የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Ir al canal en Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Mostrar más2 790
Suscriptores
Sin datos24 horas
+87 días
+1730 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+63
en 1 canales
septiembre '26
+62
en 1 canales
Get PRO
agosto '26
+86
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+108
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+96
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+71
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+46
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+24
en 2 canales
Get PRO
febrero '26
+38
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+48
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+55
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+59
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+55
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+43
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+56
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+82
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+62
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+55
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+93
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+62
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+64
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+141
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+158
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+129
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+126
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+74
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+65
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+67
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+166
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+77
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+100
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+82
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+148
en 3 canales
Get PRO
enero '24
+146
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+141
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+74
en 1 canales
Get PRO
octubre '23
+40
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+80
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+35
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+74
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+52
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+32
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+22
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+26
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+47
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+29
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+21
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+18
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+14
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+16
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+22
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+44
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+15
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+19
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+24
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+34
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+31
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+77
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+120
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+57
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+34
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+80
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+27
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+37
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+315
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 30 octubre | +2 | |||
| 29 octubre | +2 | |||
| 28 octubre | 0 | |||
| 27 octubre | +1 | |||
| 26 octubre | +5 | |||
| 25 octubre | +1 | |||
| 24 octubre | +9 | |||
| 23 octubre | +2 | |||
| 22 octubre | +1 | |||
| 21 octubre | +4 | |||
| 20 octubre | 0 | |||
| 19 octubre | +1 | |||
| 18 octubre | +2 | |||
| 17 octubre | +4 | |||
| 16 octubre | +1 | |||
| 15 octubre | +1 | |||
| 14 octubre | +1 | |||
| 13 octubre | +1 | |||
| 12 octubre | +1 | |||
| 11 octubre | +2 | |||
| 10 octubre | 0 | |||
| 09 octubre | +5 | |||
| 08 octubre | +3 | |||
| 07 octubre | +2 | |||
| 06 octubre | +2 | |||
| 05 octubre | +3 | |||
| 04 octubre | +4 | |||
| 03 octubre | +2 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | +1 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፦ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልኽ ዘንድ የምትሻውን ለምን አለው፤ኤልሳዕም፦መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት ዕጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ አለ። ርሱም፦አስቸጋሪ ነገር ለምነኻል፤ነገር ግን፥ከአንተ ዘንድ በተወሰድሁ ጊዜ ብታየኝ ይኾንልሃል፤አለዚያ ግን አይሆንልህም አለ።
፪ኛ ነገ ፪፥፱-፲
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 256 |
| 3 | Sin texto... | 461 |
| 4 | ወድ የባለትዳር አባላት ለጥቅምት 29/2019 ዓ/ም ጉባዔ ስትመጡ በጉባዔው የምናስታውሰው/የምናጠናው/ የህዳር ሚካኤል በዓል የሚዘመሩ መዝሙራት ናቸው ባላችሁ ጊዜ አይታችሁ እና በጥናት/በማስታወስ/ ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እንዲረዳ ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው መልካም የጥናት/የማስታወስ/ ጊዜ ይሁንላችሁ።
በጉዔያችን ቀን በሰላም ያገናኘን | 98 |
| 5 | ወርሐዊው የባለትዳር የጉባኤ ቀን እየደረሰ ነው። ከወዲሁ የጊዜ ቀጠሮዎን ያስተካክሉ። | 469 |
| 6 | ዐመፀኛዎችን፦አትበድሉ አልዃቸው፥ኀጢአተኛዎችንም፦ቀንዳችኹን አታንሡ፤ ቀንዳችኹን፡ እስከ ላይ አታንሡ፥በእግዚአብሔርም ላይ ዐመፅን አትናገሩ።
መዝ ፸፬፥፬-፭
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 489 |
| 7 | #ለፍኖት
የተከበራችሁ የፍኖተ ብርሃን አባላትና ወዳጆች በሙሉ፤ ሰንበት ት/ቤታችንን የምንደግፍበት አንዱ መንገድ ወርሐዊ አስተዋጾአችንን በአግባቡ በመክፈል ሲሆን፤ በወር 100 ብር በዓመት 1,200 በመክፈል፤ ለረጅም ጊዜ ያልከፈልን አባላት፤ ኃላፊነታችንን በመወጣት አገልግሎቱ እንዲጠናከር የበኩላችንን ግዴታ እንድንወጣ አደራ እንላለን።
#ድጋፋችንን_በወርሐዊ_አስተዋጽኦ_እንጀምር! | 581 |
| 8 | #ለጎላ_ቅዱስ_ሚካኤል_ልጆችና_ወዳጆች
#ለፍኖተ_ብርሃን_ሰ/ት/ቤት_ልጆች
#ለሰንበት_ት/ቤት_ዕድገት_ደጋፊዎች
#ለበጎ_አድራጊ_ክርስቲያኖች
ይድረስልን! | 618 |
| 9 | ማታ 2:00 ይጠብቁን | 596 |
| 10 | ፍኖተ ብርሃን ትጣራለች ...!!! | 612 |
| 11 | ከቤትኽ ጠል ይጠጣሉ፥ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለኽ። የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤በብርሃንኽ ብርሃንን እናያለን።
መዝ ፴፭፥፰-፱
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 590 |
| 12 | "...ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።" መዝ 44፥22
በአርሲ ምድር በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ስላለው መከራ በጽኑ እንቃወማለን፤ ለክርስቲያን ሁሉ በሃይማኖት መጽናት እና ከሃዘን መጽናናትን ይሰጣቸው ዘንድ ሁላችንም በጸሎተ ማርያም እናስባቸው። ከሰማዕታት በረከት ያድለን! እኛንም በሃይማኖት ያጽናን።
"ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ..." ማቴ 10፥28 | 646 |
| 13 | እስጢፋኖስም ጸጋንና ኀይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር።
የሐዋ ስራ ፮፥፰
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 586 |
| 14 | ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
ምልአተ ጉባኤ የተሰጠ የኀዘን መግለጫ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን ጥቅምት 10 እና 14 ቀን 2019 ዓ/ም በመርቲ ወረዳ አንጋዳ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎራ ሲሊንጎ 14 ምእመናን፣ በሸርካ ወረዳ ጠሬታ ጮሌ ቢርቦ 46 ምእመናን ግፍን በተሞላ ጭካኔ ተገድለው ሕይወታቸው ማለፉን፣ የ20 ምእመናን መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ መቃጠላቸውን፣ ከ20 በላይ የሆኑ ወገኖቻችን ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል እንደሚገኙ ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የቀረበውን ሪፖርት የሰማነው በከፍተኛ ኀዘን ነው፡፡
በአርሲ ሀገረ ስብከትና በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች በሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ንፁሐን ልጆቻችን ላይ የሚፈጸመው እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ጭፍጨፋ፣ መፈናቀል፣ የአካልና የንብረት ጉዳት ተከታታይነት ባለው ሁኔታ፣ ያለማቋረጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱና ከአሁን በፊትም በዞኑ ሥር በሚገኙ ወረዳዎች በርካታ ምእመናን መገደላቸው የሚታወስ ነው፡፡
በመሆኑም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን እጅግ አሳዛኝ ግፍና መከራ ጥልቅ በሆነ የኃዘን ስሜት ተመልክቶ እንዲህ ዓይነቱ አስነዋሪ ድርጊት በየትኛውም እምነት አስተምህሮም ሆነ በሰው ልጅ ሰብዓዊ መብት ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው፣ የሃይማኖት ነፃነትና በሕይወት የመኖር ሕገ መንግሥታዊ መብትን የጣሰ፣ ከሃይማኖትም ሆነ ከተፈጥሮ ሕገ ሰብእና የወጣ፣ ተከባብሮ የመኖር ሀገራዊ ዕሴቶቻችንን የሚያጠፋ፣ ሊወገዝ የሚገባው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጽኑ አውግዞታል፡፡
የንፁሐኑ ግድያ እንዲቆም ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው መንግሥታዊ አካላትም ይህን ኢ-ሰብዓዊ የሆነ ተግባር በይፋ በማውገዝና በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጠውን በሕይወት የመኖርና በነጻነት የማምለክ መብትን እንዲያስከብሩልን፣ ይህን አስነዋሪ ድርጊት የፈጸሙትን ወንጀለኞችም ለሕግ በማቅረብ የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ በተጨማሪ እንዲህ ዓይነቱ አረመኔያዊ ተግባር ከእንግዲህ በኋላ እንዳይደገም አስፈላጊውን የሕግ ከለላ በመስጠት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በጥብቅ ያሳስባል፡፡
በደረሰው የልጆቻችን ሕልፈተ ሕይወት የተሰማንን ከፍተኛ ኃዘን በድጋሚ እየገለጽን፣
- ምእመናን ልጆቻችን በያሉበት ተመሳሳይ ጥቃት እንዲይደርስባቸው መንግሥት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርግላቸው ፣
- የሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥተው ችግሩ እስከሚፈታ ድረስ እንደመንግሥት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርጉና አደጋዎችን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እንዲሠሩ እያሳሰብን ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን በመመኘት በግፍ ሕይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዕረፍተ ነፍስንና ክብረ ሰማዕታትን እንዲያድልልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትጸልያለች፡፡
በመጨረሻም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ/ም በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አባላት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ጸሎተ ፍትሐት እንዲፈጸም፣
ነገ ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ከሥርዓተ ቅዳሴ በኋላ በመላው ዓለም በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማትና አድባራት በሙሉ ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግ፣
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ከሚመለከተው የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ጋር ቀጠሮ ተይዞለት ውይይት እንዲያደርግና በቀጣይም ችግሩን በዛላቂነት ለመፍታት ጥናት የሚያደርጉ አባቶችን፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንንና የሕግ ባለሙያዎችን ያካተተ ኮሚቴ እንዲሰየም መመሪያ በመስጠት ተገቢው ጥረት እንዲደረግ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ወስኗል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ
ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ | 646 |
| 15 | ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት። ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥
ሉቃ ፩፥፵፩-፵፪
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 646 |
| 16 | የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ዳዊት ፍቅሬ አያት አርፈዋል። ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ቀጨኔ መድኀኔዓለም ቤ/ክ ከቀኑ 6:00 ሰዓት የሚፈጸም በመሆኑ በቀብሩ ላይ መገኘት የምትችሉ ተገኝተን እንዲሁም በመኖሪያ ቤታቸው 43 ጂምናዚየም አካባቢ በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን። ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com | 638 |
| 17 | Sin texto... | 774 |
| 18 | #ጉባኤ_ጽዮን
አዘጋጅ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ክፍል ጋራ በመተባበር።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 871 |
| 19 | ስምኽን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለኹ፥በጉባኤም መካከል አመሰግንኻለኹ። እግዚአብሔርን የምትፈሩ፥አመስግኑት፤የያዕቆብ ዘር ዅላችኹ፥አክብሩት፥የእስራኤልም ዘር ዅላችኹ፥ፍሩት።
መዝ ፳፩፥፳፪-፳፫
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን!
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc | 717 |
| 20 | Sin texto... | 831 |
