ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
Ir al canal en Telegram
ይህ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ official የቴሌግራም ገጽ ነው። ያለዎትን ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ 0929416504 ማድረስ ይችላሉ።
Mostrar más1 463
Suscriptores
-124 horas
+147 días
+5630 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+89
en 0 canales
septiembre '26
+38
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+20
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+53
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+33
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+32
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+80
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+38
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+46
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+10
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+22
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+22
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+30
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+17
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+17
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+21
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+14
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+22
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+33
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+24
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+17
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+16
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+45
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+33
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+35
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+50
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+79
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+45
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+45
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+83
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+55
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+56
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+58
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+55
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+760
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 30 octubre | 0 | |||
| 29 octubre | +1 | |||
| 28 octubre | +2 | |||
| 27 octubre | +2 | |||
| 26 octubre | +4 | |||
| 25 octubre | +2 | |||
| 24 octubre | +6 | |||
| 23 octubre | +7 | |||
| 22 octubre | +2 | |||
| 21 octubre | +2 | |||
| 20 octubre | +3 | |||
| 19 octubre | +8 | |||
| 18 octubre | +3 | |||
| 17 octubre | +4 | |||
| 16 octubre | +1 | |||
| 15 octubre | +3 | |||
| 14 octubre | +1 | |||
| 13 octubre | +2 | |||
| 12 octubre | +3 | |||
| 11 octubre | +2 | |||
| 10 octubre | +1 | |||
| 09 octubre | +1 | |||
| 08 octubre | +2 | |||
| 07 octubre | +1 | |||
| 06 octubre | +3 | |||
| 05 octubre | +4 | |||
| 04 octubre | +7 | |||
| 03 octubre | +6 | |||
| 02 octubre | +1 | |||
| 01 octubre | +5 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ✨ ወርኃዊ አስተዋጽኦ ✨
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ?
📌 በግቢ ጉባኤያችን ሒሳብ እና ንብረት ክፍል ለአገልግሎት ማስፈፀሚያ ይረዳን ዘንድ ወርኃዊ መዋጮ መሰብሰብ የጀመርን ሲሆን መዋጮውን በየባቻችሁ እንዲሁም በየቤተሰባችሁ የሚሰበስቡትን ተማሪዎች እንድትተባበሩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
📌 ወርኃዊ መዋጮ በወር 10 ብር ሲሆን፤ የሦስት ወር (30 ብር) ፣ የአምስት ወር (50 ብር) እንዲሁም የአስር ወር (100 ብር) እንደአቅማችሁ መላክ ትችላላችሁ።
📌 የዚህ ዙር መዋጮ የሚሰበሰበው ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 30 በመሆኑ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ክፍያውን መፈጸም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ።” (2ኛ ቆሮ 9፥7)
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 245 |
| 3 | ✨ዝክረ ቅዱስ ገብርኤል ✨✨
"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤ ያድናቸውማል።"
—መዝ 33(34) ፥ 7
እነሆ በዛሬው ዕለት ✨ ጥቅምት 19✨ ግቢ ጉባኤያችን የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤልን ዝክር አዘጋጅታለች።
በዕለቱ የሚኖሩን መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት እና ምስባክ
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ꔰ ጠበል ጸዲቅ
ꔰ ሥነ ጽሑፍ
ꔰ የበገና ዝማሬ
ዘካሪ፦ የ5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
📌 ሁላችንም ያልሰሙትን በማስታወስ የዚህ ሰማያዊ ደስታ እና በረከት ተካፋይ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 259 |
| 4 | ✨ ዝክረ ቅዱስ ገብርኤል ✨
📌 ነገ ሐሙስ ጥቅምት19 ከ11:50 ጀምሮ | 289 |
| 5 | ትምህርቱን ጠቅልለን ሳይመሽ በሰዓታችን እንጨርስ ዘንድ sharp 11:50 ላይ ወንድም እኅቶቻችንን ይዘን እንገኝ ። | 285 |
| 6 | ✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ዛሬ ማለትም ጥቅምት18 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 311 |
| 7 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 315 |
| 8 | ✨የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
ዛሬ ማለትም ጥቅምት 17 የ3ኛ ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ
ሰዓት፦ 12:00
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 320 |
| 9 | ✨የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 17 የ3ኛ ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ
ሰዓት፦ 12:00
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 376 |
| 10 | 📌 በግቢ ጉባኤያችን ቤተሰብ ክፍል ለ4ኛ እና 5ኛ ፋርማሲ ቤተሰቦች ተዘጋጅቶ የነበረው የቤተሰብ ጉዞ ይህንን ይመስል ነበር ። ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን እና ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን👇
https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ ።
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 415 |
| 11 | ✨ የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ ✨
📌 ማክሰኞ ጥቅምት 17 ከ12:00 ጀምሮ | 418 |
| 12 | 📌 እየጠበቅናችሁ ነው ። | 449 |
| 13 | ✨ የቤተሰብ ጉዞ ✨
የቤተሰብ ጉዟችን ቀን እነሆ ነገ ደረሰ!
በእግዚአብሔር ፈቃድ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 14 ወደ ጉለሌ ቦታኒካል ጋርደን የቤተሰብ ጉዞ እናደርጋለን።
📌 በዕለቱ የሚኖሩ መርሐ ግብራት
🥾 ሀይኪንግ
🎲 የተለያዩ ጨዋታዎች
💚 አጋፔ
📌 ማሳሰቢያ
1️⃣ ለሀይኪንግና ለጨዋታ የሚመች ልብስና ጫማ እንድትለብሱ
2️⃣ ሁላችንም ጠዋት 1:40 ጓንሳ አካባቢ ባለው የባስ መጠበቂያ እንድንገኝ
3️⃣ ሁላችሁም መታወቂያችሁን ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ!
4️⃣ አጋፔ ከጉዞው በኋላ ስለሚሆን ቁርሳችሁን በልታችሁ በሰዓት እንድትገኙ
5️⃣ ለፎቶ መነሳት የተለየ ጊዜ ስለሚኖር፣ ፎቶ ለመነሳት እንዳትዘገዩ እንጠይቃለን።
📢 የመጨረሻ ጥሪ!
ውድ ቤተሰቦቻችን፣ ለመምጣት እያሰባችሁ ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ፣ አሁንም ቦታ ስላለን እንዳትቀሩ በፍቅር እንጋብዛችኋለን!
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 524 |
| 14 | ✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
— መዝ 121፥ 1
📌 ዛሬ ማለትም ⚡️ጥቅምት 13⚡️ የአንድነት መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ።
በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 439 |
| 15 | ✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
— መዝ 121፥ 1
📌 ነገ ማለትም ⚡️ጥቅምት 13⚡️ የአንድነት መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ።
በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 461 |
| 16 | ✨ የቤተሰብ ጉዞ ✨
ግቢ ጉባኤያችን በመጪው ⚡️ቅዳሜ ጥቅምት 14⚡️ ወደ ጉለሌ ቦታኒካል ጋርደን ለ4ኛ እና 5ኛ ፋርማሲ ቤተሰቦች አስደሳች የቤተሰብ ጉዞ አዘጋጅታለች!
በዕለቱ ምን ይጠብቀናል?
🥾 በተፈጥሮ ውበት የታጀበ ሀይኪንግ
🎲 አስደሳች የቤተሰብ ፊልድ ጌሞች
💚 ፈገግታ፣ ደስታ፣ ፍቅርና የማይረሱ ትዝታዎች!
📌 የመዋጮ መጠን፦ 200 ብር
፨ መዋጮውን በየቤተሰባችሁ በሚሰበስቡ ተወካዮች በኩል መክፈል ትችላላችሁ።
📌 ስለዚህ ሁላችንም ስንመጣ የቤተሰባችንን አባላት በጉዞው ላይ እንዲገኙ እንድንቀሰቅስ እና እንድናበረታታ አደራ እንላለን ።
✨ የጥ/አ/ግ/ጉ ቤተሰብ ክፍል ✨ | 456 |
| 17 | 🌹የጽጌ ወረብ ጥናት ለጀማሪዎች 🌹
ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
📌 ዛሬ ተወዳጁን ወርኀ ጽጌ ወረብ ጥናት የምንጀምር ይሆናል። የወረብ ጥናቱ ከዚህ በፊት ወረብ አጥንታችሁ ለማታቁ እና መማር ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ስለሆነ እንድትገኙ እና እንድታጠኑ እናሳስባለን ፤ እንዲሁም ሁላችንም አጥንተው የማያውቁ ወንድም እህቶቻችንን ይዘን እንድንመጣ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
📍- ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
⏰- ማታ 12:00
📌 የመዝሙር ክፍል ግሩፕ ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ👇
https://t.me/+kJP4xS_my8U1MTlk ይጠቀሙ።
✨ የጥ/አ/ግ/ጉ መዝሙር እና ሥነ-ጥበባት ክፍል ✨
| 403 |
| 18 | 📌 ኮርሳችን የሚሆነው ነጩ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ነው። | 441 |
| 19 | ✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ዛሬ ማለትም ጥቅምት11 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 497 |
| 20 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 530 |
