ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

前往频道在 Telegram

ይህ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ official የቴሌግራም ገጽ ነው። ያለዎትን ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ 0929416504 ማድረስ ይችላሉ።

显示更多
1 427
订阅者
无数据24 小时
+167 天
+2730 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+29
在0个频道中
九月 '26
+38
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+80
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+46
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+22
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+35
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+83
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+56
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+760
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月+2
07 十月+1
06 十月+3
05 十月+4
04 十月+7
03 十月+6
02 十月+1
01 十月+5
频道帖子
✨ የዝማሬ ምሽት ✨ 📌 ዓርብ ጥቅምት 6 ከ11:50 ጀምሮ 📍እንዲሁም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የበገና ምዝገባ ጥቅምት 9 ይደረጋል‼️
✨ የዝማሬ ምሽት ✨ 📌 ዓርብ ጥቅምት 6 ከ11:50 ጀምሮ 📍እንዲሁም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የበገና ምዝገባ ጥቅምት 9 ይደረጋል‼️

2
✨ የመጽሐፍ ቅዱስ challange ✨ የእግዚአብሔርን ቃል እንዳላነብ የሚከለክለኝ ማነው? በዕቅበተ እምነት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ንዑስ ክፍል በኩል የሐዲስ ኪዳንን መጻሕፍት በዚህ ዓመት ለማጥናት  ። በዚህም በቀን አንድ ምዕራፍ እያነበብን፣ በእነርሱ ላይ የሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ካሉ ደግሞ በእግዚአብሔር እርዳታ እየተመለሰልን፣ ቀናችንን በእግዚአብሔር ቃል እንድናስባርክ በፍቅር ጠርተንዎታል። ሁላችንም ይህንን የመንፈሳዊ ማዕድ ጥሪ በመቀበል፤ ላልሰሙ ወንድም እና እህቶቻችን መልእክቱ እንዲደርሳቸው በማድረግ የጥናቱ አካል እንድንሆን በጌታ ፍቅር ተጋብዘናል። ቻናሉን ለመቀላቀል 👇 ይህንን ይጠቀሙ። https://t.me/+FrIP9uvqhu44N2Nk ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
228
3
📌 ዛሬ የምናጠናው አብነት ነው።
215
4
没有文字...
222
5
መዓዛ ጣዕሙ (3).ogg
1
6
✨ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር ✨ 📌 ዛሬ ማለትም መስከረም 29 ግቢ ጉባኤያችን ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር አዘጋጅታለች ፤ ስለዚህ ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይ
✨ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር ✨ 📌 ዛሬ ማለትም መስከረም 29  ግቢ ጉባኤያችን ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር አዘጋጅታለች ፤ ስለዚህ ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ። በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት  ꔰ ጸሎት ꔰ ትምህርተ ወንጌል ꔰ የበገና ዝማሬ ꔰ የአብነት ጥናት ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
262
7
✨ ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር ✨ 📌 ነገ ዓርብ መስከረም 28 ከ11:50 ጀምሮ
✨ ልዩ የጽጌ መክፈቻ መርሐግብር ✨ 📌 ነገ ዓርብ መስከረም 28 ከ11:50 ጀምሮ
271
8
📌የጥያቄና መልስ ውድድር📌 ሰላም ቤተሰቦቻችንን እንደምን ከረማችሁ? እንኳን ለዘመነ ጽጌ አደረሳችሁ! የቤተመጽሐፍት ክፍላችን እንደተለመደው በዚህ የመስከረም ወር መጨረሻ የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል፤ ጥያቄዎቹ አርብ ማታ 3:00 ላይ በዚሁ የቤተመጽሐፍት ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ይሆናል፤ እየገባችሁ ተሳተፉ። የቤተመጽሐፍት ቻናል ለመቀላቀል 👉https://t.me/metsihafenanbib ✨መልካም ዕድል✨
306
9
✨የሜድስን ተማሪዎች የክረምት ኮርስ✨ “ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”  ምሳሌ 23፥12 ዛሬ ማለትም መስከረም 27 የC1, New C2 እና Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚኖር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ። 📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን  ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
323
10
✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨ ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን። ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00 ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
363
11
✨ የ2018/2019 ሥራ አስፈጻሚዎች ✨ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት ካላችሁ ከላይ በተዘረዘሩት ስልክቁጥር በመደወል ወይም በአካል በማግኘት መጠየቅ ትችላላችሁ ። ✨ ጥቁር አንበሳ+2
✨ የ2018/2019 ሥራ አስፈጻሚዎች ✨ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት ካላችሁ ከላይ በተዘረዘሩት ስልክቁጥር በመደወል ወይም በአካል በማግኘት መጠየቅ ትችላላችሁ ። ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
380
12
📌 ዛሬ የምንዘምራቸው መዝሙራት ናቸው።+3
📌 ዛሬ የምንዘምራቸው መዝሙራት ናቸው።
347
13
✨ ለፋርማሲ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር ✨ ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ማክሰኞ መስከረም 26 ግቢ ጉባኤያችን ለፋርማሲ ተማሪዎች እንኳን ከክረምቱ እረፍ
✨ ለፋርማሲ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር ✨ ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ማክሰኞ መስከረም 26 ግቢ ጉባኤያችን ለፋርማሲ ተማሪዎች እንኳን ከክረምቱ እረፍት ወደ የምትወዱት ግቢ ጉባኤ በደህና መጣችሁ ለማለት እንዲሁም የ2019 ዓ.ምን መክፈቻ ጉባኤ አዘጋጅታለች። ሁላችንም  በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን። 📌 የሜድስን ተማሪዎች መርሐግብሩ የተዘጋጀው ለእናንተም ስለሆነ ወንድም እኀቶቻችሁን ይዛችሁ መርሐግብሩ ላይ እንድትገኙ አደራ እንላለን። ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን    ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
405
14
ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ማክሰኞ መስከረም 26 ግቢ ጉባኤያችን ለፋርማሲ ተማሪዎች እንኳን ከክረምቱ እረፍት ወደ የምትወዱት ግቢ ጉባኤ በደህና መጣችሁ ለማለት እንዲሁ
ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ማክሰኞ መስከረም 26 ግቢ ጉባኤያችን ለፋርማሲ ተማሪዎች እንኳን ከክረምቱ እረፍት ወደ የምትወዱት ግቢ ጉባኤ በደህና መጣችሁ ለማለት እንዲሁም የ2019 ዓ.ምን መክፈቻ ጉባኤ አዘጋጅታለች። ሁላችንም  በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን። 📌 የሜድስን ተማሪዎች መርሐግብሩ የተዘጋጀው ለእናንተም ስለሆነ ወንድም እኀቶቻችሁን ይዛችሁ መርሐግብሩ ላይ እንድትገኙ አደራ እንላለን። ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን    ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
409
15
✨ የፋርማሲ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር ✨ 📌 ማክሰኞ መስከረም 26 ከ 11:50 ጀምሮ
✨ የፋርማሲ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር ✨ 📌 ማክሰኞ መስከረም 26 ከ 11:50 ጀምሮ
445
16
🌹የወርኃ ጽጌ የማኅሌተ ጽጌ challenge 🌹 ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? 📌 ለዚህ ዓመት ወርኃ ጽጌ በግቢ ጉባኤያችን የአብነት ክፍል የተዘጋጀ ✨የማኅሌተ ጽጌ ቻሌንጅ✨ ዛሬ ማታ 2:00 እንጀምራለን። 🌹አላማ፡ የጽጌን ማኅሌት በጥሩ ተነሳሽነት ለመቆም የማኅሌተ ጽጌ ንባቡን ዜማውን እና ትርጉሙን በተወሰነ ተረድተን አብረን ከሊቃውንቱ ጋር እንድናመሰግን ነው። 🌹የሚያስፈልገው በቀን 15-20 ደቂቃ ነው። 🌹ይህንን መልእክት ማህሌት መቆም ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ አጋሩ። 🌹ከቅዳሜ መስከረም 23 - ጥቅምት 30 (የመጨረሻው የጽጌ እሑድ) ጉባኤ አርድእት https://t.me/+hgzeS8Hb4IcwMTU0 ላይ ይጠብቁን። ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
545
17
📌 ዛሬ የአንድነት መርሐግብር አይኖረንም።
572
18
🌹የወርኃ ጽጌ የማኅሌተ ጽጌ challenge🌹 ለዚህ ዓመት ወርኃ ጽጌ በግቢ ጉባኤያችን የአብነት ክፍል የተዘጋጀ ✨የማኅሌተ ጽጌ ቻሌንጅ✨ እነሆ ብለናል🎉 🌹አላማ፡ የጽጌን ማኅሌት በጥሩ ተነሳሽ
🌹የወርኃ ጽጌ የማኅሌተ ጽጌ challenge🌹 ለዚህ ዓመት ወርኃ ጽጌ በግቢ ጉባኤያችን የአብነት ክፍል የተዘጋጀ ✨የማኅሌተ ጽጌ ቻሌንጅ✨ እነሆ ብለናል🎉 🌹አላማ፡ የጽጌን ማኅሌት በጥሩ ተነሳሽነት ለመቆም የማኅሌተ ጽጌ ንባቡን ዜማውን እና ትርጉሙን በተወሰነ ተረድተን አብረን ከሊቃውንቱ ጋር እንድናመሰግን ነው። 🌹የሚያስፈልገው በቀን 15-20 ደቂቃ ነው። 🌹ዜማው በጣም የሚደጋገም ስለሆነ አንዴ ከተረዳችሁት በጣም ቀላል ነው ስለዚህ ስትጀምሩ ተስፋ እንዳትቆርጡ 🌹ከሐሙስ መስከረም 23 - ጥቅምት 30 (የመጨረሻው የጽጌ እሑድ) ጉባኤ አርድእት https://t.me/+hgzeS8Hb4IcwMTU0 ላይ ይጠብቁን።
669
19
📌 እንደሚታወቀው ዛሬ መምህራችን ስለማይመቻቸው ኮርስ አይኖረንም ።
569
20
✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨ ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖራል። ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን። ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00 ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
658
ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ - Telegram 频道 @taggmk 的统计与分析