ar
Feedback
የጌታ ባሪያ የሲሳይ አበበ ገጽ

የጌታ ባሪያ የሲሳይ አበበ ገጽ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የቴሌግራም ቻናል ልዩ ልዩ መልእክቶችን እና ትምህርቶችን ማስተላለፊያ ገፅ ነው፡፡

إظهار المزيد
497
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
-1430 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+8
في 0 قنوات
أغسطس '26
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+11
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+13
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+7
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+16
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+19
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+15
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+19
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+12
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+16
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+28
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+34
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+34
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+12
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+17
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+45
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+226
في 1 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
04 سبتمبر+1
03 سبتمبر+1
02 سبتمبر+5
01 سبتمبر+1
منشورات القناة
2
ለጌታ ክብር የሚኖሩም ያስታውቃሉ:: "ለጌታ ክብር" እያሉ የሚያደክሙንም ያስታውቃሉ::
119
3
"ዐለቴና አዳኜ እግዚአብሔር ሆይ፤ የአፌ ቃልና የልቤ ሐሳብ፣ በፊትህ ያማረ ይሁን።" (መዝ 19፥14 አመት) አንዳንድ ጸሎት የብዙ ጊዜ ጥረትን ይከተላል። ሞክረው ያልቻሉትን እገዛ ይጠይቁበታል። ዘማሪው የገዛ አንደበትን መቆጣጠር  እንደማይቻል ሲገነዘብ፣ አምላኩን ተማጸነ፤ "ዐለቴና አዳኜ እግዚአብሔር ሆይ፤ የአፌ ቃልና የልቤ ሐሳብ፣ በፊትህ ያማረ ይሁን" (መዝ 19፥14)። ልብ አንደበትን ይገራል። ሐሳብ ሲጠል ነገር ያጥራል፤ ይጠላልም። እግዚአብሔር ደግሞ በተጠራበት ሁሉ ይገኛል። ለሚማጸኑትም ዐለትና ረዳት ነው። እነርሱም ባማረላቸው አንደበት ያከብሩታል።
130
4
.           ──•◈•─────•◈•─ “እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።”               መዝሙር 16፥5
123
5
የዕለቱ ሐሳብ ቃልና ምራቅ አንድ ነው፤ ወይ ይዋጣል፣ አልያም ይወጣል። በእግዚአብሔር ወይም ስለ አግዚአብሔር የተናገሩት ሲሆን ደግሞ ወዲያው ይሰማል፤ (ሳይወጣ ገና ታውቋልና፤) ኢዮብ ከጥልቅና ሰፊው መከራ የተነሣ ብዙ ተናገረ፤ የሚያውቀውንም የማያውቀውንም ገለጠ። መስማቱ የማይታወቀውና ሩቅ የሚመስለው እግዚአብሔርም 'ተራው ሲደርስ' መናገር ጀመረ። ከፍጥረቱና ከሥራው አንሥቶም ኅይሉንና ጥበቡን ገለጠ። ኢዮብም እንዲህ አለ፤ "እኔ ከንቱ ሰው፣ ምን እመልስልሃለሁ? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ። አንድ ጊዜ ተናገርሁ፤ የምመልሰው የለኝም፤ ሁለተኛም ተናገርሁ፤ ከእንግዲህ አንዳች አልጨምርም" (40፥4-5)። ይህ ከንቱነት ከማጣት—ያለውን ሁሉ ስላጣ—ወይም ከጤና ጉድለት የመጣ አይደለም፤ ካለማወቅ፣ ፈጥኖ ከመናገርና ሳይለዩ ከማውራት የሚመጣ እን። ሰው ሁሉም ለዚህ ከንቱነት ተዳርጓል፤ ካልሰማና ካልተማራ ብዙ ይናገራል፤ ያለ ዕውቀትም ቃላት ያበዛል። በእግዚአብሔር ፊት ዝም ማለትም ኩርፊያ አይደለም፤ አዋቂ አድማጭ መሆን፣ አልፎም መቅረብ ነው።
167
6
የዕለቱ ሐ የሕጉ ርዝመት ከጆሮ እስከ አንደበት ነው። የሰሙትን የሚያምኑም ይኖራሉ። እግዚአብሔር ብርቱውን ጦረኛ ኢያሱን እንዲህ ፤ "ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ" (1፥3)። ጌታ አምላክ ቃሉ ላይ አለ። ቃሉን የሚጠሩም የስሙን ያህል በሕልውናው ይገናኙታል። ይህን ቃል 'ከሐሳባቸው የማይለዩም' ክንውናቸውን የሚጀምሩ ብቻ ሳይሆን፣ የሚጨርሱም ናቸው።
1
7
የዕለቱ ሐሳብ የሕጉ ርዝመት ከጆሮ እስከ አንደበት ነው። የሰሙትን የሚያምኑም የሚናገሩትን ይኖራሉ። እግዚአብሔር ብርቱውን ጦረኛ ኢያሱን እንዲህ አለው፤ "ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ" (1፥3)። ጌታ አምላክ ቃሉ ላይ አለ። ቃሉን የሚጠሩም የስሙን ያህል በሕልውናው ይገናኙታል። ይህን ቃል 'ከሐሳባቸው የማይለዩም' ክንውናቸውን የሚጀምሩ ብቻ ሳይሆን፣ የሚጨርሱም ናቸው። የሕጉ ርዝመት ከጆሮ እስከ አንደበት ነው። የሰሙትን የሚያምኑም የሚናገሩትን ይኖራሉ። እግዚአብሔር ብርቱውን ጦረኛ ኢያሱን እንዲህ አለው፤ "ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ" (1፥3)። ጌታ አምላክ ቃሉ ላይ አለ። ቃሉን የሚጠሩም የስሙን ያህል በሕልውናው ይገናኙታል። ይህን ቃል 'ከሐሳባቸው የማይለዩም' ክንውናቸውን የሚጀምሩ ብቻ ሳይሆን፣ የሚጨርሱም ናቸው። ቃልና ምራቅ አንድ ነው፤ ወይ ይዋጣል፣ አልያም ይወጣል። በእግዚአብሔር ወይም ስለ አግዚአብሔር የተናገሩት ሲሆን ደግሞ ወዲያው ይሰማል፤ (ሳይወጣ ገና ታውቋልና፤) ኢዮብ ከጥልቅና ሰፊው መከራ የተነሣ ብዙ ተናገረ፤ የሚያውቀውንም የማያውቀውንም ገለጠ። መስማቱ የማይታወቀውና ሩቅ የሚመስለው እግዚአብሔርም 'ተራው ሲደርስ' መናገር ጀመረ። ከፍጥረቱና ከሥራው አንሥቶም ኅይሉንና ጥበቡን ገለጠ። ኢዮብም እንዲህ አለ፤ "እኔ ከንቱ ሰው፣ ምን እመልስልሃለሁ? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ። አንድ ጊዜ ተናገርሁ፤ የምመልሰው የለኝም፤ ሁለተኛም ተናገርሁ፤ ከእንግዲህ አንዳች አልጨምርም" (40፥4-5)። ይህ ከንቱነት ከማጣት—ያለውን ሁሉ ስላጣ—ወይም ከጤና ጉድለት የመጣ አይደለም፤ ካለማወቅ፣ ፈጥኖ ከመናገርና ሳይለዩ ከማውራት የሚመጣ እን። ሰው ሁሉም ለዚህ ከንቱነት ተዳርጓል፤ ካልሰማና ካልተማራ ብዙ ይናገራል፤ ያለ ዕውቀትም ቃላት ያበዛል። በእግዚአብሔር ፊት ዝም ማለትም ኩርፊያ አይደለም፤ አዋቂ አድማጭ መሆን፣ አልፎም መቅረብ ነው።
1
8
.       ──•◈•─────•◈•─                  የዕለቱ ጥቅስ          ──•◈•─────•◈•─ “ከቀድሞ ዘመን ጀምረህ ለአባቶቻችን የማልህላቸውን እውነት ለያዕቆብ፥ ምሕረትንም ለአብርሃም ታደርጋለህ።”                ሚክያስ 7፥20
176
9
በመድረኩ ላይ ሁለት ነገሮች በአንዴ አይከብሩም። ማለትም ሁለት ነገር በአንዴ አይነግሱም። ወይ አንተ ወይም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይንገሥ። እንግዲያውስ ምን አለፋህ?ምን አደከመህ?ማን ከለከለህ?ምርጫው የአንተ ነው። አንዱን ምረጥ። ወይ አንተ ንገሥ!ወይ እሱ(ኢየሱስ)ይንገስ!ኢየሱስ ይክበር!" ያልታወቀ ጻፊ።
189
10
እኛ የትኛውን ነን? ━━━━━━━━ "Is he willing to prevent evil, but not able? then he is impotent. Is he able, but not willing? then he is malevolent. Is he both able and willing? whence then is evil?" — David Hume, Principal Writings on Religion... (Oxford University Press, 2008), pp. 100 ━━━━━━━ ✥ ━━━━━━━ "ክፋትን ለማስቀረት ፈቃደኝነቱ ኖሮት፣ ነገር ግን አቅሙ የለውም? እንግዲያውስ እርሱ ደካማ ነው። ክፋትን ለማስቀረት አቅሙ አለው፣ ነገር ግን ፈቃደኝነቱ የለውም? እንግዲያውስ እርሱ ክፉ ነው። ክፋትን ለማስቀረት አቅሙም ፈቃደኝነቱም አለው? እንግዲያውስ ክፋት ከየት መጣ?" ― ዴቪድ ሂዩም፣ ስለ ሃይማኖት የተጻፉ ዋና ዋና ጽሑፎች (2008 እ.ኤ.አ.)፣ ገጽ 100 ከላይ ያለውን ጥያቄ ያነሳው የ18ኛ ክፍለ ዘመኑ ዕውቅ የስኮትላንድ ፈላስፋ ዴቪድ ሂዩም ነው። በእርግጥ እሱ ይህንን ሙግት ያቀረበው በስነ-መለኮታዊ ትንታኔዎቹ ውስጥ ስለ አምላክ ባህርይ ሲመራመር ነው። ለጊዜው ግን የፈላስፋውን ሎጂክ ብቻ እንውሰድና በሰውኛ ለውጠን እናስበው። ስለ ፈጣሪ ሳይሆን፣ ስለ ራስህ ወይንም ስለ አንድ ማኅበረሰብ አድርገህ ብትጠይቀው ምላሽህ ምን ይሆን? በግለሰብ ደረጃ ራስህን ጠይቅ፦ • ክፋትን ለማስቀረት ፈቃደኝነቱ ኖሮህ፣ አቅሙ ግን ከሌለህ — አንተ ደካማ ነህ ማለት ነው! • ክፋትን ለማስቀረት አቅሙ ኖሮህ፣ ፈቃደኝነቱ ግን ከሌለህ — አንተ ክፉ ሰው ነህ ማለት ነው! • ክፋትን ለማስቀረት አቅሙም ፈቃደኝነቱም (ሁለቱም) ካለህ — እንዲያ ቢሆን ኖሮ፣ በዙሪያህ ክፋት ቦታ አይኖረውም ነበር! • የከፋው አራተኛው ደረጃ ደግሞ አለ፦ አቅምህን ሁሉ የምትጠቀምበት ክፋትን ለማምጣት ከሆነ — አንተ የለየልህ ዲያብሎስ (Evil) ነህ ማለት ነው! በሕዝብ (በሀገር) ደረጃስ? ይህንን መለኪያ ሰፋ አድርገን በአንድ ማኅበረሰብ ላይ ብንተገብረውስ? በአንድ ሕዝብ መሐል ክፋቶች ሁልጊዜ ከቀጠሉ፣ እውነታው ከእነዚህ አራቱ አንዱ ነው፦ • ደካማ ሕዝብ፦ ክፋትን የማስቀረት ፍላጎት አለው፣ ግን አቅሙ የለውም። • ክፉና ዳተኛ ሕዝብ፦ ክፋትን የማስቀረት አቅም አለው፣ ግን ፍላጎቱ (ቁርጠኝነቱ) የለውም። • ሠይጣናዊ ሕዝብ፦ ጉልበቱንና አቅሙን ሁሉ የሚያውለው ክፋቶችን ለመዝራትና ለማባዛት ነው። • ነፃና የነቃ ሕዝብ፦ ክፋትን የማስቀረት ፍላጎቱም አቅሙም አለው፤ በመሆኑም ክፋት ሊፈፀም የሚችልበት ዕድል ጠባብ ነው። በግልም፣ በሥራም፣ በማኅበራዊ ኑሮም፣ በሀገርም ደረጃ ሲፈፀሙ የምታያቸው ክፋቶች የየትኛው ውጤት ይመስሉሃል? እያንዳንዱን አካል በእነዚህ ጥያቄዎች አንፃር ብትመዝነው የዚያን አካል እውነተኛ ባህርይ በግልፅ ታየዋለህ። ታዲያ እኛ የትኛውን ነን? — ከባድ ጥያቄ ነው። መልሱን ለአንባቢ ህሊና ትቼዋለሁ። ካነበበኩትና ከጠቀመኝ መርህ አንብቡና ራሳችሁን መርምሩበት ፈትኑበት ተመለሱበት
216
11
#ለአገልጋዮች_የተሰጠ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_ምክር መጋቢ ተሰፋዪ ጋቢሶ አገልጋይ የሚያገለግለው እግዚአብሔርንና ቤተክርስቲያንን እንደመሆኑ መጠን ወደ ላይ እግዚአብሔርን ወደ ጎን ሰዎችን እንዳያሳዝን፤ ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለቤተክርስቲያን መታነጽ የሚበቃ አገልግሎት እንዲኖረን የእግዚአብሔር ቃል ምክር የሚከተሉትን ይመስላል 1. የጸሎት ሰው ሁን፦ ጸሎት የምንወጣው የሆነ ግዴታ ሳይሆን ግንኙነት ነው። የፀሎት ሰው ስትሆን ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት ጤናማ ይሆናል። ኃይል ትቀበላለህ። ሞገስን ታገኛለህ። ጥበቃው ይበዛልሀል። ለበረከት ትሆናለህ። ስለዚህ ሁሌም ጸልይ። (ፊልጵ.4:6-7/1ጢሞ.2:1-4) 2. መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሁን፦ ቃሉን ስበክ፤ ቃሉን አጥና፤ ቃሉን አስጠና፤ ቃሉን በአግባቡ አቅርብ፤ ቃሉን አሰላስል። (2ጢሞ.2:15/2ጢሞ.4:2) 3. በፍጹም ነፍስህ እግዚአብሔርን ውደድ፦ አገልግሎት መተዳደሪያ ሳይሆን ለእግዚአብሔር የምናቀርበው የፍቅር ስጦታ ነው። የአገልጋይ የመጀመሪያ ሥራው እግዚአብሔርን ከሁሉም በላይ መውደድ ነው። ከአገልግሎታችንም በላይ የምናገለግለውን እግዚአብሔርን መውደድ ዋናው ተልእኮ ነው። (ማቴ.22:35-38) 4. ተቀደስ፦ በንግግርህ፣ በአካሄድህ፣ በአዋዋልህ፣ በአገልግሎትህ፣ በኑሮህ ቅድስናን ተለማመለድ።  (ዘሌዋ.19:2/1ጢሞ.4:7-8) 5. ከሌሎች አገልጋዮች ተማር፦ ከአሰባበካቸው፣ ከስኬታቸው፣ ከውድቀታቸው፣ ከአመራራቸው፣ ሰው አያያዛቸውን ተማር። 6. ራስህን ዝቅ አድርግ፦ ስለ ራስህ የወረደ ግምት አይኑርህ። ነገር ግን ራስህን ዝቅ አድርግ። የምትሰጠው የተቀበልከውን ነው። ካንተ የሆነ ምንም ነገር የለም። የጠራህን ለማስከበር እንጂ ክብር ለማግኘት አታገልግል (1ጴጥ.5:5-6/ፊልጵ.2:2:5-11) 7. ውደድ፦ ቸርችህን፣ የምታገለግላቸውን፣ አገልግሎትህን፣ የሚጠሉህን፣ የሚተቹህን፣ የሚደግፉህን ወዘተ ውደድ። ከፍቅር አትጉደል። (1ጴጥ.4:8) 8. ትጋትን አሳይ፦ አገልግሎት ለሰነፎችና የሰነፎች አይደለም። ለማንበብ፣ ለመምከር፣ ለመገሰጽ፣ ለማስተማር፣ ለመጸለይ፣ ደቀመዝሙር ለማፍራት ትጋትን አሳይ። (2ጢሞ.4:2/ 2ጴጥ.1:10) 9. ታጋሽ ሁን፦ ሁሉም ነገር ሥርዐትና ሂደት አለው። ቶሎ ለውጥ ካላየሁ አትበል። በፈተና ጽና። የዘራነው ሁሉ ቶሎ አይበቅልም። የኛ ድርሻ ለዘሩ መጠንቀቅና ታምኖ መዝራት ብቻ ነው። መቼ ይበቅላል? አናውቅም። እንታገስ። (2ጢሞ.4:2) 10. ራስህን ሁን፦ በተሰጠህ ጸጋ አገልግል እንጂ ገበያ ተኮር አትሁን። መጋቢ ሆነህ ተጠርተህ ነቢይ ልሁን አትበል። ትንቢት ለማምጣት፣ የታመመ ለመፈወስ አትጋጋጥ። ባልተጠራህበት አትድከም። ጥሪህንና ራስህን አክብር። እንደ እገሌ አትስበክ፤ ባንተ ሁኔታ፣ ባንተ ድምፅ ስበክ።(1ቆሮ.12:4-11) 11. ለቤተሰብህ ቅድሚያ ስጥ፦ ለሚስትህ፣ ለልጆችህ ቅድሚያ ስጥ። ተገኝላቸው። የሰው ቤት እያገለገልክ ቤትህን አትርሳ። (1ጢሞ.3:1-7) 12. የሚሰሙህን አክብር፦ ትምህርትና ስብከትህን በአግባቡ አደራጅ፤ በአግባቡ ዝግጅት አድርግ። ተቀመጡና ተነሡ፣ አሜን በሉ እያልክ ሕዝቡን አታድክም። እንድትሰብክ ተጠርተህ፤ ስለ ራስህ አውርተህ፤ ጉራህን ነዝተህ አትምጣ። የዝግጅት እጥረትህን መንፈስ ርእስ አስቀየረኝ፣ ጸልይ አለኝ እያልክ ሰበብ አታብዛ። ከሚሰሙህ ጉባኤ ውስጥ የሚበልጡህ አሉ። ክብርን አሳይ። ቅዱሳንን አክብር።(1ጢሞ.4:16)
193
12
https://youtu.be/9P3lCNPe4SI?si=miE_vSRCPjbxw0lV
182
13
1 ጢሞቴዎስ 4:12 12 ወጣትነትህን ማንም አይናቅ፤ ነገር ግን ለሚያምኑት በንግግርና በኑሮ፣ በፍቅር፣ በእምነትና በንጽሕና አርኣያ ሁንላቸው።
254
14
1 ጢሞቴዎስ 4:12 12 ወጣትነትህን ማንም አይናቅ፤ ነገር ግን ለሚያምኑት በንግግርና በኑሮ፣ በፍቅር፣ በእምነትና በንጽሕና አርኣያ ሁንላቸው። ht
1
15
ራእይ 1:3 3 ዘመኑ ቀርቧል፤ እንግዲህ ይህን የትንቢት ቃል የሚያነብብ ብፁዕ ነው፤ የሚሰሙትና የተጻፈውንም የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው።
281
16
ራእይ 1:3 3 ዘመኑ ቀርቧል፤ እንግዲህ ይህን የትንቢት ቃል የሚያነብብ ብፁዕ ነው፤ የሚሰሙትና የተጻፈውንም የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው።
1
17
‼️እውነትን እፈልጋለሁ ብሎ እውነት ሲነገር አለመስማትና አለመታዘዝ በሽታ ነው፣ ይገድላል‼️ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ይናገራል። እንደ እግዚአብሔር ሕዝብ፣ እንደ ክርስቲያንና በሕይወት መኖር እንደሚፈልግ እርሱን ከመስማት ውጭ ሌላ አማራጭ የለም። 1ነገስት 22 ያለ ታሪክ ከዚህ የተነሳ ይህ የእስራኤል ንጉስ እግዚአብሔርን መስማት ፈለገ፣ የእግዚአብሔር ቃል ያለውን አገልጋይ አስጠራ። የእግዚአብሔርን እውነትን ብቻ እንዲነግረው አስጠነቀቀው። በጣም ጥሩ ነው። “ንጉሡም፡— ከእውነት በቀር በእግዚአብሔር ስም እንዳትነግረኝ ስንት ጊዜ አምልሃለሁ? አለው።” አገልጋዩም እውነተኛውን ነገረው። ነገር ግን የሰሚው ምላሽ ግራ የገባውና ከእውነት ይልቅ በልቡ ያለውን የስጋውን ምኞት እንዲያፀናለት ፈልጎ አገልጋዩንና መልዕክቱን ተቃወመ። “እርሱም፡— እስራኤል ሁሉ ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበትነው አየሁ፤ እግዚአብሔርም፡— ለእነዚህ ጌታ የላቸውም፥ እያንዳንዱም በሰላም ወደ ቤቱ ይመለስ፡ አለ፡ ብሎ ተናገረ።” የእስራኤልም ንጉሥ ኢዮሣፍጥን፡— ክፉ እንጂ መልካም እንደማይናገርልኝ አላልሁህምን? አለው።” ቁ 17-8 ወገኔ የእግዚአብሔርን ቃልና መልዕክተኛውን የልባችንን ምኞት እንዲደግፋልንና “እርስዎ እንዳሉት” እንዲሉን አንጠብቅ። እግዚአብሔር እውነትን ይናገራል፣ እውነቱም ለዘላለም አይለወጥም። ለእኛ የሚበጀን ቃሉን መስማትና እንደ ቃሉ መታዘዝ ብቻ ነው። ያ ካልሆነ እግዚአብሔርን ለመስማትና ለመታዘዝ ባልወደድን መጠንና ልባችንን ባደነደንን ልክ ለጠላትና ለሐሰተኞች አልፈን እንሰጣለን። ከላይ ባየነው ንጉስና ህዝብ ሕይወት የሆነው እንደዚህ ነው፤ “ሚክያስም አለ፡— እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ እግዚአብሔር በዙፋኑ ተቀምጦ፥ የሰማይም ሠራዊት ሁሉ በቀኙና በግራው ቆመው አየሁ። አሁንም፡— እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ ሁሉ አፍ ሐሰተኛ መንፈስ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በላይህ ክፉ ተናግሮብሃል።” ቁ 19-23 የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፣ ስትሰሙ እንደ ወረደ ስሙት እንጂ የልባችሁን ምኞትና የስጋችሁን ሀሳብ እንዲያፀናላችሁ አትስሙ። የእግዚአብሔርን የልቡን ሐሳብና ፈቃድ በሙሉ ልብ ለመቀበል ስሙት! ደግሞም መስማት ብቻ ሳይሆን በሙሉ ስልጣኑና ሀይሉ በእኛ እንዲሰራ እንፍቀድለት፣ እንታዘዘው። ያኔ ማምለጥ፣ ማትረፍ፣ መለወጥ ይሆናል። “እኔ የምነግርህን የእግዚአብሔርን ቃል እባክህ፥ ስማ፤ ይቀናሃል፥ ነፍስህም በሕይወት ትኖራለች።” ኤር 38:20 በሕይወት የመኖራችንና የስኬታችን ቁልፍ ያለው የእግዚአብሔርን ቃል በመስማትና በመታዘዛችን ውስጥ ነው!!! ቃሉን ሰምቶ “እኔ እንደምፈልገው ወይም እንደለመድሁት አይደለም” ብሎ ቃሉን ከሚቃወም ክፉ *የልብ በሽታ* ይፈውሰን። “ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና።” 2ቆሮ 13:8 እግዚአብሔር ሁላችንንም የቃሉን እውነት በመስማትና በመታዘዝ በረከት ይባርከን🙏🙏🙏
261
18
https://youtu.be/TRMAcznCzqE?si=qc-g7JkeULBhuN2N
218
19
ምሳሌ 1:33 (አዲሱ መደበኛ ትርጉም / NASV) 33 የሚያዳምጠኝ ሁሉ ግን በሰላም ይኖራል፤ ክፉን ሳይፈራ ያለ ሥጋት ይቀመጣል። ይህ ጥቅስ የጥበብን (ወይም የእግዚአብሔርን ምክር) የሚያዳምጥ ሰው በሰላም፣ በደህንነትና ያለ ፍርሃት እንደሚኖር ያስተምራል። ከዚህ በፊት ባሉት ጥቅሶች (ምሳሌ 1:20–32) ጥበብ እያስጠነቀቀች ሞኞችንና የማይሰሙትን ትናገራለች፤ ይህ ግን የሚሰማውን ሰው የሚጠብቀውን መልካም ውጤት ያሳያል። እንግሊዝኛ ትርጉም (NIV): “but whoever listens to me will live in safety and be at ease, without fear of harm.” ሌሎች አማርኛ ትርጉሞችም ተመሳሳይ ትርጉም ይሰጣሉ፦ አዲስ ዓለም ትርጉም፦ “እኔን የሚሰማ ሰው ግን ተረጋግቶ ይኖራል፤ መከራ ይደርስብኛል የሚል ስጋትም አያድርበትም።” ሌሎች፦ “የሚሰማኝ ግን ተረጋግቶ ይቀመጣል፥ ከክፉም ሥጋት ያርፋል።” ይላል
243
20
ምሳሌ 1:33 33 የሚያዳምጠኝ ሁሉ ግን በሰላም ይኖራል፤   ክፉን ሳይፈራ ያለ ሥጋት ይቀመጣል።”
228