cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ📚

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📖ማንበብ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ሙሉሰው አያደርግም!📖 ለማንኛውም ሃሳብ አስተያት @bollaye

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
62 188
Suscriptores
+2624 horas
+2457 días
+1 66930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

AMAZON 𝐄𝐓 🇪🇹🛒 አማዞን በመሸጫዎቹ ማጣሪያ ዋጋ ቅናሽ ያደረገባቸውን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ተሸጠው ሳያልቁ ፈጥነው በእጆ ያስገቡ ። ከሚያገኙት ጥቅም በትንሹ ✅ 1️⃣ ከ ዋናው መሸጫ ዋጋ የተለየ ቅናሽ 2️⃣ 0% የ Delivery ክፍያ 3️⃣ 70% ክፍያ እቃውን ከተረከቡ በሀላ 4️⃣ ፈጣን የ Delivery ጊዜ 10 ቀን 📥 የተሻለውን_ይምረጡ ✅ 🎁 to Order Join Our Channel below ☎️ https://t.me/ethio_amazon_store ☎️ https://t.me/ethio_amazon_store
Mostrar todo...
Paid Promotion! 🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ብሮት ዋጋ ሲያጣ አትዩት!! 🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ የኢኮኖሚ ሴክተር ላይ ኢንቨስት በማረግ በያመቱ ትርፍ ይውሰዱ!!! "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...." 💰💰 አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ! 💰💰 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 45 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል! 🛑የባንክ ባለቤት በመሆን 30%-45% ማትረፍ ይፈልጋሉ? 🛑መሉ መረጃውን ከላይ በፎቶ ተያይዞዋል ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት አትራፊ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ መደወል ይችላሉ።   📲0913013439📲   📲0913013439📲 ለበለጠ መረጃ በTelegram ይቀላቀሉን: 👉 t.me/stockBKGH or 👉 t.me/stockEthio
Mostrar todo...
Paid Promotion! 🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ብሮት ዋጋ ሲያጣ አትዩት!! 🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ የኢኮኖሚ ሴክተር ላይ ኢንቨስት በማረግ በያመቱ ትርፍ ይውሰዱ!!! "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...." 💰💰 አክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የግዙፍና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ! 💰💰 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት በማድረግ በአማካይ ከ30 እስከ 45 ፐርሰንት(Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይቻላል! 🛑የባንክ ባለቤት በመሆን 30%-45% ማትረፍ ይፈልጋሉ? 🛑መሉ መረጃውን ከላይ በፎቶ ተያይዞዋል ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት አትራፊ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ መደወል ይችላሉ።   📲0913013439📲   📲0913013439📲 ለበለጠ መረጃ በTelegram ይቀላቀሉን: 👉 t.me/stockBKGH or 👉 t.me/stockEthio
Mostrar todo...
📚ርዕስ:- ዮቶር ኮብላይ ካህን 📝ደራሲ:- አለማየሁ ደመቀ 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Mostrar todo...
👍 18 5🔥 2😱 2
📌#BOOKS_NEWS " ዮቶር ² " በዓለምአየሁ ደመቀ :: በቅርብ ቀን !! 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Mostrar todo...
👍 29 5🔥 1
👍 50 12🔥 3
📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖የገፅ ብዛት:- 460 📅ዓ.ም:- 2010 🔓Password:- @eotc_books_by_pdf ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! ══════════════════ SHARE and JOIN🙏 @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIOPDFBOOKS2 👆👆👆JOIN👆👆👆 ══════════════════
Mostrar todo...
14👍 3
ስለ ፍልስፍና @Zephilosophy @Zephilosophy በአገራችን በፍልስፍና ምንነትና ፋይዳ ላይ እስከ ዛሬ ሲንፀባረቅ የቆየው አመለካከት አሉታዊነቱ የሚያመዝን መሆኑ ከዚህ የእውቀት ዘርፍ ተገቢውን ጥቅም እንዳናገኝ አድርጎናል። እናም ብዙዎች ስለፍልስፍና ያላቸውን አሳቤ ስንመስከት-ከፈጣሪ ጋር መጋጨት፣ ከእውነት ከመራቅ እንዲሁም ከእብደት ጋር የተያያዘ ሆኖ አናገኘዋለን፡፡ ይህ የብዙዎች እምነት ይሁን እንጂ፣ ፍልስፍና ግን በተቃራኒው እውነትን ከመፈለግ- አልያም ጭፍን አመለካከቶችን በጥበብ ከመመርመር ባሻገር ስለፍትህ፣ ስለፖለቲካ፣ ስለ ስነ ውበት፣ ስለ መልካም ስነ-ምግባር አንዲሁም ስለመሰል የትምህርትና የአስተሳሰብ ዘርፎች እንደ የአቅጣጫው የሚያጠናና የሚመረምር አራሱን የቻለ ትልቅ የእውቀት ዘርፍ ነው። ፍልስፍና ከራሱ አልፎ ለሌሎች ታላላቅ የእውቀት ዘርፎች መሰረት የሆነና የሰው ልጅ ዛሬ እዚህ ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ጉልህ አስተዋፅዖ ያደረገ ነው። ለሁሉም ሩጫ ፍልስፍና የጀርባ አጥንቱ ነው፡፡ ምሰሶ ከሌለው ጎጆ እንደማይቆም ሁሉ፤ ፍልስፍና ከሌለ እውቀትና እውነት አንደጉም ይተናሉ። ምናልባትም ሀገራችን በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ያሳየችውን ትጋት ለፍልስፍናም አቋድሳው ቢሆን ኖሮ ፣ ሌሎች ቤት የሚያበራው ሻማ ፣ ጨለማ ውስጥ ሆነን ባላደነቅን ነበር ፣ፍልስፍና ዳቦ አያበላም እያልንም በፈላስፋው የተጋገረውን ዳቦ ተሻምተን ለመቋደስ ባልተገደድንም ነበር። በአጠቃላይ ፍልስፍና ከጨለማ_ወደ ብርሀን፣ ካለማወቅ ወደማወቅ፣ ከባርነት ወደ ነፃነት፣ ከስህተት ወደ እውነት የሚያሻግር ድልድይ ነው። ድንቅ የፍልስፍና ቻናል ይቀላቀሉ Join Now 👇👇👇👇 @Zephilosophy @Zephilosophy
Mostrar todo...
👍 16🔥 7 2🥰 1😱 1
📚ርዕስ:- ንሥር እና ምሥር (የመካነ አዕምሮ እና የመካ'ን አዕምሮ ወጎች ) 📝ደራሲ:- ቴዎድሮስ መብራቱ 📜ዘውግ:-ወጎች 📅2014ዓ.ም:- 📖የገፅ ብዛት:- 357 📌አዘጋጅ:- ⚠ማሳሰቢያ:-በመጽሐፉ ውስጥ "ጤዛ ሆቴል" እና "ዳንኪረኞቹ" የተሰኙ ጽሑፎች ከ15አመት በታች የሆኑ ልጆች እንዲያነቡ አይመከርም። 🚫>15በታች 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Mostrar todo...
👍 29 6🔥 2
📌በ 420 ሺህ ብር  ቅድሚያ ክፍያ ሩፋኤል ላይ ቤት መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?     እንግዲያውስ 👉አሁኑኑ ይደውሉ 📞  _ ባለ አንድ መኝታ 60 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 85 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 123,128,135 እና 138 ካሬ በ 10% ቅደመ ክፍያ ብቻ 50% እስከ 20 አመት የባንክ ብድር ተመቻችቷል አጠቃላይ ክፍያ ከ 4,200,000 ጀምሮ      ⏰ይፍጠኑ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ   ይደውሉ ሳይት ለመጎብኘት ቀጠሮ ያሲዙ 0961318818
Mostrar todo...