ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
Kanalga Telegram’da o‘tish
TAGG is ass. of students in TASH learning orthodoxy @ Gola St. Micheal under Mahibere Kidusan Addis Ababa center Phone +251984811212 ''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን'' ንሕ ፪፥ ፳
Ko'proq ko'rsatish1 408
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+77 kun
+1330 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26Sen '26
Sentabr '26
+38
0 kanalda
Avgust '26
+20
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+53
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+33
0 kanalda
Get PRO
May '26
+32
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+80
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+38
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+46
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+10
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+22
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+22
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+30
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+17
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+17
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+14
0 kanalda
Get PRO
May '25
+22
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+33
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+24
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+17
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+16
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+33
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+35
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+50
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+79
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+45
0 kanalda
Get PRO
May '24
+83
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+55
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+56
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+58
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+55
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+760
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 28 Sentabr | +3 | |||
| 27 Sentabr | +2 | |||
| 26 Sentabr | +5 | |||
| 25 Sentabr | 0 | |||
| 24 Sentabr | 0 | |||
| 23 Sentabr | +1 | |||
| 22 Sentabr | +2 | |||
| 21 Sentabr | +3 | |||
| 20 Sentabr | +1 | |||
| 19 Sentabr | +3 | |||
| 18 Sentabr | +2 | |||
| 17 Sentabr | +1 | |||
| 16 Sentabr | 0 | |||
| 15 Sentabr | 0 | |||
| 14 Sentabr | +2 | |||
| 13 Sentabr | 0 | |||
| 12 Sentabr | 0 | |||
| 11 Sentabr | 0 | |||
| 10 Sentabr | +3 | |||
| 09 Sentabr | +3 | |||
| 08 Sentabr | 0 | |||
| 07 Sentabr | +1 | |||
| 06 Sentabr | 0 | |||
| 05 Sentabr | 0 | |||
| 04 Sentabr | +2 | |||
| 03 Sentabr | +1 | |||
| 02 Sentabr | +2 | |||
| 01 Sentabr | +1 |
Kanal postlari
| 2 | 📌 በግቢ ጉባኤያችን ተዘጋጅቶ የነበረው የመስቀል ደመራ መርሐግብር ይህንን ይመስል ነበር ፤ ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት👇
https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ።
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 223 |
| 3 | ✨ የመስቀል ደመራ መርሐ ግብር ሰዓታችን ደረሰ ✨
እየጠበቅናችሁ ነው! | 284 |
| 4 | 📌 ዛሬ የሚዘመሩ መዝሙራት ናቸው ። | 288 |
| 5 | መዝሙር ዘመስቀል .pdf | 287 |
| 6 | ✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመስቀል ደመራ መርሐግብራችን ደረሰ። ለበዓሉ ቤተሰቦቻችንን፣ ጓደኞቻችንን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምናውቀውን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር።
በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት
⚡️ጸሎት
⚡️ትምህርተ ወንጌል
⚡️ሥነ ጽሑፍ
⚡️ ጸበል ጸዲቅ
⚡️የጋራ መዝሙር
📌 ለመርሐግብሩ የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የውሃ መግዣ ብር የሚያስፈልግ ሲሆን የአቅማችንን በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ።
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 323 |
| 7 | ✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር።
📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ 0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ።
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 313 |
| 8 | ✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
— መዝ 121፥ 1
📌 ዛሬ ማለትም ⚡️መስከረም 15 ⚡️ የአንድነት መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ።
በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 290 |
| 9 | ✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር።
📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ 0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ።
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 344 |
| 10 | ✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ዛሬ ማለትም መስከረም 13 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 349 |
| 11 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 302 |
| 12 | ✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር።
📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ 0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ።
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 365 |
| 13 | ✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር።
📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ 0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ።
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 436 |
| 14 | ✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን።
📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር።
📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ 0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ።
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 397 |
| 15 | Matn yo'q... | 468 |
| 16 | Matn yo'q... | 425 |
| 17 | 📌 ዛሬ የምናጠናው አብነት ነው። | 466 |
| 18 | ✨ ልዩ የዐውደ ዓመት መርሐግብር ✨
📌 ነገ ዓርብ ከ11:50 ጀምሮ | 575 |
| 19 | ✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ዛሬ ማለትም መስከረም 6 የC1, New C2 እና
Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 508 |
| 20 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 498 |
