Top Students
#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: @UAT_Preparation1 @Freshman_Classroom @Exit_Exam_Passway እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0908398610
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Top Students
تُعد قناة Top Students (@topstudents1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 56 170 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 083 في فئة التعليم والمرتبة 600 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 56 170 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -859، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -35، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.12%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 7.04% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 12 430 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 959 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 36.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር::
@UAT_Preparation1
@Freshman_Classroom
@Exit_Exam_Passway
እኛን ለማግኘት
@mulea27 / 0908398610”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 17 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
جارٍ تحميل البيانات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 17 أكتوبر | 0 | |||
| 16 أكتوبر | 0 | |||
| 15 أكتوبر | 0 | |||
| 14 أكتوبر | 0 | |||
| 13 أكتوبر | +9 | |||
| 12 أكتوبر | 0 | |||
| 11 أكتوبر | +1 | |||
| 10 أكتوبر | 0 | |||
| 09 أكتوبر | 0 | |||
| 08 أكتوبر | 0 | |||
| 07 أكتوبر | +4 | |||
| 06 أكتوبر | 0 | |||
| 05 أكتوبر | 0 | |||
| 04 أكتوبر | 0 | |||
| 03 أكتوبر | 0 | |||
| 02 أكتوبر | 0 | |||
| 01 أكتوبر | 0 |
| 2 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• English Entrance Plus
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
9⃣• ለFRESHMAN ተማሪዎች ለመማር ምቹ አፕልኬሽን
🔗 FRESHMAN APP
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 685 |
| 3 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• English Entrance Plus
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
9⃣• ለFRESHMAN ተማሪዎች ለመማር ምቹ አፕልኬሽን
🔗 FRESHMAN APP
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 1 |
| 4 | #ENGLISH ENTRANCE EXAM FOCUSING AREAS
➡️ Based on 2000-2017 E.C Exam
1️⃣ Writing -Focus area
👉 Paragraph Type, Paragraph coherence, Word Order, Letter Writing, Punctuation and Capitalization
2️⃣ Grammar Focus Areas
👉 Tenses
👉 Passive and Active Voices
👉 Subject Verb Agreement
👉 Adverbial Clauses
👉 Common Clauses (Reason clauses, Result clauses, Contrast clauses, Purpose clauses, Relative clauses, Time clauses
👉Other Transitional Words to: Give emphasis, Focus attention on what follows, Give additional ideas, Give examples, Show sequence/order of events
👉 Comparisons
👉 As, like, as if, as though.. .
👉 Conditional Clauses:
👉 Regret/wish/unreal...
👉 Quantifiers (Each, Every, No, None, Any and Some, No one, Someone, Little and A little, A few, Few and others
👉 Uses of Modal Verbs (Obligation, Absence of Obligation, Possibility, Deduction, Ability, Permission and Request, Suggestion and Advice
👉 Gerund, Infinitive & Participle
👉 Parts of Speeches (Nouns, Pronouns, Verbs, Adverbs, Adjectives, Articles, Conjunctions, prepositions, Word formations,Use of had better, no sooner.
👉 Wh-word questions, Tag questions, Yes or No questions, Indirect questions.
👉 Main Verbs: Action Verbs, State Verbs, Transitive Verbs, vIntransitive Verbs
👉 Auxiliary Verbs (Verb to be, Verb to have, Verb to do, Modal Verbs)
➡️ Communicative Activities Focus Areas
👉 Advice, Permission, Request, Opinion, Agreement, Telephoning, Direction, Shopping, Help, Greeting/Introduction, Other contextual areas
#Share
#Share
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 9 362 |
| 5 | 📢#የ2019 ዓ.ም ፍሬሽማን ትምህርት ልጀመር ነዉ::
➡️ የFreshman First Semester ዉጤት ለምትገቡት ሙያ መስክ እና እስኪትመረቁ ድረስ ለምታስመዘግቡት ዉጤት መሰረት ነዉ::
ከ2012-2018 ዓ.ም ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የተለመዱ እና በተደጋጋሚ የሚወጡ ያለፉ አመታት የFreshman Mid እና Final ፈተናዎችን ግልፅ በሆነ መንገድ በእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር አፕልኬሽናችን ላይ አካተናል:: ተጠቀሙበት
▪️Psychology:- 400 Mid Exam
Questions and 400 Final
Exam Questions
▪️Critical Thinking:- 300 Mid
Exam Questions and 360
Final Exams
▪️Anthropology:- 150 Mid
Exam Questions and 350
Final Exam Questions
▪️Geography:- 340 Mid Exam
Questions and 400 Final
Exam Questions
▪️Moral and Ethics:- 260 Mid
Exam Questions and 200
Final Exam Questions
▪️Emerging Technology:- 290
Mid Exam Questions and
300 Final Exam Questions
▪️Entrepreneurship:- 165 Mid
Exam Questions and Final
Exam Questions
▪️C. English ll:- 200 Mid Exam
Questions and 300 Final
Exam Questions
▪️Global Trends:- 160 Mid
Exam Questions and 200
Final Exam Questions
▪️History:- 160 Mid Exam
Questions and 350 Final
Exam Questions
▪️Economics:- 200 Mid Exam
Questions and 350 Final
Exam Questions
▪️General Physics:-220 Mid
Exam Questions and 37
Final Exam Questions
▪️General Mathematics:- 200
Mid Exam Questions and
250 Final Exam Questions
#Short_note_ppt_slides_guide_books_teachers_guide_module
#ሁሉንም_በአንድ_በእጅ_ስልካችሁ
➡️ አፕልኬሽኑን ለማውረድ 🔥
👉 Download Now
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
-------------------------------------------- | 9 360 |
| 6 | ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሹመዋል ።
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 12 553 |
| 7 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• ለFRESHMAN ተማሪዎች ለመማር ምቹ አፕልኬሽን
🔗 FRESHMAN APP
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 733 |
| 8 | ➡️ ውድ የ2019 ዓ.ም ፍሬሽማን ተማሪዎች
በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች የጥሪ ማስታወቂያ በማውጣት ላይ ናቸው:: ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመንካት ማስታወቂያዎችን መከታተል ትችላላችሁ 🙌
➡️ ፈጣን ፍሬሽማን ነክ መረጃዎችን ይከታተሉ 👇👇
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
----------------------------------------------------- | 14 357 |
| 9 | ዘንድሮ 2019 ዓ.ም የስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ? | 22 333 |
| 10 | #Freshman
➡️ በ2019 University Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ:-
➡️ Freshman ስትገቡ እጅግ በጣም የሚጠቅማችሁን ወሳኙንና ምርጡን የ Freshman ቻናል እንጠቁማችሁ
➡️ FRESHMAN CLASSROOM ይባላል:: ስለዩኒቨርስቲዎች Department ገለፃ እንዲሁም
👉 Mid exams
👉 Final exams
👉 Short note
👉 Power point
👉 Assignment
👉 COC Exam
👉 Mid & Final Exam ከነ መልሳቸው ሁሉንም የሚታገኙበትን ትምህርታዊ ቻናል
📌 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
#Share
#Share
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM | 18 074 |
| 11 | ቀለሜ ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል❓
⏭ 12 ወሳኝ ነጥቦች
1️⃣ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ።
ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ።
2️⃣መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው
ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ።
3️⃣ ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ።
4️⃣አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ....
5️⃣ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም።
6️⃣ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ::
7️⃣ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡
8️⃣ ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡
9️⃣ ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡
1️⃣🔠 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡
1️⃣1️⃣ ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡
1️⃣2️⃣ እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡
------------------------------------------------
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#share
#share
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
▶️🌟💧@top_students1
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 | 17 313 |
| 12 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• ለFRESHMAN ተማሪዎች ለመማር ምቹ አፕልኬሽን
🔗 FRESHMAN APP
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 669 |
| 13 | 🔋 High school እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንድሁም Freshman ተማርዎች. ልዩ እድል
❇️ ENGLISH BASIC course
💡EXAM based tutorial🧬🦠🧪🌡
💡EUEE [2003 --2018]
💡👉PILOT EXAM [2015 --2017]🎁
💡Competency based Note
💡Pre entrance exam
💡SAT VIDEO tutorial + NOTE
💡STUDY PLANE
💡Scholarship course
FRESHMAN NOTE + [[VIDEO ]]
🇬🇧እንግሊዘኛን በአቋራጭ መንገድ
ከዜሮ እስከ በራስ መተማመን
እንግሊዘኛን መናገር፣ መጻፍ እና መረዳት ይፈልጋሉ?
☣️ @Basic_english
☣️ @Basic_english
ከ“እንግሊዘኛ አልችልም” ወደ “እንግሊዘኛ መናገር እችላለሁ!” 🚀
❇️ @English_entranceplus
❇️ @English_entranceplus
🎯🎯 @FRESHMAN_NOTE
🎯🎯@MATRIC_QUESTION
እንዳያመልጣችሁ ትጠቀማላችሁ🙏🙏🙏
የመስቀልን መሰረት በማድረግ ብዙ ተማሪዎችን የለወጠ ቻናል አቀረብነላችሁ | 5 830 |
| 14 | #ለ1ኛ_ዓመት_ተማሪዎች_ስለ_Grade_እና_Grade_አሰራር_ትንሽ_ነገር_እንበላችሁ።
A+ 👉🏾100-90👉🏾4
A 👉🏾89-85 👉🏾4
A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75
B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5
B 👉🏾74-70 👉🏾3
B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75
C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5
C 👉🏾59-50 👉🏾2
C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75
D 👉🏾44-40 👉🏾1
Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል።
F 👉🏾 35-0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል።
የGrade አሰራር
ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል።
Example
"A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን
4×5=20
If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5
3.75×5=18.75
If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3
3×3=9
So the Grade of this student will be
20+18.75+9=47.75
5+5+3=13 (Credit Hour)
47.75÷13=3.67 or (B+)
ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል።
#Share
#Share
@FRESHMAN_CLASSROOM | 12 101 |
| 15 | #EPSU
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ ከ9–12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው፣
➻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➻ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፣
➻ የስፖርት ልብስ።
(ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)
JOIN: @TOPSTUDENTS1
------------------------------------------ | 9 040 |
| 16 | #Updated #የተስተካከለ
#FRESHMAN_CLASSROOM_APP
➡️ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ
▪️በኖት የምትማሩበት: ሳቢ እና ማራኪ
የሆኑ: ደጋግማችሁ ብታነቡ የማይሰለቹ:
ከአዕምሮ በቀላሉ የማይጠፉ: ለማጥናት
ምቹ: ጊዜ ቆጣቢ: በቀለም ያሸበረቁ:
ሾርት ኖቶችን የሚያገኙበት
▪️በጥያቄ የምትማሩበት: በተደጋጋሚ
የሚወጡ ከ10,000 በላይ የበርካታ
አመታት Mid እና Final ፈተናዎች
ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር
የሚያገኙበት
▪️በቪዲዮ የምትማሩበት: በእያንዳንዱ
ኮርስ ግልፅ እና ጥራት ያለው የtutorial
ቪዲዮ የምታገኙበት
▪️የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች CoC ጥያቄዎች
ከነመልሱ አንድ ቦታ የምታገኙበት
▪️ሁሉንም ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን
Module በአንድ ቦታ የምታገኙበት
#ሁሉንም_በአንድ_በእጅ_ስልካችሁ
➡️ DOWNLOAD አድርጉ እና የFRESHMAN ጊዜያችሁን ቀላል ያድርጉ::
➡️ ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇
JOIN: @FRESHMAN_2019
------------------------------------------------- | 25 525 |
| 17 | #FRESHMAN_CLASSROOM_APP
➡️ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ
▪️በኖት የምትማሩበት: ሳቢ እና ማራኪ
የሆኑ: ደጋግማችሁ ብታነቡ የማይሰለቹ:
ከአዕምሮ በቀላሉ የማይጠፉ: ለማጥናት
ምቹ: ጊዜ ቆጣቢ: በቀለም ያሸበረቁ:
ሾርት ኖቶችን የሚያገኙበት
▪️በጥያቄ የምትማሩበት: በተደጋጋሚ
የሚወጡ ከ10,000 በላይ የበርካታ
አመታት Mid እና Final ፈተናዎች
ከእንግሊዝኛ እና አማርኛ ማብራሪያ ጋር
የሚያገኙበት
▪️በቪዲዮ የምትማሩበት: በእያንዳንዱ
ኮርስ ግልፅ እና ጥራት ያለው የtutorial
ቪዲዮ የምታገኙበት
▪️የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች CoC ጥያቄዎች
ከነመልሱ አንድ ቦታ የምታገኙበት
▪️ሁሉንም ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን
Module በአንድ ቦታ የምታገኙበት
#ሁሉንም_በአንድ_በእጅ_ስልካችሁ
➡️ DOWNLOAD አድርጉ እና የFRESHMAN ጊዜያችሁን ቀላል ያድርጉ::
➡️ ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇
JOIN: @FRESHMAN_2019
------------------------------------------------- | 4 222 |
| 18 | ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
#MoE
መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 17 545 |
| 19 | 📢 ውጤታማ የአጠናን ዘዴ
------------------------------------------------
➡️ በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት
ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን።
➡️ ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል።
➡️ እነዚህን ሁለት ቁልፍ ነገሮች በትክክል ከተገበርን በትምህርታችን ውጤታማ የመሆን ሚስጥርን የመጀመሪያ ምዕራፍ አወቅን ማለት ነው።❗️
➡️ ምክንያቱም በትምህርት ላይ ፍላጎት ካሳደርንና መምህራንን የምንወድ ከሆነ ትምህርቱን ከልብ ለመከታተልና ያልገባንን ጠይቀን ለመረዳት ወኔ ይኖረናል። ✊🏾
➡️ ሌላው መሰረታዊ ነገር ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ በማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል ነው።
➡️ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት
የለብንም።
➡️ በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና ተያያዥነት ያለው ስለሚሆን ቀጣዩን ርዕስ ለመረዳትና አብሮ ለመሄድ ያስቸግረናል።
➡️ እንደዚሁም ይኸው በተደጋጋሚ ከትምህርት ገበታ የመቅረት ጉዳይ በመምህራን ዘንድ ከታወቀ መጥፎ አመለካከት በራሳችን ላይ እንዲፈጠር እናደርጋለን። ይህም ደግሞ
ከመምህራን ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውን መልካም ግንኙነት ያሻክርብናል። እንዲህ ከሆነ
ደግሞ ትምህርቱን እየጠላነው እንመጣና መጨረሻ ላይ ግድ የለሽ መሆን እንጀምራለን። ይህም የውድቀታችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ይሆናል። ❗️
➡️ ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። መምህራን ከሚሰጡን ትምህርት ጋር እያዋሃድን የምናዘጋጀው ሰፋ ያለ ግን ደግሞ ቅደም ተከተሉን
የጠበቀ፣ ግልጽና ያልተንዛዛ፣ ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቡን ብቻ የያዘ፣ የራሳችን ማስታወሻ ሊኖረን ይገባል። ✅
➡️ ማስታወሻ ማዘጋጀት ባይሆንልን ደግሞ፣ ማስታወሻ በጥንቃቄ የመያዝና ያነበቡትን ነገር ነጥብ በነጥብ የማስቀመጥ ችሎታ ካላቸው ተማሪዎች ልምድ መቅሰም አለብን፤ እንዲረዱንም መጠየቅ ይኖርብናል። አንዳንድ ተማሪዎች በዚህ የተካኑ ናቸው። ማስታወሻ ሲይዙ አጥንቱን ከስጋው ለይተው፣ ግሳንግሱንና የማያስፈልገውን አበጥረው፣ እጥር-ምጥን ያለ፣ መተው የሌለበትን ፍሬ ነገር ብቻ የያዘ፣ እጅግ ምርጥ ማስታወሻ ያዘጋጃሉ።👏🏾
ከነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። 👌🏽
➡️ በመጨረሻም የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል።
➡️ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን በማጥናት፣ የት ላይ የበለጠ ትኩረት መስጠት እንደሚፈልግ መገንዘብ ያስፈልጋል። ራሳችንን ለዕውቀትና ለፈተና ስናዘጋጅ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ታሳቢ ማድረግ አለብን። ይህን ከግምት
ውስጥ አስገብተን የምንጓዝ ከሆነ ስኬት በእጃችን ነች። ጊዜያችን በከንቱ አይባክንም። በአጭር ጊዜ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አጥንተን ብዙ ሳንደክም ውጤታማ እንሆናለን።
➡️ ሁልጊዜ የህይወታችን መርህ “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም መንገድ ይጓዛል፡” የሚል ይሁን።
"... እነዚህን ቁልፍ ሀሳቦች ተረድታችሁ ከተገበራችኋቸው ጎበዝ የማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም!❌
▪️ልዩ እገዛ የሚያገኙበት ገፅ 👇👇
JOIN: @FRESHMAN_2019
JOIN: @TOPSTUDENTS1
------------------------------------------ | 15 640 |
| 20 | ✅ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ እና የ Second year የ ENGINEERING ተማሪዎች በሙሉ
👉 Main points በ ሁሉም course ላይ
👉 Mid exams የምታገኙበት
👉 Final exams የምታገኙበት
👉 Short note
👉Power point
በተጨማሪም ከFreshman ጋር የተገናኙ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው::
Join us : https://t.me/truthwithrose4930 ሁሉንም በአንድ ላይ የምታገኙበት channel ነው ተቀላቀሉን 🙏
👉 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው | 6 486 |
