ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ
Відкрити в Telegram
ይህ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ official የቴሌግራም ገጽ ነው። ያለዎትን ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ 0929416504 ማድረስ ይችላሉ።
Показати більше1 472
Підписники
+224 години
+87 днів
+4730 днів
Завантажуємо дані
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
листопад '26лист '26
листопад '26
+15
в 0 каналах
жовтень '26
+91
в 0 каналах
Get PRO
вересень '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
серпень '26
+20
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+53
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+33
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+80
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+10
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+22
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+16
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+35
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+79
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+83
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+56
в 1 каналах
Get PRO
лютий '24
+58
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+760
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 07 листопада | 0 | |||
| 06 листопада | +3 | |||
| 05 листопада | +2 | |||
| 04 листопада | +3 | |||
| 03 листопада | +1 | |||
| 02 листопада | +2 | |||
| 01 листопада | +4 |
Дописи каналу
✨ መንፈሳዊ ጉዞ ✨
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" —መዝ 121፥1ግቢ ጉባኤያችን በጉጉት የምንናፍቀውን መንፈሳዊ ጉዞ በመጪው ✨ ህዳር 20 ✨ ወደ አያት ጣፎ መካነ ሕይወት መድኃኔዓለም እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን አዘጋጅታለች ። 📌 የጉዞ ዋጋ ⚡️400 ብር (ለIntern እና ተመርቀው ለወጡ 450 ብር) 📌 ትኬቶቹን ፦ ⚡️ በየባቻችሁ ከሚያዞሩ ልጆች እንዲሁም በየመርሐግብሩ ⚡️ በ0912418449 (አርሴማ) ወይም 0933918778 (ኤርምያስ) በመደወል ⚡️ በCBE 1000813602079 (Arsema Fikre) ብር በማስተላለፍ የደረሰኙን Screenshot @arsem12 ላይ በመላክ ማግኘት ትችላላችሁ ። ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
| 2 | ✨የኪነ ጥበብ ምሽት ✨✨
እነሆ ስንናፍቀው የነበረው የኪነ-ጥበብ ምሽት መርሐግብራችን ደረሰ!
በዕለቱ የሚኖሩን መርሐግብራት
ꔰ ግጥም
ꔰ መነባንብ
ꔰ መዝሙር በቅንብር
ꔰ ተውኔት
ꔰ የጋራ ዝማሬ
ꔰ ዕጣ ማውጣት
ꔰ ለሥነ ጽሑፍ አሸናፊዎች ሽልማት
ሰዓት፦ 11፡30
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
📌 ሁላችንም ያልሰሙትን በማስታወስ ከዚህ የጥበብ ማዕድ ተካፋይ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 188 |
| 3 | ✨ የኪነ ጥበብ ምሽት ✨
📌 ነገ ዓርብ ጥቅምት 27 ከ11:30 ጀምሮ | 245 |
| 4 | ✨መንፈሳዊ ጉዞ ✨
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"
—መዝ 121፥1
ግቢ ጉባኤያችን በጉጉት የምንናፍቀውን መንፈሳዊ ጉዞ በመጪው ✨ ህዳር 20 ✨ ወደ አያት ጣፎ መካነ ሕይወት መድኃኔዓለም እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን አዘጋጅታለች ።
📌 የጉዞ ዋጋ
⚡️400 ብር (ለIntern እና ተመርቀው ለወጡ 450 ብር)
📌 ትኬቶቹን ፦
⚡️ በየባቻችሁ ከሚያዞሩ ልጆች እንዲሁም በየመርሐግብሩ
⚡️ በ0912418449 (አርሴማ) ወይም 0933918778 (ኤርምያስ) በመደወል
⚡️ በCBE 1000462186308 (Arsema Fikre) ብር በማስተላለፍ የደረሰኙን Screenshot @arsem12 ላይ በመላክ ማግኘት ትችላላችሁ ።
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 298 |
| 5 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 267 |
| 6 | 📌 ኮርሳችን የሚሆነው ነጩ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ከቤተ - መጽሐፍት አጠገብ ያለው አዳራሽ ነው ። | 288 |
| 7 | ✨የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
ዛሬ ማለትም ጥቅምት 24 የ3ኛ ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ
ሰዓት፦ 11:50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 321 |
| 8 | ✨ የኪነ ጥበብ ምሽት ✨
📌 ዓርብ ጥቅምት 27 ከ11:30 ጀምሮ | 349 |
| 9 | ✨ መዝሙር ጥናት ✨
የተወደዳችሁ ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
📌 ከዚህ ቀደም ዘወትር ማክሰኞ ሲደረግ የነበረው የመዝሙር ጥናታችን ወደ ሰኞ ተዘዋውሯል። ስለዚህ ሁላችንም ወንድም እኅቶቻችንን ይዘን በዕለቱ ተገኝተን መዝሙር እንድናጠና በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 411 |
| 10 | 📌 ዛሬ የአንድነት መርሐግብር አይኖረንም ። | 545 |
| 11 | ✨ ወርኃዊ አስተዋጽኦ ✨
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ?
📌 በግቢ ጉባኤያችን ሒሳብ እና ንብረት ክፍል ለአገልግሎት ማስፈፀሚያ ይረዳን ዘንድ ወርኃዊ መዋጮ መሰብሰብ የጀመርን ሲሆን መዋጮውን በየባቻችሁ እንዲሁም በየቤተሰባችሁ የሚሰበስቡትን ተማሪዎች እንድትተባበሩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
📌 ወርኃዊ መዋጮ በወር 10 ብር ሲሆን፤ የሦስት ወር (30 ብር) ፣ የአምስት ወር (50 ብር) እንዲሁም የአስር ወር (100 ብር) እንደአቅማችሁ መላክ ትችላላችሁ።
📌 የዚህ ዙር መዋጮ የሚሰበሰበው ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 30 በመሆኑ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ክፍያውን መፈጸም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ።” (2ኛ ቆሮ 9፥7)
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 695 |
| 12 | ✨ዝክረ ቅዱስ ገብርኤል ✨✨
"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤ ያድናቸውማል።"
—መዝ 33(34) ፥ 7
እነሆ በዛሬው ዕለት ✨ ጥቅምት 19✨ ግቢ ጉባኤያችን የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤልን ዝክር አዘጋጅታለች።
በዕለቱ የሚኖሩን መርሐግብራት
ꔰ ጸሎት እና ምስባክ
ꔰ ትምህርተ ወንጌል
ꔰ ጠበል ጸዲቅ
ꔰ ሥነ ጽሑፍ
ꔰ የበገና ዝማሬ
ዘካሪ፦ የ5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
📌 ሁላችንም ያልሰሙትን በማስታወስ የዚህ ሰማያዊ ደስታ እና በረከት ተካፋይ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 501 |
| 13 | ✨ ዝክረ ቅዱስ ገብርኤል ✨
📌 ነገ ሐሙስ ጥቅምት19 ከ11:50 ጀምሮ | 472 |
| 14 | ትምህርቱን ጠቅልለን ሳይመሽ በሰዓታችን እንጨርስ ዘንድ sharp 11:50 ላይ ወንድም እኅቶቻችንን ይዘን እንገኝ ። | 454 |
| 15 | ✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ዛሬ ማለትም ጥቅምት18 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን
ሰዓት፦ 11፡50
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 539 |
| 16 | ✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ?
ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን።
ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00
ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ)
ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
Links 👇
Instagram | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 496 |
| 17 | ✨የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
ዛሬ ማለትም ጥቅምት 17 የ3ኛ ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ
ሰዓት፦ 12:00
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 491 |
| 18 | ✨የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ✨
“ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”
ምሳሌ 23፥12
ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?
ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 17 የ3ኛ ፣ 4ኛ እና 5ኛ ዓመት ፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ።
📌 የኮርስ ርዕስ: የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ
ሰዓት፦ 12:00
ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን
✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨ | 501 |
| 19 | 📌 በግቢ ጉባኤያችን ቤተሰብ ክፍል ለ4ኛ እና 5ኛ ፋርማሲ ቤተሰቦች ተዘጋጅቶ የነበረው የቤተሰብ ጉዞ ይህንን ይመስል ነበር ። ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን እና ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን👇
https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ ።
✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨ | 560 |
| 20 | ✨ የፋርማሲ ተማሪዎች የጋራ ኮርስ ✨
📌 ማክሰኞ ጥቅምት 17 ከ12:00 ጀምሮ | 494 |
