Top Students
#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ:: በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር:: እኛን ለማግኘት @mulea27 / 0965654520
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Top Students analitikasi
Top Students (@topstudents1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 58 688 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 2 901-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 543-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 58 688 obunachiga ega bo‘ldi.
18 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -649 ga, so‘nggi 24 soatda esa -68 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 14.67% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 9.65% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 8 608 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 5 664 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 43 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“#ይህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ቁሳቁሶችን የሚያጋራ የተማሪዎች ገፅ ነዉ::
በትምህርት ዓለም ትናንትም ነገም ዛሬ ነው:: ስለዚህ ዛሬውኑ አቅደህ ጀምር::
እኛን ለማግኘት
@mulea27 / 0965654520”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 19 Iyul | +1 | |||
| 18 Iyul | 0 | |||
| 17 Iyul | 0 | |||
| 16 Iyul | 0 | |||
| 15 Iyul | 0 | |||
| 14 Iyul | 0 | |||
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | 0 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | 0 | |||
| 06 Iyul | +15 | |||
| 05 Iyul | +23 | |||
| 04 Iyul | +99 | |||
| 03 Iyul | +283 | |||
| 02 Iyul | +507 | |||
| 01 Iyul | +358 |
| 2 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• የኢትዮ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 726 |
| 3 | #ለቀጣይ_አመት_ማትሪክ_ተፈታኞች
➡️ ሰላም ሰላም በቀጣይ አመት ማትሪክ ፈተና የምትፈተኑ የቻናላችን ቤተሰቦች 🙌
🔘 ሙሉ ትኩረታችሁን መማርያ መጽሐፍ ላይ አድርጉ:: ሌሎች አጋዥ መፅሐፍትን ጥያቄ ለመስራት ተጠቀሙ:: የማትሪክ ፈተና የሚዘጋጀው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተማሪዎች መማርያ መጽሐፍ (Textbooks) ላይ ነው።
🔘 መማርያ መፅሐፎችን ስታነቡ ምስሎችን (diagrams) ፣ ግራፎችን (graphs) እና ሰንጠረዦችን (tables) በደንብ ትኩረት ሰጥታችሁ ተረዱ:: አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ምስሎችንና ሰንጠረዦችን ያልፋሉ፤ የዘንድሮ ፈተና ላይ ብዙ ጥያቄዎች ወጥተውበታል።
🔘 እቅድ አውጥታችሁ በእቅድ አጥኑ:: ብዙ በእቅድ የሚመሩ ተማሪዎች የሚያስቡትን ዉጤት ያሳኩታል:: ያለ እቅድ ማጥናት መድረሻን ሳይወስኑ ጉዞ የመጀመር ያህል ነው።
🔘 ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙ:: እያንዳንዱ ሰዓት እና ደቂቃ ለማትሪክ ተፈታኝ ትልቅ ዋጋ አለው:: ጊዜ አንዴ ካለፈ የማይመለስ ውድ ሀብት ነው። ማትሪክን ለማለፍ እያንዳንዱ ደቂቃ በጥበብ መጠቀም አለባችሁ።
#Share
#Share
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 3 382 |
| 4 | ➡️ ማትሪክ ፈተና የጨረሳችሁ ቀጣይ ስራ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ስለሆነ ስለኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ መልቀቅ ጀምረናል::
JOIN: @FRESHMAN_CLASSROOM | 4 226 |
| 5 | ➡️ ተመልሰን መጥተናል 🙌
🔘 በመጨረሻም ለጥቂት ቀናት ያልተፈቀደ የፈተና ይዘት ሼር አድርጋችኃል በሚል ምክንያት ከቴሌግራም ታግዶ የነበረው ቻናላችን ተመልሷል::
🔘 በቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ በትዕግስት የቆያችሁ እና በዚህ ጊዜ ከጎናችን ለነበራችሁ በሙሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን::
📌 እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ለእናንተ የተለያዩ ትምህርታዊ መረጃዎችን ልናደርስ እና ልናግዛችሁ ዳግም ተመልሰናል::
#Share
#Share
JOIN: @TOPSTUDENTS1 | 4 898 |
| 6 | ውዶቻችን ፈተና ለእናንተ ሼር ስላደረግን ቻናላችን የኢትዮጵያ ሕግ ተጥሷል በሚል ለ10 ቀን report ተደርጎበታል::
ቻናላችንን ሙሉ በሙሉ ወደ እኛ እጅ ስመለስ እናንተን የሚጠቅሙ ስራዎችን ይዘን እንመለሳለን:: ጠብቁን🙏 | 21 |
| 7 | በትግራይ ክልል በወረቀት ለመፈተን ለተመዘገቡ 15,325 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ፈተናው ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ተፈታኞቹ በተገለፁት ቀናት በመቐለ እና በአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት እንደሚፈተኑ አገልግሎቱ ገልጿል።
ተፈታኞች ወደተገለፁት ዩኒቨርሲቲዎች ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በመግባት እና ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ላይ ኦሬንቴሽን በመውሰድ መፈተን የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አብራርቷል።
በተያያዘ በትግራይ ክልል በበይነ መረብ ለመፈተን የተመዘገቡ 14,755 ተፈታኞች በስድስቱ ዙር ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናው እየተሰጠ መሆኑ ተመልክቷል።
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 1 450 |
| 8 | ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ !
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ።
የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል።
ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል።
768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም | 2 673 |
| 9 | MATHEMATICS First Round ላይ የወጡ ግራፎችን አይታችኃል:: እነዚህ 2nd round maths ላይ የወጡ graph ጥያቄዎች ናቸው ። 1st ላይ ከወጡት የተለዩ ናቸው ። 3rd round ላይ ሊወጡ የሚችሉትን መገመት ብዙ አይከብድም ። ለምሳሌ Exponential and logarithmic graph
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 6 035 |
| 10 | ➡️ 2018 CHEMISTRY ROUND 1 ESSLCE ONLINE EXAM
#MODIFIED
📌 WITH ITS ANSWERS AND EXPLANATIONS
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 7 706 |
| 11 | ➡️ 2018 CHEMISTRY ROUND 1 ESSLCE ONLINE EXAM
#MODIFIED
📌 WITH ITS ANSWERS AND EXPLANATIONS
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 17 |
| 12 | ➡️ ለእንደዚህ አይነት ምስሎች ሁላችሁም ትኩረት ልትሰጡ ይገባል::
📌 ቀጣይ ተፈታኞች ይሰማል? 😏 | 9 191 |
| 13 | ➡️ 2018 BIOLOGY ROUND 1 ESSLCE ONLINE EXAM FULL QUESTIONS
➡️ WITH ITS ANSWERS PLUS BRIEF EXPLANATIONS
📌 React And Share With Your Friends
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 9 037 |
| 14 | ➡️ 2018 CHEMISTRY ROUND 1 ESSLCE ONLINE EXAM
➡️ WITH ITS ANSWERS
📌 React And Share With Your Friends
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 8 961 |
| 15 | ➡️ Chemistry first round Entrance Exam
📌 የዛሬ Chemistry ፈተና እጅግ ቀላሏ ጥያቄ......
#Share
#Share
JOIN: @TOP_STUDENTS1 | 8 725 |
| 16 | 🎉 All the physics formula you need for Matric
📌 20 Motion Formulas.
📌 20 Force & Laws of Motion Formulas.
📌 20 Heat & Temperature Formulas.
📌 20 Sound Wave Formulas.
📌 20 Gravitation Formulas.
📌 20 Light and Reflection Formulas.
📌 20 Modern Physics Formulas.
📌 20 Electricity Formulas.
#Share
#Share
JOIN: @TOP_STUDENTS1 | 14 760 |
| 17 | ✅ Grade 11 Chemistry Exam Based Question With Answer + Explianation 💥
📙160 CHEMISTRY GRADE 11 ADVANCED EXAM BASED QUESTION
🎯CHEMISTRY 11ኛ ክፍል አንብባቹ ከጨረሳቹ REVISION አያስፈልግም ይሄ ሚገርም ጥያቄ ከሚገርም REVISION እና EXPLIANATION ጋር:: ለማጥናት ምቹ 👌
#Share
#Share
JOIN: @TOP_STUDENTS1 | 11 649 |
| 18 | የ ቀጣይ አመት 2019 Entrance ፈተና ከሰኔ 14 ጀምሮ ይሰጣል ‼
የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል።
በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦
📌 መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። ይህም ዩኒቨርሲቲዎችን ጭምር ያካትታል ።
#Share
#Share
JOIN: @TOP_STUDENTS1 | 9 410 |
| 19 | +4 #BIOLOGY 12ኛ ክፍል ያለፉ አመታት ማትሪክ ፈተና - ለማንበብ ምቹ የሆነ በUnit የተከፋፈለ: ከነመልሱ እና ማብራሪያ ጋር 🤗
Like and share አድርጉላቸው🙏
#Share
#Share
JOIN: @TOP_STUDENTS1 | 10 884 |
| 20 | ➡️ 2018 PHYSICS FIRST ROUND ONLINE ESSLCE EXAM FULL QUESTIONS
➡️ WITH ITS ANSWERS
📌 React And Share With Your Friends
#Share
#Share
JOIN US: @TOP_STUDENTS1 | 9 889 |
