ru
Feedback
ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

Открыть в Telegram

TAGG is ass. of students in TASH learning orthodoxy @ Gola St. Micheal under Mahibere Kidusan Addis Ababa center Phone +251984811212 ''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን'' ንሕ ፪፥ ፳

Больше
1 402
Подписчики
-124 часа
+47 дней
+930 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сент. '26
сентябрь '26
+28
в 0 каналах
август '26
+20
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+53
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+33
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+32
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+80
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+38
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+10
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+22
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+16
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+35
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+79
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+83
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+56
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+58
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+760
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
25 сентября0
24 сентября0
23 сентября+1
22 сентября+2
21 сентября+3
20 сентября+1
19 сентября+3
18 сентября+2
17 сентября+1
16 сентября0
15 сентября0
14 сентября+2
13 сентября0
12 сентября0
11 сентября0
10 сентября+3
09 сентября+3
08 сентября0
07 сентября+1
06 сентября0
05 сентября0
04 сентября+2
03 сентября+1
02 сентября+2
01 сентября+1
Посты канала
✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ  የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን። 📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር። 📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ 0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ። Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨

2
✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"   — መዝ 121፥ 1 📌 ዛሬ ማለትም ⚡️መስከረም 15 ⚡️  የአንድነት መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ። በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት  ꔰ ጸሎት ꔰ ትምህርተ ወንጌል ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
139
3
✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የ
✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ  የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን። 📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር። 📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ            0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ። Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
208
4
✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨ “ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”  ምሳሌ 23፥12 ዛሬ ማለትም መስከረም 13 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ። 📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን  ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
239
5
✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨ ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን። ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00 ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
235
6
✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የ
✨ልዩ የመስቀል ደመራ መርሐግብር ✨ ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ለሚኖረን መርሐግብር የችቦ፣ የዳቦ እንዲሁም የፍልጥ እንጨት መግዣ ብር የሚያስፈልግ ስለሆነ  የአቅማችንን በመስጠት ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን። 📌 ለበዓሉ ቤተሰቦቻችሁን፣ ጓደኞቻችሁን፣ ታካሚዎችን በአጠቃላይ በግቢ ውስጥ የሚገኙ ማንኛውንም የምታውቁትን ሰው በመጋበዝ በዓልን በደማቅ ሁኔታ እናክብር። 📌 በስልክ ደውላችሁ መስጠት ለምትፈልጉ            0940845561 (ሕሊና) ወይም በAccount 1000474480678 (Feven Mesele) ማስገባት ትችላላችሁ። Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
246
7

310
8

301
9
Нет текста...
383
10
Нет текста...
375
11
📌 ዛሬ የምናጠናው አብነት ነው።
383
12
✨ ልዩ የዐውደ ዓመት መርሐግብር ✨ 📌 ነገ ዓርብ ከ11:50 ጀምሮ

463
13
✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨ “ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”  ምሳሌ 23፥12 ዛሬ ማለትም መስከረም 6 የC1, New C2 እና  Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ። 📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን  ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
439
14
✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨ ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን። ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00 ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
451
15
📌 'በዓልን በበጎ' የተሰኘው ግቢ ጉባኤያችን ከሕፃናት ታካሚዎች ጋር የነበረው የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ይህን ይመስል ነበር ፤ ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት 👇https://t.me/Tiku+9
📌 'በዓልን በበጎ' የተሰኘው ግቢ ጉባኤያችን ከሕፃናት ታካሚዎች ጋር የነበረው የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ይህን ይመስል ነበር ፤ ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት 👇https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ ። ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
581
16
Нет текста...
221
17
✨በዓልን በበጎ ✨ 🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!!🌼 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም
✨በዓልን በበጎ ✨ 🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!!🌼 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም በደስታ ይታጠቃሉ።" —መዝ 64 ÷ 11-13 አዲስ ዓመትን የት ለማክበር አስበዋል? ግቢ ጉባኤያችን አዲስ ዓመትን ከቤታቸው ርቀው በሆስፒታል ከሚያሳልፋ የ #pedi_ward (ህፃናት ታካሚዎች) ጋር  አበባየሆሽ እየዘመርን፣ መልካም ምኞታችንን እየገለፅን፣ አብረናቸው በዓሉን የምናከብርበትን የአብሮነት ቆይታን አዘጋጅቶልናል። እዚህ መርሐግብር ላይ በጋራ ሆነን እግዚአብሔር የሚወደውን እያደረግን አዲሱን ዘመን እንድንቀበል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ⏰ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ 📍Pedi_ward (7ኛ ፎቅ ላይ) 📌 ሁላችንም እንደአቅማችን የሀበሻ ልብስ ለብሰን ወይም ባለን ነገር ደምቀን እንገኝ። ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
591
18

30
19
የግቢ ጉባኤያችን ልዩ የአበባ ዐየሽ ወይ አገልግሎት ይህን ይመስል ነበር ። ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት ይህን👇 https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ ። 🌼 መልካም+4
የግቢ ጉባኤያችን ልዩ የአበባ ዐየሽ ወይ አገልግሎት ይህን ይመስል ነበር ። ሌሎች የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት ይህን👇 https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ ። 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
547
20
📌 ዛሬ ኮርስ አይኖረንም ።
424