es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

Ir al canal en Telegram

ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው። "ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

El canal የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC (@egbcc) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 984 suscriptores, ocupando la posición 7 354 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 821 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 984 suscriptores.

Según los últimos datos del 08 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 103, y en las últimas 24 horas de 3, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 20.65%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.90% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 474 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 066 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 10.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው። "ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 09 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

11 984
Suscriptores
+324 horas
+67 días
+10330 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+33
en 0 canales
septiembre '26
+177
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+262
en 2 canales
Get PRO
julio '26
+358
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+1 092
en 71 canales
Get PRO
mayo '26
+237
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+220
en 3 canales
Get PRO
marzo '26
+99
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+125
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+113
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+184
en 6 canales
Get PRO
noviembre '25
+103
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+146
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+150
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+134
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+134
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+161
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+228
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+461
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+380
en 4 canales
Get PRO
febrero '25
+244
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+386
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+374
en 3 canales
Get PRO
noviembre '24
+152
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+349
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+107
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+240
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+409
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+604
en 3 canales
Get PRO
mayo '24
+868
en 3 canales
Get PRO
abril '24
+443
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+726
en 3 canales
Get PRO
febrero '24
+525
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+414
en 3 canales
Get PRO
diciembre '23
+363
en 5 canales
Get PRO
noviembre '23
+186
en 8 canales
Get PRO
octubre '23
+183
en 2 canales
Get PRO
septiembre '23
+128
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+106
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+180
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+178
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+127
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+101
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+169
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+27
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+51
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+44
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+36
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+78
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+51
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+61
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+67
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+59
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+49
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+130
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+82
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+23
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+46
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+116
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+29
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+32
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+94
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+117
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+169
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+188
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+34
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+42
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+530
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+140
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+1 734
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
08 octubre+3
07 octubre+3
06 octubre+3
05 octubre+5
04 octubre0
03 octubre+8
02 octubre+2
01 octubre+9
Publicaciones del Canal
የወንጌል ለዓለም ፍጥረታት ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያ በዳዬ ቤንሳ ከተማ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዋን አካሄደች። የኢትዮጵያ አንድነት በክርስቶስ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት አንዷ መስራች እ
+8
የወንጌል ለዓለም ፍጥረታት ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያ በዳዬ ቤንሳ ከተማ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዋን አካሄደች። የኢትዮጵያ አንድነት በክርስቶስ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት አንዷ መስራች እና አባል ቤተ እምነት የሆነችው ወንጌል ለዓለም ፍጥረታት ሐዋርያት ቤተክርስቲያን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት በዳዬ በንሳ ከተማ በመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም አካሄደለች። የቤተ ክርስቲያኗ መሥራችና ፕሬዚዳንት ዶክተር ሐዋርያ ዳንሶ ሉምቤ እና የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አማኑኤል አብርሃም ከሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው አባላት ጋር ተገኝተዋል። በወንጌል ስርጭት፣ በደቀ መዛሙርት ማፍራት እና በአብያተ ክርስቲያናት አንድነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እንዲሠራ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ በሲዳማ ክልል መዋቅር ላይ የታየውን የአሠራር ክፍተት ለመፍታትም የኅብረቱ ተወካዮች በቀጥታ እንዲወከሉ ተደርጓል። የ2018 ዓ.ም. ዓመታዊ ሪፖርት እና የ2019 ዓ.ም. የሥራ ዕቅድ በሙሉ ድምጽ የጸደቀ ሲሆን በጉባኤው አዳዲስ የሥራ አስፈጻሚዎች ለልማት ኮሚሽን ወንድም ንጉሴ ጋሳን ለመንፈሳዊ ዘርፍ ፓስተር ታርኩ ተሰማን ለወጣቶች ዘርፍ ፓስተር ቡንታ ቡሻአን ጠቅላይ ጸሐፊ ፓስተር ተሾማ ታደሳን የጽሕፈት ቤት ሃላፊ ፓስተር መሃሌ ሚልደጋን የሴቶች ዘርፍ ወንጌላዊት አይናለም ተደሳን አድርጎ በመምረጥ ጉባኤዉ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ • YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732 • TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media • Telegram: https://t.me/EGBCC • Website: ecgbc.org የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል

2
https://youtu.be/ZSj7q94fDAk
1 250
3
ጉዞ መልካም ወጣት በ10ከተሞች ሊካሄድ ነዉ የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን ካህናት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጉዞ መልካም ወጣት ፕሮጀክት በተመለከተ የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን+4
ጉዞ መልካም ወጣት በ10ከተሞች ሊካሄድ ነዉ የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን ካህናት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጉዞ መልካም ወጣት ፕሮጀክት በተመለከተ የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን ካህናት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መግለጫ ተሰጠ። ባለፉት 9 ዓመታት ከ500,000 በላይ ወጣቶችን ያሳተፈ ፣ወጣቶችን ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብ እና ለሀገር ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሰራ እና ከ60,000 በላይ ሰዎች ጌታን እንደግል አዳኛቸው እንዲቀበሉ ምክንኒያት የሆነው የመልካም ወጣት አገልግሎት በሀዋሳ 5ሺ ሰዎችን የሚይዝ አዳራሽ ተገንብቶ ማለቁን እና 15,000 ሰዎችን ወደ ሚይዝ አዳራሽ ለማሳደግ ግንባታ እየተካሄደ እንደሆነ፣ ከ 5 ባለ 5ወለል የተማሪዎች ማደርያ ሕንፃዎች ውስጥ 3ቱ ግንባታቸው ተጠናቆ የፊኒሺንግ ስራ ሲቀራቸዉ 2ቱ በግንባታ ላይ እንደሚገኙ፣ 10ሺ ሰዎችን የሚይዝ በመልካም ወጣት ግቢ የሚገኝ አሬና ተገንብቶ እንደተጠናቀቀ እንዲሁም የአዕምሮ እና ሰውነት ማጐልመሻ ስፍራ ግንባታ እየተካሄደ እንደሆነ ተገልጿል። ሙሉ በሙሉ ግንባታውን ለማጠናቀቅ በቀጣይ 10 ወራት በጅማ፣ ቦንጋ፣ ቡታ ጅራ፣ ባስኬቶ፣ ዳውሮ፣ ጅጅጋ፣ ጊዶሌ፣ ሻኪሶ፣ ሳውላ እና ቡሌ ሆራ እና ሌሎች ከተሞች ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉዞ ያደርጋል።ይህ ጉዞ የወጣቱን ትውልድ ለመገንባት የሚደረግ የጋራ ጉዞ እንደሆነ በመግለፅ በነዚህ ከተማዎች የምትገኙ ማህበረሰብ ሁሉ በጸሎት ፣ በገንዘብ፣ በበጎ ፈቃድ እና በአቅማችሁ ሁሉ አብራችሁን እንድትቆሙ ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። ከጋዜጤኞ ለተነሳላቸዉ ጥያቄዎችም መልስ ተሰቷል:: ለኢቫንጀሊካል ዜና ሩት ዋቅጅራ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ • YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732 • TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media • Telegram: https://t.me/EGBCC • Website: ecgbc.org የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል
1 534
4
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላ+1
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። መልካም የስራ ዘመን እዲሆን እየተመኘን እግዚያብሔር አምላክ ሀገሪቱን የሚመሩበትን ጥበብ እዲያበዛላቸዉ ጸሎታች ነዉ። እግዚያብሔር ኢትዮጲያ ይባርክ! የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ • YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732 • TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media • Telegram: https://t.me/EGBCC • Website: ecgbc.org የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል
1 792
5
የአዲስ ኪዳን ጸጋ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ አጥቢያ ለአቅመ ደካሞችና ለተማሪዎች ድጋፍ አደረገች:: የአዲስ ኪዳን ጸጋ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ አጥቢያ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህ+9
የአዲስ ኪዳን ጸጋ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ አጥቢያ ለአቅመ ደካሞችና ለተማሪዎች ድጋፍ አደረገች:: የአዲስ ኪዳን ጸጋ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ አጥቢያ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት መሣሪያዎችን እንዲሁም ለሌሎች አቅመ ደካማ የኅብረተሰብ ክፍሎች ልዩ ልዩ የቁሳቁስ ድጋፎችን አበርክታለች። የእርዳታ መርሃ ግብሩን አስመልክቶ የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መሪ ሐዋርያ መኮንን እንደገለጹት ቤተክርስቲያኒቱ ለአቅመ ደካሞች የምታደርገውን የሰብአዊ ድጋፍ ወደፊትም አጠናክራ ትቀጥላለች። ሐዋርያው አክለውም የቤተክርስቲያን መሪዎች ሁሉ አቅመ ደካሞችን በቁሳቁስም ሆነ በተለያዩ መንገዶች መደገፍን የመጀመሪያውና ዋናው ተልዕኳቸው ሊያደርጉት እንደሚገባ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
3 121
6
የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው አዲስ መጽሐፍ ተመረቀ የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በደመቀ ሁኔታ አክ+9
የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው አዲስ መጽሐፍ ተመረቀ የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በደመቀ ሁኔታ አክብራለች። በበዓሉ መርሃ-ግብር ላይ እንደተገለጸው በማዕድ ቤት ውስጥ በ6 ሰዎች ብቻ የተጀመረው ታላቅ ራዕይ ዛሬ ለደረሰበት ከፍተኛ ደረጃ መብቃቱ ተወስቷል። ቤተክርስቲያኗ በአሁኑ ወቅት በአዳማ በነቀምቴ ከተማ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን በመስጠት እንዲሁም በወንጌል ስርጭት ላይ ሰፊ ስራዎችን እያከናወነች ትገኛለች። በዚህ ፕሮግራም ላይ የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ዋና መስራች የሆኑት የሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው “የደሙ ውድ ዋጋ”የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በድምቀት ተመርቋል። ይህ መጽሐፍ ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ታስቦ የተጻፈ መሆኑም ተገልጿል። ይህ መጽሐፍ በሶስት ወራት ውስጥ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ለመስበክ ለተዘጋጀ አንድ አማኝ ብቃትን የሚያስታጥቅና ታላቁን ተልዕኮ ለማሳካትየምያግዚ መሆኑ ተገልጾዋል። የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የወንጌል አገልግሎትን በዓለም ዙሪያ ላሉ ምዕመናን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ያዘጋጀችውን አዲስ ድረ-ገጽ (Website) እና የሞባይል መተግበሪያ (Mobile App) በይፋ ሥራ ላይ ማዋሏን አስታውቃለች። በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ130 በላይ አጥቢያዎች ያሏት ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጭም በአሜሪካ፣ በአውሮፓ ፣እና አውስትራሊያ ቅርንጫፎችን መትከለቻው ተገልጿል።የራሷ የሆነ የ24 ሰዓት የቴሌቪዥን ስርጭት (7 Spirits TV) እና የተለያዩ የሚዲያ አገልግሎቶች አሏት።
2 994
7
https://youtu.be/sw_eR76tv1M
2 828
8
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካኔ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን (EECMY-DASSC)ዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሰላም ቀንን በድምቀት አክብረዋል። የዘንድሮው የ
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካኔ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን (EECMY-DASSC)ዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሰላም ቀንን በድምቀት አክብረዋል። የዘንድሮው የሰላም ቀን የተከበረው "በሰላም ኢንቨስት ያድርጉ ለሁሉም በሁሉም ቦታ በየቀኑ" በሚል መሪ ቃል መሆኑ ተገልጿል። ዝግጅቱ ከአጭር ጊዜ ጥረቶች ባለፈ ዘላቂ የሰላም ግንባታን የዕለት ተዕለት ሕይወት አካል ማድረግ እንደሚገባ ያሳሰበ ሲሆን ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ ኔትወርኮችን በመፍጠር እና የጋራ ዓለም አቀፋዊ አስተሳሰብን በማዳበር ላይ ያተኮረ እንደነበር ተጠቁሟል። መረጃው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካኔ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ነው የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል Telegram | Facebook | Youtube  | Tiktok | Website
2 753
9
በወንጌል አላፍርምና አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፤ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ሮሜ 1÷16 የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች
በወንጌል አላፍርምና አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፤ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ሮሜ 1÷16 የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል Telegram | Facebook | Youtube  | Tiktok | Website
2 588
10
https://youtu.be/706poQCIL8s
835
11
በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የሆለታ 44 እና የሆለታ ጭሪ አጥቢያዎች ለአዲስ አመት ከ600,000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለማህበረሰቡ የምግብ ድጋፍ አደረጉ። በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያ+7
በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የሆለታ 44 እና የሆለታ ጭሪ አጥቢያዎች ለአዲስ አመት ከ600,000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለማህበረሰቡ የምግብ ድጋፍ አደረጉ። በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የሆለታ 44 አጥቢያ እና የሆለታ ጭሪ አጥቢያዎች አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በአካባቢያቸው ለሚገኙ 432 የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርገዋል። የሆለታ 44 አጥቢያ ለ226 አቅመ ደካሞችና ድሆች 295,500.00 ብር ወጪ በማድረግ ለእያንዳንዳቸው 10 ኪ.ግ ዱቄትና 3 ሊትር ዘይት ድጋፍ ስታደርግ እንዲሁም የሆለታ ጭሪ አጥቢያ ለ206 ችግረኞች 307,193.00 ብር ወጪ በማድረግ ዘይትና ዱቄት ድጋፍ አድርጋለች። በተጨማሪም የሆለታ 44 አጥቢያ በኤጀሬ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ሦስት ኩንታል አልባሳት እና የበዓል መዋያ የሚሆን የ18,000 ብር ድጋፍ ስትሰጥ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተካሄደው የወንጌል ሥርጭት 10 የሕግ ታራሚዎች ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል። መረጃው የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲየን ነው
2 274
12
https://youtu.be/1tdv8snBsJI
3 576
13
የአሜን ቲቪ ሥራ አስኪያጅና አገልጋይ ሰብሌ በቀለ ሰው ሁሉ ስለ ነገ ሲያስብና ሲጨነቅ ይፈራል እግዚአብሔር ግን ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ
የአሜን ቲቪ ሥራ አስኪያጅና አገልጋይ ሰብሌ በቀለ ሰው ሁሉ ስለ ነገ ሲያስብና ሲጨነቅ ይፈራል እግዚአብሔር ግን ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።(ትንቢተ ኤርምያስ 29:11) ይህን የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል በመጥቀስ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁበማለት መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል
1 965
14
https://youtu.be/eS9-j_7c73I?si=dGMSf7OdLb96tI9Q
1 838
15
https://youtu.be/bqe2Y682htc?si=ZpY5hGz2bjzufy-z
1 864
16
https://youtu.be/duAFJTTIPV0?si=jmt02C28y8Sy5fZf
1 385
17
https://youtu.be/R4qw8wLHVzE?si=wfQ38YYg0ktrRTLN
1 142
18
https://youtu.be/TXEjR2jpsW4?si=SL1xvyMkf2el7qkX
1 056
19
https://youtu.be/ysakkOpb7PI?si=HBgW6VOZnT1WL2PO
1 159
20
https://youtu.be/A8jFo7yVYRk?si=ASZQeh7gYL0Oc4Bq
1 219