uk
Feedback
Top Students

Top Students

Відкрити в Telegram

#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: @UAT_Preparation1 @Freshman_Classroom @Exit_Exam_Passway እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0908398610

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Top Students

Канал Top Students (@topstudents1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 56 720 підписників, посідаючи 2 973 місце в категорії Освіта та 589 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 56 720 підписників.

За останніми даними від 27 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -849, а за останні 24 години на -13, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 19.76%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.46% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 11 211 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 4 802 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 21.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: @UAT_Preparation1 @Freshman_Classroom @Exit_Exam_Passway እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0908398610”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 28 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

56 720
Підписники
-1324 години
-2137 днів
-84930 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вер '26
вересень '26
+24
в 13 каналах
серпень '26
+276
в 23 каналах
Get PRO
липень '26
+1 293
в 18 каналах
Get PRO
червень '26
+34
в 25 каналах
Get PRO
травень '26
+9
в 16 каналах
Get PRO
квітень '26
+46
в 14 каналах
Get PRO
березень '26
+118
в 29 каналах
Get PRO
лютий '26
+173
в 26 каналах
Get PRO
січень '26
+706
в 21 каналах
Get PRO
грудень '25
+332
в 18 каналах
Get PRO
листопад '25
+889
в 26 каналах
Get PRO
жовтень '25
+534
в 38 каналах
Get PRO
вересень '25
+1 575
в 43 каналах
Get PRO
серпень '25
+151
в 6 каналах
Get PRO
липень '250
в 5 каналах
Get PRO
червень '25
+180
в 10 каналах
Get PRO
травень '25
+92
в 14 каналах
Get PRO
квітень '25
+56
в 15 каналах
Get PRO
березень '25
+55
в 18 каналах
Get PRO
лютий '25
+154
в 16 каналах
Get PRO
січень '25
+16
в 7 каналах
Get PRO
грудень '24
+179
в 17 каналах
Get PRO
листопад '24
+150
в 15 каналах
Get PRO
жовтень '24
+13
в 5 каналах
Get PRO
вересень '24
+707
в 16 каналах
Get PRO
серпень '24
+153
в 9 каналах
Get PRO
липень '24
+129
в 16 каналах
Get PRO
червень '24
+208
в 19 каналах
Get PRO
травень '24
+97
в 15 каналах
Get PRO
квітень '24
+72
в 17 каналах
Get PRO
березень '24
+61
в 6 каналах
Get PRO
лютий '24
+77
в 5 каналах
Get PRO
січень '24
+28
в 11 каналах
Get PRO
грудень '23
+1 134
в 14 каналах
Get PRO
листопад '23
+7 653
в 15 каналах
Get PRO
жовтень '23
+24 263
в 17 каналах
Get PRO
вересень '23
+27 857
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+3 602
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+6 872
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+3 813
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+2 868
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+2 612
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+3 233
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+1 871
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+1 571
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+1 460
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+2 401
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+2 488
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+716
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+898
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+2 019
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+3 906
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+4 121
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+2 923
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+682
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+322
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+304
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+501
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+1 468
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+954
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+2 252
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+3 053
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+4 843
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+316
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+294
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+280
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+593
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+1 543
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
28 вересня0
27 вересня0
26 вересня0
25 вересня0
24 вересня0
23 вересня0
22 вересня0
21 вересня0
20 вересня0
19 вересня0
18 вересня0
17 вересня0
16 вересня0
15 вересня0
14 вересня0
13 вересня0
12 вересня0
11 вересня0
10 вересня0
09 вересня0
08 вересня0
07 вересня+3
06 вересня0
05 вересня+21
04 вересня0
03 вересня0
02 вересня0
01 вересня0
Дописи каналу
ቀለሜ  ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል❓ ⏭ 12 ወሳኝ ነጥቦች 1️⃣ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ። ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ። 2️⃣መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ። 3️⃣ ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ። 4️⃣አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ.... 5️⃣ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም። 6️⃣ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ:: 7️⃣ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡ 8️⃣ ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡ 9️⃣ ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡ 1️⃣🔠 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡ 1️⃣1️⃣ ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡ 1️⃣2️⃣ እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡ ------------------------------------------------ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@top_students1 ▶️🌟💧@top_students1 ▶️🌟💧@top_students1 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

2
📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗 -------------------------------------------------- 1⃣• FANA EDUCATION 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2⃣• TOP STUDENTS       🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3⃣• QUIZ TIME 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4⃣• A+ ETHIOPIA 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6⃣• BLUE NILE ACADEMY 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7⃣• Extreme Book Series       🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 8⃣• ለFRESHMAN ተማሪዎች ለመማር ምቹ አፕልኬሽን 🔗 FRESHMAN APP Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌
669
3
🔋 High school እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንድሁም Freshman ተማርዎች. ልዩ እድል ❇️ ENGLISH BASIC course 💡EXAM based tutorial🧬🦠🧪🌡 💡EUEE [20
🔋 High school እና 12ኛ ክፍል  ተማሪዎች እንድሁም Freshman ተማርዎች.   ልዩ እድል ❇️ ENGLISH BASIC course 💡EXAM based tutorial🧬🦠🧪🌡 💡EUEE [2003 --2018] 💡👉PILOT EXAM [2015 --2017]🎁 💡Competency based Note 💡Pre entrance  exam 💡SAT VIDEO tutorial + NOTE 💡STUDY PLANE 💡Scholarship course    FRESHMAN NOTE  + [[VIDEO ]] 🇬🇧እንግሊዘኛን በአቋራጭ መንገድ ከዜሮ እስከ በራስ መተማመን እንግሊዘኛን መናገር፣ መጻፍ እና መረዳት ይፈልጋሉ? ☣️   @Basic_english    ☣️    @Basic_english ከ“እንግሊዘኛ አልችልም” ወደ “እንግሊዘኛ መናገር እችላለሁ!” 🚀 ❇️  @English_entranceplus ❇️  @English_entranceplus 🎯🎯 @FRESHMAN_NOTE   🎯🎯@MATRIC_QUESTION     እንዳያመልጣችሁ  ትጠቀማላችሁ🙏🙏🙏 የመስቀልን መሰረት በማድረግ ብዙ ተማሪዎችን የለወጠ ቻናል አቀረብነላችሁ
4 619
4
#ለ1ኛ_ዓመት_ተማሪዎች_ስለ_Grade_እና_Grade_አሰራር_ትንሽ_ነገር_እንበላችሁ። A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A   👉🏾89-85 👉🏾4 A-  👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B   👉🏾74-70 👉🏾3 B-  👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C   👉🏾59-50 👉🏾2 C-  👉🏾49-45 👉🏾1.75 D   👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል። F  👉🏾 35-0  👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። የGrade አሰራር ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። Example "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል። #Share #Share @FRESHMAN_CLASSROOM
3 735
5
#EPSU የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። ለምዝገባ
#EPSU የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ ከ9–12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➻ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ ➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው፣ ➻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ ➻ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፣ ➻ የስፖርት ልብስ። (ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።) JOIN: @TOPSTUDENTS1 ------------------------------------------
3 659
6
#Updated #የተስተካከለ #FRESHMAN_CLASSROOM_APP ➡️ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ ▪️በኖት የምትማሩበት: ሳቢ እና ማራኪ      የሆኑ: ደጋግማችሁ ብታነቡ የማይሰለቹ:      ከአዕምሮ በቀላሉ የማይጠፉ: ለማጥናት      ምቹ: ጊዜ ቆጣቢ: በቀለም ያሸበረቁ:      ሾርት ኖቶችን የሚያገኙበት ▪️በጥያቄ የምትማሩበት: በተደጋጋሚ      የሚወጡ ከ10,000 በላይ የበርካታ      አመታት Mid እና Final ፈተናዎች      ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር      የሚያገኙበት ▪️በቪዲዮ የምትማሩበት: በእያንዳንዱ      ኮርስ ግልፅ እና ጥራት ያለው የtutorial      ቪዲዮ የምታገኙበት ▪️የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች CoC ጥያቄዎች     ከነመልሱ አንድ ቦታ የምታገኙበት ▪️ሁሉንም ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን      Module በአንድ ቦታ የምታገኙበት #ሁሉንም_በአንድ_በእጅ_ስልካችሁ ➡️ DOWNLOAD አድርጉ እና የFRESHMAN ጊዜያችሁን ቀላል ያድርጉ:: ➡️ ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇 JOIN: @FRESHMAN_2019 -------------------------------------------------
7 637
7
#FRESHMAN_CLASSROOM_APP ➡️ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ ▪️በኖት የምትማሩበት: ሳቢ እና ማራኪ የሆኑ: ደጋግማችሁ ብታነቡ የማይሰለቹ: ከአዕምሮ በቀላሉ የማይጠፉ: ለማጥናት ምቹ: ጊዜ ቆጣቢ: በቀለም ያሸበረቁ: ሾርት ኖቶችን የሚያገኙበት ▪️በጥያቄ የምትማሩበት: በተደጋጋሚ የሚወጡ ከ10,000 በላይ የበርካታ አመታት Mid እና Final ፈተናዎች ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር የሚያገኙበት ▪️በቪዲዮ የምትማሩበት: በእያንዳንዱ ኮርስ ግልፅ እና ጥራት ያለው የtutorial ቪዲዮ የምታገኙበት ▪️የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች CoC ጥያቄዎች ከነመልሱ አንድ ቦታ የምታገኙበት ▪️ሁሉንም ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን Module በአንድ ቦታ የምታገኙበት #ሁሉንም_በአንድ_በእጅ_ስልካችሁ ➡️ DOWNLOAD አድርጉ እና የFRESHMAN ጊዜያችሁን ቀላል ያድርጉ:: ➡️ ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇 JOIN: @FRESHMAN_2019 -------------------------------------------------
4 222
8
ምደባ ይፋ ሆነ። በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመ+1
ምደባ ይፋ ሆነ።   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
7 344
9
📢 ውጤታማ የአጠናን ዘዴ ------------------------------------------------ ➡️ በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን። ➡️ ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል። ➡️ እነዚህን ሁለት ቁልፍ ነገሮች በትክክል ከተገበርን በትምህርታችን ውጤታማ የመሆን ሚስጥርን የመጀመሪያ ምዕራፍ አወቅን ማለት ነው።❗️ ➡️ ምክንያቱም በትምህርት ላይ ፍላጎት ካሳደርንና መምህራንን የምንወድ ከሆነ ትምህርቱን ከልብ ለመከታተልና ያልገባንን ጠይቀን ለመረዳት ወኔ ይኖረናል። ✊🏾 ➡️ ሌላው መሰረታዊ ነገር ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ በማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል ነው። ➡️ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት የለብንም። ➡️ በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና ተያያዥነት ያለው ስለሚሆን ቀጣዩን ርዕስ ለመረዳትና አብሮ ለመሄድ ያስቸግረናል። ➡️ እንደዚሁም ይኸው በተደጋጋሚ ከትምህርት ገበታ የመቅረት ጉዳይ በመምህራን ዘንድ ከታወቀ መጥፎ አመለካከት በራሳችን ላይ እንዲፈጠር እናደርጋለን። ይህም ደግሞ ከመምህራን ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውን መልካም ግንኙነት ያሻክርብናል። እንዲህ ከሆነ ደግሞ ትምህርቱን እየጠላነው እንመጣና መጨረሻ ላይ ግድ የለሽ መሆን እንጀምራለን። ይህም የውድቀታችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ይሆናል። ❗️ ➡️ ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። መምህራን ከሚሰጡን ትምህርት ጋር እያዋሃድን የምናዘጋጀው ሰፋ ያለ ግን ደግሞ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ፣ ግልጽና ያልተንዛዛ፣ ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቡን ብቻ የያዘ፣ የራሳችን ማስታወሻ ሊኖረን ይገባል። ✅ ➡️ ማስታወሻ ማዘጋጀት ባይሆንልን ደግሞ፣ ማስታወሻ በጥንቃቄ የመያዝና ያነበቡትን ነገር ነጥብ በነጥብ የማስቀመጥ ችሎታ ካላቸው ተማሪዎች ልምድ መቅሰም አለብን፤ እንዲረዱንም መጠየቅ ይኖርብናል። አንዳንድ ተማሪዎች በዚህ የተካኑ ናቸው። ማስታወሻ ሲይዙ አጥንቱን ከስጋው ለይተው፣ ግሳንግሱንና የማያስፈልገውን አበጥረው፣ እጥር-ምጥን ያለ፣ መተው የሌለበትን ፍሬ ነገር ብቻ የያዘ፣ እጅግ ምርጥ ማስታወሻ ያዘጋጃሉ።👏🏾 ከነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። 👌🏽 ➡️ በመጨረሻም የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል። ➡️ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን በማጥናት፣ የት ላይ የበለጠ ትኩረት መስጠት እንደሚፈልግ መገንዘብ ያስፈልጋል። ራሳችንን ለዕውቀትና ለፈተና ስናዘጋጅ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ታሳቢ ማድረግ አለብን። ይህን ከግምት ውስጥ አስገብተን የምንጓዝ ከሆነ ስኬት በእጃችን ነች። ጊዜያችን በከንቱ አይባክንም። በአጭር ጊዜ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አጥንተን ብዙ ሳንደክም ውጤታማ እንሆናለን። ➡️ ሁልጊዜ የህይወታችን መርህ “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም መንገድ ይጓዛል፡” የሚል ይሁን። "... እነዚህን ቁልፍ ሀሳቦች ተረድታችሁ ከተገበራችኋቸው ጎበዝ የማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም!❌ ▪️ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇 JOIN: @FRESHMAN_2019 JOIN: @TOPSTUDENTS1 ------------------------------------------
8 767
10
✅ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ እና የ Second year የ ENGINEERING ተማሪዎች በሙሉ 👉 Main points በ ሁሉም course ላይ 👉  Mid exams የምታገኙበት 👉 Final exams የምታገኙበት 👉 Short note 👉Power point  በተጨማሪም ከFreshman ጋር የተገናኙ  የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው:: Join us :   https://t.me/truthwithrose4930  ሁሉንም በአንድ ላይ የምታገኙበት channel ነው ተቀላቀሉን 🙏   👉 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
6 486
11
📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗 -------------------------------------------------- 1⃣• FANA EDUCATION 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2⃣• QUIZ TIME 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3⃣• A+ ETHIOPIA 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4⃣• ETHIOPIAN STUDENTS 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5⃣• BLUE NILE ACADEMY 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6⃣• Extreme Book Series       🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7⃣• ALL UNIVERSITY FRESHMAN FIRST SEMESTER COURSES Click Here Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌
646
12
⛔ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎ
⛔ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን። የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences JOIN: @Remedial_Classroom
17 051
13
በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በመጀመሪያ ሰሚስቴር የሚሰጡ ኮርሶችን ይሄን ሊንክ በመንካት ማየት ትችላላችሁ:: 👇👇👇👇 https://t.me/freshman_classroom/1649
13 283
14
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
16 555
15
የ Freshman ውጤታችሁ ሙሉ የUniversity ቆይታችሁን ይወስነዋል || እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምታመጡ ልንገራችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/QQ5_mcrPqn8?si=UsxpD1WZT1GtCvYv
14 151
16
#AAU በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ዓ.ም ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች) መስከረም 06 እና 07+1
#AAU በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ዓ.ም ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች) መስከረም 06 እና 07/2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ● የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ● የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል። በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአውሮፕላን ማረፊያ ዩኒቨርሲቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡ ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሒደት ገለጻ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘግይቶ ምዝገባ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት በዕለቱ ይጀመራል፡፡ @tikvahuniversity
15 995
17
#ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖 መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!!
15 863
18
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨ+1
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። 1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%) 2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%) በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ 1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%) 4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
13 822
19
📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗 -------------------------------------------------- 1⃣• FANA EDUCATION 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2⃣• TOP STUDENTS       🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3⃣• QUIZ TIME 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4⃣• A+ ETHIOPIA 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6⃣• BLUE NILE ACADEMY 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7⃣• Extreme Book Series       🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 8⃣• FRESHMAN TUTORIAL 🔗 FRESHMAN 2019 Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌
811
20
📢 UAT ውጤት ተለቋል። ለNatural 76.17 ለSocial 58.75 ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard JOIN: @TOPSTUDENTS1
📢 UAT ውጤት ተለቋል። ለNatural 76.17 ለSocial 58.75 ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard JOIN: @TOPSTUDENTS1
13 120