ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ official የቴሌግራም ገጽ ነው። ያለዎትን ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ 0929416504 ማድረስ ይችላሉ።
نمایش بیشتر1 427
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+167 روز
+2730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+29
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+38
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+53
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+33
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+32
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+80
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+38
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+46
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+10
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+22
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+22
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+30
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+21
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+14
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+22
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+33
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+24
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+16
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+33
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+35
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+50
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+79
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+83
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+55
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+56
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+58
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+55
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+760
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 اکتبر | +2 | |||
| 07 اکتبر | +1 | |||
| 06 اکتبر | +3 | |||
| 05 اکتبر | +4 | |||
| 04 اکتبر | +7 | |||
| 03 اکتبر | +6 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | +5 |
پستهای کانال
| 2 | ✨ የመጽሐፍ ቅዱስ challange ✨
የእግዚአብሔርን ቃል እንዳላነብ የሚከለክለኝ ማነው?
በዕቅበተ እምነት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ንዑስ ክፍል በኩል የሐዲስ ኪዳንን መጻሕፍት በዚህ ዓመት ለማጥናት ። በዚህም በቀን አንድ ምዕራፍ እያነበብን፣ በእነርሱ ላይ የሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካሉ ደግሞ በእግዚአብሔር እርዳታ እየተመለሰልን፣ ቀናችንን በእግዚአብሔር ቃል እንድናስባርክ በፍቅር ጠርተንዎታል።
ሁላችንም ይህንን የመንፈሳዊ ማዕድ ጥሪ በመቀበል፤ ላልሰሙ ወንድም እና እህቶቻችን መልእክቱ እንዲደርሳቸው በማድረግ የጥናቱ አካል እንድንሆን በጌታ ፍቅር ተጋብዘናል። ቻናሉን ለመቀላቀል 👇 ይህንን ይጠቀሙ።
https://t.me/+FrIP9uvqhu44N2Nk
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 228 |
| 3 | 📌 ዛሬ የምናጠናው አብነት ነው። | 215 |
| 4 | بدون متن... | 222 |
| 5 | መዓዛ ጣዕሙ (3).ogg | 1 |
| 6 | ✨ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር ✨
📌 ዛሬ ማለትም መስከረም 29 ግቢ ጉባኤያችን ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር አዘጋጅታለች ፤ ስለዚህ ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ።
በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ꔰ የበገና ዝማሬ
ꔰ የአብነት ጥናት
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 262 |
| 7 | ✨ ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር
✨
📌 ነገ ዓርብ መስከረም 28 ከ11:50 ጀምሮ | 271 |
| 8 | 📌የጥያቄና መልስ ውድድር📌
ሰላም ቤተሰቦቻችንን እንደምን ከረማችሁ?
እንኳን ለዘመነ ጽጌ አደረሳችሁ!
የቤተመጽሐፍት ክፍላችን እንደተለመደው በዚህ የመስከረም ወር መጨረሻ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል፤ ጥያቄዎቹ አርብ ማታ 3:00 ላይ በዚሁ የቤተመጽሐፍት ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ይሆናል፤ እየገባችሁ ተሳተፉ።
የቤተመጽሐፍት ቻናል ለመቀላቀል
👉https://t.me/metsihafenanbib
✨መልካም ዕድል✨ | 306 |
| 9 | ✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ዛሬ ማለትም መስከረም 27 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 323 |
| 10 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 363 |
| 11 | ✨ የ2018/2019 ሥራ አስፈጻሚዎች ✨
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት ካላችሁ ከላይ በተዘረዘሩት ስልክቁጥር በመደወል ወይም በአካል በማግኘት መጠየቅ ትችላላችሁ ።
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 380 |
| 12 | 📌 ዛሬ የምንዘምራቸው መዝሙራት ናቸው። | 347 |
| 13 | ✨ ለፋርማሲ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር ✨
ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ማክሰኞ መስከረም 26 ግቢ ጉባኤያችን ለፋርማሲ ተማሪዎች እንኳን ከክረምቱ እረፍት ወደ የምትወዱት ግቢ ጉባኤ በደህና መጣችሁ ለማለት እንዲሁም የ2019 ዓ.ምን መክፈቻ ጉባኤ አዘጋጅታለች። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን።
📌 የሜድስን ተማሪዎች መርሐግብሩ የተዘጋጀው ለእናንተም ስለሆነ ወንድም እኀቶቻችሁን ይዛችሁ መርሐግብሩ ላይ እንድትገኙ አደራ እንላለን።
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 405 |
| 14 | ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ማክሰኞ መስከረም 26 ግቢ ጉባኤያችን ለፋርማሲ ተማሪዎች እንኳን ከክረምቱ እረፍት ወደ የምትወዱት ግቢ ጉባኤ በደህና መጣችሁ ለማለት እንዲሁም የ2019 ዓ.ምን መክፈቻ ጉባኤ አዘጋጅታለች። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን።
📌 የሜድስን ተማሪዎች መርሐግብሩ የተዘጋጀው ለእናንተም ስለሆነ ወንድም እኀቶቻችሁን ይዛችሁ መርሐግብሩ ላይ እንድትገኙ አደራ እንላለን።
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 409 |
| 15 | ✨ የፋርማሲ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር ✨
📌 ማክሰኞ መስከረም 26 ከ 11:50 ጀምሮ | 445 |
| 16 | 🌹የወርኃ ጽጌ የማኅሌተ ጽጌ challenge 🌹
ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
📌 ለዚህ ዓመት ወርኃ ጽጌ በግቢ ጉባኤያችን የአብነት ክፍል የተዘጋጀ ✨የማኅሌተ ጽጌ ቻሌንጅ✨ ዛሬ ማታ 2:00 እንጀምራለን።
🌹አላማ፡ የጽጌን ማኅሌት በጥሩ ተነሳሽነት ለመቆም የማኅሌተ ጽጌ ንባቡን ዜማውን እና ትርጉሙን በተወሰነ ተረድተን አብረን ከሊቃውንቱ ጋር እንድናመሰግን ነው።
🌹የሚያስፈልገው በቀን 15-20 ደቂቃ ነው።
🌹ይህንን መልእክት ማህሌት መቆም ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ አጋሩ።
🌹ከቅዳሜ መስከረም 23 - ጥቅምት 30 (የመጨረሻው የጽጌ እሑድ)
ጉባኤ አርድእት https://t.me/+hgzeS8Hb4IcwMTU0 ላይ ይጠብቁን።
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 545 |
| 17 | 📌 ዛሬ የአንድነት መርሐግብር አይኖረንም። | 572 |
| 18 | 🌹የወርኃ ጽጌ የማኅሌተ ጽጌ challenge🌹
ለዚህ ዓመት ወርኃ ጽጌ በግቢ ጉባኤያችን የአብነት ክፍል የተዘጋጀ ✨የማኅሌተ ጽጌ ቻሌንጅ✨ እነሆ ብለናል🎉
🌹አላማ፡ የጽጌን ማኅሌት በጥሩ ተነሳሽነት ለመቆም የማኅሌተ ጽጌ ንባቡን ዜማውን እና ትርጉሙን በተወሰነ ተረድተን አብረን ከሊቃውንቱ ጋር እንድናመሰግን ነው።
🌹የሚያስፈልገው በቀን 15-20 ደቂቃ ነው።
🌹ዜማው በጣም የሚደጋገም ስለሆነ አንዴ ከተረዳችሁት በጣም ቀላል ነው ስለዚህ ስትጀምሩ ተስፋ እንዳትቆርጡ
🌹ከሐሙስ መስከረም 23 - ጥቅምት 30 (የመጨረሻው የጽጌ እሑድ)
ጉባኤ አርድእት https://t.me/+hgzeS8Hb4IcwMTU0 ላይ ይጠብቁን። | 669 |
| 19 | 📌 እንደሚታወቀው ዛሬ መምህራችን ስለማይመቻቸው ኮርስ አይኖረንም ። | 569 |
| 20 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 658 |
