኖሩን እጠራጠራለሁ። ይሁንና ጥልቅ በሆነ ጨለማ የቆየ ሰው ብርሃንን ማጣጣም ይችላል። እስራትና ባርነትን ያየ ሰው ብቻ በሚመጣው ነፃነት ከወዲሁ ሐሴት ያደርጋል።"
"በድርጊት ከሚገለፅ ድንቁርና በላይ አስፈሪ ነገር የለም" የሚለን ማልከም ህይወቱን ሊሰጥ በተዘጋጀላቸው ታጣቂዎች በአስራ ስድስት ጥይት ተመቶ ሞተ።
አሟሟቱ በምፀት የተሞላ ነው። ለጥቁሮች ያደረገውን ትግል ላየ የዚህ ሰው አሟሟት በእርግጥ ያሳዝናል። አባቱንና አጎቶቹን በጥቃት የተነጠቀው ማልከም በመጨረሻም እንዲህ ይላል:-
"እኔም አንድ ቀን በጥቃት እንደምሞት እርግጠኛ ነበርኹ። የአቅሜን ያህል ተዘጋጅቼ ሞቴን ጠብቄያለሁ።
📌ማጋራት አይዘንጋ!
JOIN ✅✅✅
📚 @HuluBooks | 1 |
| 3 | ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃 | 113 |
| 4 | እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች? | 30 |
| 5 | 🚨እድሜዎ ስንት ነው ? | 134 |
| 6 | ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ.... | 114 |
| 7 | 🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇
👤 Mikaya Behailu
👤 Minyeshu Kifle
👤 Muluken Melesse
👤 Neway Debebe
👤 Nati Haile
👤 Nhatty Man
👤 Sami Dan
👤 Sayat Demissie
👤 Seleshe Demissie
👤 Shewandagne Hailu
👤 Tamrat Desta
👤 Teddy Afro
👤Aster Awoke
👤Abnet Agonafr
👤Geremew Asefa
🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 | 140 |
| 8 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 47 |
| 9 | 🔴 wifi password 🔴 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ | 115 |
| 10 | የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ ?🤔
የፍቅረኛዉን ፣የልጆን ወይስ የጓደኛዎን
እንግዳዉስ መፍትሄዉ ትልቁን የ HACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነዉ።👩💻🧑💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0 | 165 |
| 11 | ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃 | 114 |
| 12 | بدون متن... | 153 |
| 13 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 112 |
| 14 | 👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️ | 163 |
| 15 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 95 |
| 16 | ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 | 93 |
| 17 | ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃 | 111 |
| 18 | 🚨እድሜዎ ስንት ነው ? | 137 |
| 19 | 🔴 wifi password 🔴 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ | 72 |
| 20 | 🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇
👤 Mikaya Behailu
👤 Minyeshu Kifle
👤 Muluken Melesse
👤 Neway Debebe
👤 Nati Haile
👤 Nhatty Man
👤 Sami Dan
👤 Sayat Demissie
👤 Seleshe Demissie
👤 Shewandagne Hailu
👤 Tamrat Desta
👤 Teddy Afro
👤Aster Awoke
👤Abnet Agonafr
👤Geremew Asefa
🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 | 104 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
