የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው። "ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC
Канал የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC (@egbcc) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 12 008 подписчиков, занимая 7 488 место в категории Религия и духовность и 2 902 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 12 008 подписчиков.
Согласно последним данным от 15 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 90, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 20.61%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.52% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 473 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 023 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 19.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው።
"ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 16 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.
Загружаем данные
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 16 октября | +9 | |||
| 15 октября | +6 | |||
| 14 октября | 0 | |||
| 13 октября | 0 | |||
| 12 октября | +1 | |||
| 11 октября | +3 | |||
| 10 октября | +11 | |||
| 09 октября | +8 | |||
| 08 октября | +3 | |||
| 07 октября | +3 | |||
| 06 октября | +3 | |||
| 05 октября | +5 | |||
| 04 октября | 0 | |||
| 03 октября | +8 | |||
| 02 октября | +2 | |||
| 01 октября | +9 |
| 2 | ክርስቲያን ትጉ መሆን አለበት / ሔኖክ ፍቃዱ(ኤሌላን ኮፊ) / ቢዝነስ እና ከርስትና
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በ ኢቫንጀሊካል ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል ይመልከቱ
ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ ሁኑ
https://www.youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732 | 749 |
| 3 | እግዚአብሔር ምንኛ ታላቅ ነው!የሰው አፈጣጠር
ዛሬ ስለ ሰው አካል የሚያስደንቁ እውነታዎችን እንማራለን….
ልብ -ሳያቋርጥ የሚሠራው አስደናቂ አካል ነው ልብ በቀን ወደ 100,000 ጊዜ ያህል ይመታል። ይህም ደምን ወደ ሰውነት ክፍሎች እንዲደርስ ይረዳል የልብ ምት በእድሜ በእንቅስቃሴና በጤና ሁኔታ ይለያያል አስቡ፤ ተንተኛ ፣ ስንራመድ ፣ ስንሰራ ልባችን ለሕይወት አስፈላጊውን ሥራ ይቀጥላል….መዝሙር 139፥14 “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ”….
ሕይወት ስጦታ ናት። ልባችን በየቀኑ ለእኛ የሚያደርገውን ሥራ ስናስብ ለጌታ ምስጋና ማቅረብንና ሕይወታችንን መንከባከብን እንማራለን…
በቤተልሔም ደረጄ | 1 149 |
| 4 | https://youtu.be/QzOd_5ypzAI | 1 660 |
| 5 | የኦድዮ ባይብል አጠቃቀም ስልጠና በአርባ ምንጭ ተከፈተ።
BSE ጥቅምት 02, 2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር “እምነት ከመስማት ይመጣል” በሚል ርእስ ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘው በድምጽ የተቀረጸ መጽሐፍ ቅዱስ (ኦድዮ ባይብል) መሳርያ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ስልጠና በዛሬው እለት በአርባ ምንጭ ከተማ ተጀመረ። በስልጠናው ላይ ከአርባ ምንጭ የአካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማእከል የተውጣጡ በቁጥር 30 የሚደርሱ አባላት እየተሳተፉበት ይገኛል።
የእምነት ከመስማት ይመጣል ፕሮጄክት በተለያዩ ምክንያቶች የዓይን ብርሃናቸውን ያጡ እንዲሁም በእድሜ መግፋትና በጤና እክል ምክንያት ማንበብ የማይችሉ ወገኖች የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያገኙ ይረዳ ዘንድ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በልዩ ልዩ የሀገራችን ቋንቋዎች በድምጽ በመቅረጽ እና እንዲደመጥ በማድረግ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ፕሮጄክት ነው።
እስካሁን ድረስ ይኸው የኦድዮ ባይብል በአማርኛ፥ በኦሮምኛ፥ በትግርኛ፥ በሲዳምኛ፥ በከምባትኛ፥ በሀድይኛ፥ በኮንስኛ እና በሌሎች በ12 ቋንቋዎች ተቀርጾ በርካታ ወገኖች እየተገለገሉበት ይገኛል።
በአሁኑ ጊዜየ ኦድዮ ባይብል ከወረቀት ሕትመት ቀጥሎ መጽሐፍ ቅዱስ በከፍተኛ ቁጥር የሚሠራጭበት እና አገልግሎት የሚሰጥበት ዘርፍ ነው።
መረጃው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ነው
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ
የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
• YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
• TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media
• Telegram: https://t.me/EGBCC
• Website: ecgbc.org
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ
t.me/evangelicalmedia
📞251 991827226 ላይ ያገኙናል | 1 858 |
| 6 | የወንጌል ለዓለም ፍጥረታት ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያ በዳዬ ቤንሳ ከተማ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤዋን አካሄደች።
የኢትዮጵያ አንድነት በክርስቶስ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ህብረት አንዷ መስራች እና አባል ቤተ እምነት የሆነችው ወንጌል ለዓለም ፍጥረታት ሐዋርያት ቤተክርስቲያን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት በዳዬ በንሳ ከተማ በመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም አካሄደለች።
የቤተ ክርስቲያኗ መሥራችና ፕሬዚዳንት ዶክተር ሐዋርያ ዳንሶ ሉምቤ እና የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አማኑኤል አብርሃም ከሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው አባላት ጋር ተገኝተዋል።
በወንጌል ስርጭት፣ በደቀ መዛሙርት ማፍራት እና በአብያተ ክርስቲያናት አንድነት ላይ ትኩረት ተደርጎ እንዲሠራ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ በሲዳማ ክልል መዋቅር ላይ የታየውን የአሠራር ክፍተት ለመፍታትም የኅብረቱ ተወካዮች በቀጥታ እንዲወከሉ ተደርጓል።
የ2018 ዓ.ም. ዓመታዊ ሪፖርት እና የ2019 ዓ.ም. የሥራ ዕቅድ በሙሉ ድምጽ የጸደቀ ሲሆን በጉባኤው አዳዲስ የሥራ አስፈጻሚዎች ለልማት ኮሚሽን ወንድም ንጉሴ ጋሳን ለመንፈሳዊ ዘርፍ ፓስተር ታርኩ ተሰማን ለወጣቶች ዘርፍ ፓስተር ቡንታ ቡሻአን ጠቅላይ ጸሐፊ ፓስተር ተሾማ ታደሳን የጽሕፈት ቤት ሃላፊ ፓስተር መሃሌ ሚልደጋን የሴቶች ዘርፍ ወንጌላዊት አይናለም ተደሳን አድርጎ በመምረጥ ጉባኤዉ ተጠናቋል።
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ
የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
• YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
• TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media
• Telegram: https://t.me/EGBCC
• Website: ecgbc.org
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ
t.me/evangelicalmedia
📞251 991827226 ላይ ያገኙናል | 2 689 |
| 7 | https://youtu.be/ZSj7q94fDAk | 2 121 |
| 8 | ጉዞ መልካም ወጣት በ10ከተሞች ሊካሄድ ነዉ
የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን ካህናት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጉዞ መልካም ወጣት ፕሮጀክት በተመለከተ የኢትዮጲያ አዲስ ኪዳን ካህናት ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን መግለጫ ተሰጠ።
ባለፉት 9 ዓመታት ከ500,000 በላይ ወጣቶችን ያሳተፈ ፣ወጣቶችን ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብ እና ለሀገር ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሰራ እና ከ60,000 በላይ ሰዎች ጌታን እንደግል አዳኛቸው እንዲቀበሉ ምክንኒያት የሆነው የመልካም ወጣት አገልግሎት በሀዋሳ 5ሺ ሰዎችን የሚይዝ አዳራሽ ተገንብቶ ማለቁን እና 15,000 ሰዎችን ወደ ሚይዝ አዳራሽ ለማሳደግ ግንባታ እየተካሄደ እንደሆነ፣ ከ 5 ባለ 5ወለል የተማሪዎች ማደርያ ሕንፃዎች ውስጥ 3ቱ ግንባታቸው ተጠናቆ የፊኒሺንግ ስራ ሲቀራቸዉ 2ቱ በግንባታ ላይ እንደሚገኙ፣ 10ሺ ሰዎችን የሚይዝ በመልካም ወጣት ግቢ የሚገኝ አሬና ተገንብቶ እንደተጠናቀቀ እንዲሁም የአዕምሮ እና ሰውነት ማጐልመሻ ስፍራ ግንባታ እየተካሄደ እንደሆነ ተገልጿል።
ሙሉ በሙሉ ግንባታውን ለማጠናቀቅ በቀጣይ 10 ወራት በጅማ፣ ቦንጋ፣ ቡታ ጅራ፣ ባስኬቶ፣ ዳውሮ፣ ጅጅጋ፣ ጊዶሌ፣ ሻኪሶ፣ ሳውላ እና ቡሌ ሆራ እና ሌሎች ከተሞች ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉዞ ያደርጋል።ይህ ጉዞ የወጣቱን ትውልድ ለመገንባት የሚደረግ የጋራ ጉዞ እንደሆነ በመግለፅ በነዚህ ከተማዎች የምትገኙ ማህበረሰብ ሁሉ በጸሎት ፣ በገንዘብ፣ በበጎ ፈቃድ እና በአቅማችሁ ሁሉ አብራችሁን እንድትቆሙ ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። ከጋዜጤኞ ለተነሳላቸዉ ጥያቄዎችም መልስ ተሰቷል::
ለኢቫንጀሊካል ዜና ሩት ዋቅጅራ
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ
የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
• YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
• TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media
• Telegram: https://t.me/EGBCC
• Website: ecgbc.org
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ
t.me/evangelicalmedia
📞251 991827226 ላይ ያገኙናል | 2 467 |
| 9 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ
በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።
መልካም የስራ ዘመን እዲሆን እየተመኘን እግዚያብሔር አምላክ ሀገሪቱን የሚመሩበትን ጥበብ እዲያበዛላቸዉ ጸሎታች ነዉ።
እግዚያብሔር ኢትዮጲያ ይባርክ!
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ
የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
• YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732
• TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media
• Telegram: https://t.me/EGBCC
• Website: ecgbc.org
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
ለዜና ሽፋን መልአክት ለመላክ
t.me/evangelicalmedia
📞251 991827226 ላይ ያገኙናል | 2 266 |
| 10 | የአዲስ ኪዳን ጸጋ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ አጥቢያ ለአቅመ ደካሞችና ለተማሪዎች ድጋፍ አደረገች::
የአዲስ ኪዳን ጸጋ ቤተክርስቲያን ሻሸመኔ አጥቢያ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት መሣሪያዎችን እንዲሁም ለሌሎች አቅመ ደካማ የኅብረተሰብ ክፍሎች ልዩ ልዩ የቁሳቁስ ድጋፎችን አበርክታለች።
የእርዳታ መርሃ ግብሩን አስመልክቶ የቤተክርስቲያኒቱ ዋና መሪ ሐዋርያ መኮንን እንደገለጹት ቤተክርስቲያኒቱ ለአቅመ ደካሞች የምታደርገውን የሰብአዊ ድጋፍ ወደፊትም አጠናክራ ትቀጥላለች።
ሐዋርያው አክለውም የቤተክርስቲያን መሪዎች ሁሉ አቅመ ደካሞችን በቁሳቁስም ሆነ በተለያዩ መንገዶች መደገፍን የመጀመሪያውና ዋናው ተልዕኳቸው ሊያደርጉት እንደሚገባ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። | 3 386 |
| 11 | የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው አዲስ መጽሐፍ ተመረቀ
የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በደመቀ ሁኔታ አክብራለች። በበዓሉ መርሃ-ግብር ላይ እንደተገለጸው በማዕድ ቤት ውስጥ በ6 ሰዎች ብቻ የተጀመረው ታላቅ ራዕይ ዛሬ ለደረሰበት ከፍተኛ ደረጃ መብቃቱ ተወስቷል። ቤተክርስቲያኗ በአሁኑ ወቅት በአዳማ በነቀምቴ ከተማ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን በመስጠት እንዲሁም በወንጌል ስርጭት ላይ ሰፊ ስራዎችን እያከናወነች ትገኛለች።
በዚህ ፕሮግራም ላይ የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ዋና መስራች የሆኑት የሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው “የደሙ ውድ ዋጋ”የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በድምቀት ተመርቋል። ይህ መጽሐፍ ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ታስቦ የተጻፈ መሆኑም ተገልጿል። ይህ መጽሐፍ በሶስት ወራት ውስጥ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ለመስበክ ለተዘጋጀ አንድ አማኝ ብቃትን የሚያስታጥቅና ታላቁን ተልዕኮ ለማሳካትየምያግዚ መሆኑ ተገልጾዋል።
የተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን የወንጌል አገልግሎትን በዓለም ዙሪያ ላሉ ምዕመናን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ያዘጋጀችውን አዲስ ድረ-ገጽ (Website) እና የሞባይል መተግበሪያ (Mobile App) በይፋ ሥራ ላይ ማዋሏን አስታውቃለች።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ130 በላይ አጥቢያዎች ያሏት ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጭም በአሜሪካ፣ በአውሮፓ ፣እና አውስትራሊያ ቅርንጫፎችን መትከለቻው ተገልጿል።የራሷ የሆነ የ24 ሰዓት የቴሌቪዥን ስርጭት (7 Spirits TV) እና የተለያዩ የሚዲያ አገልግሎቶች አሏት። | 3 116 |
| 12 | https://youtu.be/sw_eR76tv1M | 2 828 |
| 13 | የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካኔ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን (EECMY-DASSC)ዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሰላም ቀንን በድምቀት አክብረዋል።
የዘንድሮው የሰላም ቀን የተከበረው "በሰላም ኢንቨስት ያድርጉ ለሁሉም በሁሉም ቦታ በየቀኑ" በሚል መሪ ቃል መሆኑ ተገልጿል።
ዝግጅቱ ከአጭር ጊዜ ጥረቶች ባለፈ ዘላቂ የሰላም ግንባታን የዕለት ተዕለት ሕይወት አካል ማድረግ እንደሚገባ ያሳሰበ ሲሆን ሁሉን አቀፍ የማህበረሰብ ኔትወርኮችን በመፍጠር እና የጋራ ዓለም አቀፋዊ አስተሳሰብን በማዳበር ላይ ያተኮረ እንደነበር ተጠቁሟል።
መረጃው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካኔ ኢየሱስ ልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን ነው
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ
የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም
t.me/evangelicalmedia
📞251 991827226 ላይ ያገኙናል
Telegram | Facebook | Youtube | Tiktok | Website | 2 753 |
| 14 | በወንጌል አላፍርምና
አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፤
ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና
ሮሜ 1÷16
የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል
የወንጌል አማኞች ድምፅ
የ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም
t.me/evangelicalmedia
📞251 991827226 ላይ ያገኙናል
Telegram | Facebook | Youtube | Tiktok | Website | 2 588 |
| 15 | https://youtu.be/706poQCIL8s | 835 |
| 16 | በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የሆለታ 44 እና የሆለታ ጭሪ አጥቢያዎች ለአዲስ አመት ከ600,000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለማህበረሰቡ የምግብ ድጋፍ አደረጉ።
በመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የሆለታ 44 አጥቢያ እና የሆለታ ጭሪ አጥቢያዎች አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ በአካባቢያቸው ለሚገኙ 432 የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርገዋል።
የሆለታ 44 አጥቢያ ለ226 አቅመ ደካሞችና ድሆች 295,500.00 ብር ወጪ በማድረግ ለእያንዳንዳቸው 10 ኪ.ግ ዱቄትና 3 ሊትር ዘይት ድጋፍ ስታደርግ እንዲሁም የሆለታ ጭሪ አጥቢያ ለ206 ችግረኞች 307,193.00 ብር ወጪ በማድረግ ዘይትና ዱቄት ድጋፍ አድርጋለች።
በተጨማሪም የሆለታ 44 አጥቢያ በኤጀሬ ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ሦስት ኩንታል አልባሳት እና የበዓል መዋያ የሚሆን የ18,000 ብር ድጋፍ ስትሰጥ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተካሄደው የወንጌል ሥርጭት 10 የሕግ ታራሚዎች ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል።
መረጃው የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲየን ነው | 2 274 |
| 17 | https://youtu.be/1tdv8snBsJI | 3 576 |
| 18 | የአሜን ቲቪ ሥራ አስኪያጅና አገልጋይ ሰብሌ በቀለ
ሰው ሁሉ ስለ ነገ ሲያስብና ሲጨነቅ ይፈራል እግዚአብሔር ግን ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።(ትንቢተ ኤርምያስ 29:11)
ይህን የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል በመጥቀስ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁበማለት መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል | 1 965 |
| 19 | https://youtu.be/eS9-j_7c73I?si=dGMSf7OdLb96tI9Q | 1 838 |
| 20 | https://youtu.be/bqe2Y682htc?si=ZpY5hGz2bjzufy-z | 1 864 |
