Top Students
#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: @UAT_Preparation1 @Freshman_Classroom @Exit_Exam_Passway እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0908398610
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Top Students
کانال Top Students (@topstudents1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 57 062 مشترک است و جایگاه 2 943 را در دسته آموزش و رتبه 581 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 57 062 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 16 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -595 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -49 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.93% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.62% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 10 802 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 4 916 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር::
@UAT_Preparation1
@Freshman_Classroom
@Exit_Exam_Passway
እኛን ለማግኘት
@mulea27 / 0908398610”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 16 سپتامبر | 0 | |||
| 15 سپتامبر | 0 | |||
| 14 سپتامبر | 0 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | 0 | |||
| 11 سپتامبر | 0 | |||
| 10 سپتامبر | 0 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | +3 | |||
| 06 سپتامبر | 0 | |||
| 05 سپتامبر | +21 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
| 2 | የ Freshman ውጤታችሁ ሙሉ የUniversity ቆይታችሁን ይወስነዋል || እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምታመጡ ልንገራችሁ 👇👇👇
https://youtu.be/QQ5_mcrPqn8?si=UsxpD1WZT1GtCvYv | 4 938 |
| 3 | #AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ዓ.ም ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች) መስከረም 06 እና 07/2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
● የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአውሮፕላን ማረፊያ ዩኒቨርሲቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡
ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሒደት ገለጻ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ዘግይቶ ምዝገባ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት በዕለቱ ይጀመራል፡፡
@tikvahuniversity | 6 568 |
| 4 | #ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!! | 6 672 |
| 5 | የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብርየዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)
4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia | 7 946 |
| 6 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• FRESHMAN TUTORIAL
🔗 FRESHMAN 2019
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 811 |
| 7 | 📢 UAT ውጤት ተለቋል።
ለNatural 76.17
ለSocial 58.75
ውጤት ለማየት https://admission.aau.edu.et/dashboard
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 9 848 |
| 8 | ✅ ለ2019 ዓ.ም FRESHMAN ተማሪዎች በሙሉ .......
💠 Mid exams
💠 Final exams
💠 Short note
💠 Power point
💠 COC Exam
💠 Mid & Final Exam ከነመልሱ
የምንለቅበትን ቻናል ተቀላቀሉ::
📌 እንዲሁም ከFreshman ጋር የተገናኙ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው::
📌 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ✨
Join us👇👇
@Freshman_2019 | 9 845 |
| 9 | #AASTU
በ2019 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተናችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤታችሁ ተለቋል፡፡
ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ተከታዩን ሊንክ በመጠቀምና አድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
https://www.aastu.edu.et/result/
@TOPSTUDENTS1 | 8 630 |
| 10 | በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን https://stu.astu.edu.et/astu-results ላይ በመግባት ማየት ትችላላችሁ። | 9 210 |
| 11 | ተራዝሟል!
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል።
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 11 590 |
| 12 | #UPDATE
✅የ2019 የ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ28-ሐምሌ 9 እንደሚሰጥ ተገለጸ
🟡የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል!
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 9 708 |
| 13 | 🌻🌻እንኳን ለ2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ። 🌻🌻
➡️ አዲሱ አመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኝላችኃለን🥰
🙌 በ2018 በብዙ ፈተናዎች እና አስቸጋሪ ጊዜዎችን አልፋችሁ ይሄው ነገ 2019 ልገባ ነዉ:: 🤗 በአዲሱ አመትም ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት የምትፈልጉትን ሁሉ የምታገኙበት የስኬት እና የደስታ አመት ይሁንላችሁ 🙏
መልካም አዲስ አመት 🙏
#Share
#Share
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 10 993 |
| 14 | እነዚህን 7 ነገሮች ቀድሜ ባውቃቸው ብዙ ነገር ያቀሉልኝ ነበር || 7 Things I Wish I Knew Before The Year Began👇👇
https://youtu.be/arEszceQhpE?si=5JEPmOBPPikrN4S_ | 9 980 |
| 15 | #AAU #ልዩ_የቅበላ_ዕድል
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በቅድመ-ምረቃ ዲግሪ ፕሮግራም ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንያት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሐግብር ለመማር መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የመመዝገቢያ መስፈርቶች
● በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቃችሁ COC ያለፋችሁ
● በተገለፁት ዓመታት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዳችሁ
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 👇
መስከረም 04/2019 ዓ.ም
ይመዝገቡ 👇
https://admission.aau.edu.et
🔔 በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻላችሁ (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገባችሁ) አመልካቾች ይህ ዕድል አይመለከታችሁም ተብሏል፡፡
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM | 10 180 |
| 16 | ➡️ የ2018 ዓ.ም ማትሪክ ፈተና ያለፋችሁ እና Remedial ያለፋችሁ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉት:: Freshman ኮርስ ስትጀምሩ ልዩ ድጋፍ ያደርግላችኃል::
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM | 2 533 |
| 17 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• FRESHMAN TUTORIAL
🔗 FRESHMAN 2019
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 755 |
| 18 | 🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
📌 Worksheet
Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
📌 የአጠናን መንገድ(ስልት)
እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
📌 የጊዜ አጠቃቀም
ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
📌 አለመሰልቸት
ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
📌 ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
📌 Google
ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
Share በማድረግ ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች አድርሱ::
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM
----------------------------------------------------- | 12 365 |
| 19 | ✅ ለFreshman ተማሪዎች በሙሉ
💠 Mid exams
💠 Final exams
💠 Short note
💠 Power point
💠 COC Exam
💠 Mid & Final Exam ከነመልሱ
የምንለቅበትን ቻናል ተቀላቀሉ::
እንዲሁም ከFreshman ጋር የተገናኙ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው::
📌 ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ✨
Join us👇👇
@Freshman_2019 | 11 145 |
| 20 | Dear UAT Test Takers,
Please note that test takers who selected examination sites outside AAU will take the UAT on Monday, September 7, 2026, during Session II (11:30 a.m. – 2:00 p.m.).
The examination venues for the following sites are:
a) Ambo University: Hachalu Hundessa Campus
b) Bahir Dar University: Peda Campus
c) Jimma University: Main Campus – CISCO Building and CISCO Lab
d) Debre Markos University: Main Campus – Building 621 and Building 22
e) Jijiga University: CB20, Computer Lab 1 (CB20-R1)
f) University of Gondar: Tewodros Campus
The examination venues for the remaining sites will be announced shortly. Please follow the updates or consult the UAT coordinator at your respective site for further information.
Sincerely,
AAU Testing Center | 12 137 |
