Top Students
#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: @UAT_Preparation1 @Freshman_Classroom @Exit_Exam_Passway እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0908398610
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Top Students
El canal Top Students (@topstudents1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 56 797 suscriptores, ocupando la posición 2 962 en la categoría Educación y el puesto 586 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 56 797 suscriptores.
Según los últimos datos del 24 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -915, y en las últimas 24 horas de -34, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 19.38%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.62% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 11 011 visualizaciones. En el primer día suele acumular 4 896 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 22.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር::
@UAT_Preparation1
@Freshman_Classroom
@Exit_Exam_Passway
እኛን ለማግኘት
@mulea27 / 0908398610”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 25 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 25 septiembre | 0 | |||
| 24 septiembre | 0 | |||
| 23 septiembre | 0 | |||
| 22 septiembre | 0 | |||
| 21 septiembre | 0 | |||
| 20 septiembre | 0 | |||
| 19 septiembre | 0 | |||
| 18 septiembre | 0 | |||
| 17 septiembre | 0 | |||
| 16 septiembre | 0 | |||
| 15 septiembre | 0 | |||
| 14 septiembre | 0 | |||
| 13 septiembre | 0 | |||
| 12 septiembre | 0 | |||
| 11 septiembre | 0 | |||
| 10 septiembre | 0 | |||
| 09 septiembre | 0 | |||
| 08 septiembre | 0 | |||
| 07 septiembre | +3 | |||
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | +21 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | 0 | |||
| 02 septiembre | 0 | |||
| 01 septiembre | 0 |
| 2 | ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 3 684 |
| 3 | 📢 ውጤታማ የአጠናን ዘዴ
------------------------------------------------
➡️ በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት
ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን።
➡️ ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል።
➡️ እነዚህን ሁለት ቁልፍ ነገሮች በትክክል ከተገበርን በትምህርታችን ውጤታማ የመሆን ሚስጥርን የመጀመሪያ ምዕራፍ አወቅን ማለት ነው።❗️
➡️ ምክንያቱም በትምህርት ላይ ፍላጎት ካሳደርንና መምህራንን የምንወድ ከሆነ ትምህርቱን ከልብ ለመከታተልና ያልገባንን ጠይቀን ለመረዳት ወኔ ይኖረናል። ✊🏾
➡️ ሌላው መሰረታዊ ነገር ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ በማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል ነው።
➡️ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት
የለብንም።
➡️ በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና ተያያዥነት ያለው ስለሚሆን ቀጣዩን ርዕስ ለመረዳትና አብሮ ለመሄድ ያስቸግረናል።
➡️ እንደዚሁም ይኸው በተደጋጋሚ ከትምህርት ገበታ የመቅረት ጉዳይ በመምህራን ዘንድ ከታወቀ መጥፎ አመለካከት በራሳችን ላይ እንዲፈጠር እናደርጋለን። ይህም ደግሞ
ከመምህራን ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውን መልካም ግንኙነት ያሻክርብናል። እንዲህ ከሆነ
ደግሞ ትምህርቱን እየጠላነው እንመጣና መጨረሻ ላይ ግድ የለሽ መሆን እንጀምራለን። ይህም የውድቀታችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ይሆናል። ❗️
➡️ ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። መምህራን ከሚሰጡን ትምህርት ጋር እያዋሃድን የምናዘጋጀው ሰፋ ያለ ግን ደግሞ ቅደም ተከተሉን
የጠበቀ፣ ግልጽና ያልተንዛዛ፣ ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቡን ብቻ የያዘ፣ የራሳችን ማስታወሻ ሊኖረን ይገባል። ✅
➡️ ማስታወሻ ማዘጋጀት ባይሆንልን ደግሞ፣ ማስታወሻ በጥንቃቄ የመያዝና ያነበቡትን ነገር ነጥብ በነጥብ የማስቀመጥ ችሎታ ካላቸው ተማሪዎች ልምድ መቅሰም አለብን፤ እንዲረዱንም መጠየቅ ይኖርብናል። አንዳንድ ተማሪዎች በዚህ የተካኑ ናቸው። ማስታወሻ ሲይዙ አጥንቱን ከስጋው ለይተው፣ ግሳንግሱንና የማያስፈልገውን አበጥረው፣ እጥር-ምጥን ያለ፣ መተው የሌለበትን ፍሬ ነገር ብቻ የያዘ፣ እጅግ ምርጥ ማስታወሻ ያዘጋጃሉ።👏🏾
ከነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። 👌🏽
➡️ በመጨረሻም የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል።
➡️ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን በማጥናት፣ የት ላይ የበለጠ ትኩረት መስጠት እንደሚፈልግ መገንዘብ ያስፈልጋል። ራሳችንን ለዕውቀትና ለፈተና ስናዘጋጅ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ታሳቢ ማድረግ አለብን። ይህን ከግምት
ውስጥ አስገብተን የምንጓዝ ከሆነ ስኬት በእጃችን ነች። ጊዜያችን በከንቱ አይባክንም። በአጭር ጊዜ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አጥንተን ብዙ ሳንደክም ውጤታማ እንሆናለን።
➡️ ሁልጊዜ የህይወታችን መርህ “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም መንገድ ይጓዛል፡” የሚል ይሁን።
"... እነዚህን ቁልፍ ሀሳቦች ተረድታችሁ ከተገበራችኋቸው ጎበዝ የማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም!❌
▪️ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇
JOIN: @FRESHMAN_2019
JOIN: @TOPSTUDENTS1
------------------------------------------ | 5 578 |
| 4 | ✅ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ እና የ Second year የ ENGINEERING ተማሪዎች በሙሉ
👉 Main points በ ሁሉም course ላይ
👉 Mid exams የምታገኙበት
👉 Final exams የምታገኙበት
👉 Short note
👉Power point
በተጨማሪም ከFreshman ጋር የተገናኙ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው::
Join us : https://t.me/truthwithrose4930 ሁሉንም በአንድ ላይ የምታገኙበት channel ነው ተቀላቀሉን 🙏
👉 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው | 6 399 |
| 5 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• ALL UNIVERSITY FRESHMAN FIRST SEMESTER COURSES
Click Here
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 646 |
| 6 | ⛔ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።
የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
JOIN: @Remedial_Classroom | 13 277 |
| 7 | በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በመጀመሪያ ሰሚስቴር የሚሰጡ ኮርሶችን ይሄን ሊንክ በመንካት ማየት ትችላላችሁ::
👇👇👇👇
https://t.me/freshman_classroom/1649 | 10 725 |
| 8 | የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።
Here is the link
https://student.ethernet.edu.et/view-placement
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM | 12 967 |
| 9 | የ Freshman ውጤታችሁ ሙሉ የUniversity ቆይታችሁን ይወስነዋል || እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምታመጡ ልንገራችሁ 👇👇👇
https://youtu.be/QQ5_mcrPqn8?si=UsxpD1WZT1GtCvYv | 11 120 |
| 10 | #AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ዓ.ም ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች) መስከረም 06 እና 07/2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
● የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአውሮፕላን ማረፊያ ዩኒቨርሲቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡
ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሒደት ገለጻ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ዘግይቶ ምዝገባ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት በዕለቱ ይጀመራል፡፡
@tikvahuniversity | 14 406 |
| 11 | #ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!! | 14 340 |
| 12 | የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 12 803 |
| 13 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• FRESHMAN TUTORIAL
🔗 FRESHMAN 2019
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 811 |
| 14 | 📢 UAT ውጤት ተለቋል።
ለNatural 76.17
ለSocial 58.75
ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 12 538 |
| 15 | ✅ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ .......
💠 Mid exams
💠 Final exams
💠 Short note
💠 Power point
💠 COC Exam
💠 Mid & Final Exam ከነመልሱ
የምንለቅበትን ቻናል ተቀላቀሉ::
📌 እንዲሁም ከFreshman ጋር የተገናኙ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው::
📌 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ✨
Join us👇👇
@Freshman_2019 | 11 809 |
| 16 | #AASTU
በ2019 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተናችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤታችሁ ተለቋል፡፡
ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
https://www.aastu.edu.et/result/
@TOPSTUDENTS1 | 10 550 |
| 17 | በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን https://stu.astu.edu.et/astu-results ላይ በመግባት ማየት ትችላላችሁ። | 10 627 |
| 18 | ተራዝሟል!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል።
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 13 419 |
| 19 | #UPDATE
✅የ2019 የ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ28-ሐምሌ 9 እንደሚሰጥ ተገለጸ
🟡የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል!
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 11 286 |
| 20 | 🌻🌻እንኳን ለ2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። 🌻🌻
➡️ አዲሱ አመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኝላችኃለን🥰
🙌 በ2018 በብዙ ፈተናዎች እና አስቸጋሪ ጊዜዎችን አልፋችሁ ይሄው ነገ 2019 ልገባ ነዉ:: 🤗 በአዲሱ አመትም ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት የምትፈልጉትን ሁሉ የምታገኙበት የስኬት እና የደስታ አመት ይሁንላችሁ 🙏
መልካም አዲስ አመት 🙏
#Share
#Share
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 12 599 |
