en
Feedback
ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

Open in Telegram

TAGG is ass. of students in TASH learning orthodoxy @ Gola St. Micheal under Mahibere Kidusan Addis Ababa center Phone +251984811212 ''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን'' ንሕ ፪፥ ፳

Show more
1 396
Subscribers
+324 hours
+77 days
+2530 days
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+44
in 0 channels
June '26
+33
in 0 channels
Get PRO
May '26
+32
in 0 channels
Get PRO
April '26
+80
in 0 channels
Get PRO
March '26
+38
in 0 channels
Get PRO
February '26
+46
in 0 channels
Get PRO
January '26
+10
in 0 channels
Get PRO
December '25
+22
in 1 channels
Get PRO
November '25
+22
in 0 channels
Get PRO
October '25
+30
in 0 channels
Get PRO
September '25
+17
in 0 channels
Get PRO
August '25
+17
in 0 channels
Get PRO
July '25
+21
in 0 channels
Get PRO
June '25
+14
in 0 channels
Get PRO
May '25
+22
in 0 channels
Get PRO
April '25
+33
in 0 channels
Get PRO
March '25
+24
in 0 channels
Get PRO
February '25
+17
in 0 channels
Get PRO
January '25
+16
in 0 channels
Get PRO
December '24
+45
in 0 channels
Get PRO
November '24
+33
in 0 channels
Get PRO
October '24
+35
in 0 channels
Get PRO
September '24
+50
in 0 channels
Get PRO
August '24
+79
in 0 channels
Get PRO
July '24
+45
in 0 channels
Get PRO
June '24
+45
in 0 channels
Get PRO
May '24
+83
in 1 channels
Get PRO
April '24
+55
in 0 channels
Get PRO
March '24
+56
in 1 channels
Get PRO
February '24
+58
in 0 channels
Get PRO
January '24
+55
in 0 channels
Get PRO
December '23
+760
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
13 July+1
12 July+3
11 July+1
10 July+1
09 July+4
08 July+5
07 July+7
06 July+11
05 July+4
04 July+3
03 July+1
02 July+1
01 July+2
Channel Posts
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት የግቢ ጉባኤያችን የቀድሞ አባል
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ ፤ ይህ ነገር ጥልቅ ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው ፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡" ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
የግቢ ጉባኤያችን የቀድሞ አባል የሆኑት ዶ/ር ሳሙኤል ዘሪሁን እና ዶ/ር ዮርዳኖስ ሲሳይ ሐምሌ 5 /2018 ዓ.ም በሥርዓተ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ የእግዚአብሔር ቸርነት እና የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነምሕረት ጥበቃ እንዳይለያችሁ ፤ የአብርሃምንና የሣራን ፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን እንዲባርክላችሁ በግቢ ጉባኤያችን ስም ምኞታችንን እንገልፃለን ። Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት           ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ

2
✨ዕቅበተ እምነት ትምህርት በ Online✨ ''ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ።'' ቆላ. 2:7 ሐዋርያዊ አገልግሎት እና ዕቅበተ እምነት ንዑስ ክፍል መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶችን በዚህ ክረምት በየቤታችሁ ያላችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ (የPharmacy ተማሪዎች) እንዲሁም ግቢ ውስጥ ያላችሁም ጭምር በቴሌግራም ለሁሉም በሚያመች መልኩ በጽሑፍና በድምጽ በታገዘ መልኩ ለማስተማር ተዘጋጅቷል።  በትምህርቱ አምስቱ አእማደ ምሥጢራት ወይም ነገረ ቤተ ክርስቲያንን እንደምርጫችሁ ጠለቅ ባለ መልኩ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከቤተ ክርስቲያን አባቶች ማስረጃዎችን እያየን እንማማራለን። 📌ትምህርቱን መማር የምትፈልጉ በዚህ👇 form መመዝገብ ትችላላችሁ። https://forms.gle/DEZvCjQY4vExRUXx7 Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
329
3
✨የሁለተኛ ዙር የበገና ምርቃት✨ "እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፤ አሥር አውታር ባለው በገና ዘምሩለት።" —መዝ 32፥2 እነሆ ግቢ ጉባኤያችን ✨ዛሬ ሐምሌ 4✨ ለሁለተኛ ጊዜ ያስተማረቻቸውን የበ
✨የሁለተኛ ዙር የበገና ምርቃት✨ "እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፤ አሥር አውታር ባለው በገና ዘምሩለት።" —መዝ 32፥2 እነሆ ግቢ ጉባኤያችን ✨ዛሬ ሐምሌ 4✨ ለሁለተኛ ጊዜ ያስተማረቻቸውን የበገና ተማሪዎች የምታስመርቅ ይሆናል። በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት ꔰ ጸሎት እና ምስባክ ꔰ የበገና ዝማሬ በተመራቂዎች ꔰ ትምህርተ ወንጌል ꔰ ጥያቄ ለታዳሚዎች ꔰ ቆይታ ከተጋባዥ እንግዳ ጋር ꔰ ለተመራቂዎች የምስክር ወረቀት እና ሽልማት ꔰ የመዝጊያ ጸሎት ꔰ የፎቶ መርሐግብር ሰዓት፦ 7:00 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን 📌 ከእኅት ከወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በመገኘት የደስታቸው ተካፋይ በልዑል እግዚአብሔር ስም የአደራ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
301
4
✨የበገና ተማሪዎች የምርቃት መርሐግብር ✨ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ
✨የበገና ተማሪዎች የምርቃት መርሐግብር ✨ 📌 ነገ ከ7:00 ጀምሮ
308
5
📌 ዛሬ የምናጠናው አብነት ነው።
333
6
ምስባክ_ሐምሌ_፭_ዘቅዳሴ_ሰንበተ_ክርስቲያን_.m4a
334
7
No text...
332
8
✨የአንድነት መርሐ ግብር ✨ "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።"   — መዝ 121፥ 1 📌 ነገ ማለትም ⚡️ሐምሌ 2⚡️  የአንድነት መርሐግብር ስለሚኖር ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን ቢያንስ አንድ እኅት ወይም ወንድማችንን ይዘን በሰዓት እንገኝ። በዕለቱ የሚኖሩ መርሐግብራት  ꔰ ጸሎት ꔰ ትምህርተ ወንጌል ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ✨ ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ✨
406
9
✨የበገና ተማሪዎች የምርቃት መርሐግብር ✨ 📌 ሐምሌ 4 2018 ከ7:00 ጀምሮ
✨የበገና ተማሪዎች የምርቃት መርሐግብር ✨ 📌 ሐምሌ 4 2018 ከ7:00 ጀምሮ
451
10
✨የበገና ተማሪዎች የምርቃት መርሐግብር ✨ 📌 ሐምሌ 4 2018 ከ7:00 ጀምሮ
✨የበገና ተማሪዎች የምርቃት መርሐግብር ✨ 📌 ሐምሌ 4 2018 ከ7:00 ጀምሮ
1
11
📌 ዛሬ የምናጠናው መዝሙር ነው።
411
12
   ©አምላካችን ሆይ   ጥራዝ 4.ቁ.18 አምላካችን ሆይ/፪/ ልጆችህን አስበን/፪/ በፍቅረ ረድኤትህ በረከትን ስጠን በምሕረት እጆችህ ጸጋህን አብዛልን       /፪/   ዓለም በወጥመዷ አምላክ ሆይ ስባ እንዳትጥለን አምላክ ሆይ ምራን ጌታችን ሆይ አምላክ ሆይ ከኃጢአት አድነን አምላክ ሆይ የሰይጣን ምርኮኛ አምላክ ሆይ ሆነን እንዳንቀር አምላክ ሆይ የሰላም ባለቤት  አምላክ ሆይ በሕይወታችን ኑር አምላክ ሆይ   እኛ ኀጥአን ነን አምላክ ሆይ አንተን የበደልን አምላክ ሆይ መብራት እና ዘይት አምላክ ሆይ የሌለን በእጃችን አምላክ ሆይ እባክህ ጌታ ሆይ    አምላክ ሆይ    ከደጅ አታስቀረን አምላክ ሆይ       የእጅህ ሥራዎች ነን አምላክ ሆይ       አቤቱ ራራልን      አምላክ ሆይ          ምንም ብዙ ቢኾን አምላክ ሆይ እዳ በደላችን        አምላክ ሆይ       ከፊትህ ለመቆም      አምላክ ሆይ     መልካም ግብር ባይኖረን  አምላክ ሆይ ስለቅዱሳኑ      አምላክ ሆይ    ስለተመረጡት     አምላክ ሆይ              ከጥፋት አድነን    አምላክ ሆይ                  ሰውረን ከእሳት   አምላክ ሆይ                 
441
13
✨የሜድስን ተማሪዎች አዲስ የክረምት ኮርስ✨ “ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”  ምሳሌ 23፥12 ሰላም  ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?                       ዛሬ የC1, New C2 እና  Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ። 📌 የኮርስ ርዕስ: ሕይወተ ቅዱሳን  ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሳሰቢያ፦ አዲሱን ወር በአዲስ ኮርስ ከመጀመሪያው ጀምሮ በመከታተል ለሕይወታችን ስንቅ እንያዝ ። Links 👇 Instagram  | Telegram | Gallery | ቤተ-መጽሐፍት ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
402
14

15

16
✨የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት✨ ሰላም ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ? ነገ ረቡዕ ጠዋት የግቢ ጉባኤያችን የጋራ ጸሎት ይኖረናል።ሁላችንም በፍቅር ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ እንላለን። ሰዓት ፦ ጠዋት 12:00 ቦታ ፦ የክርስትና ቤት (ከጠበል ቤቱ አጠገብ) ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
451
17
✨✨የሜድስን ተማሪዎች አዲስ የክረምት ኮርስ✨✨ “ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ።”  ምሳሌ 23፥12 ሰላም  ውድ የጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንዴት ናችሁ ?                                                                               ረቡዕ ሐምሌ 1 የC1, New C2 እና  Old C2 ተማሪዎች የጋራ ኮርስ የሚጀመር ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም ከጓደኞቻችን እንዲሁም ከእኅት ወንድሞቻችን ጋር ተቀሳቅሰን በሰዓት እንገኝ። 📌 የኮርስ ርዕስ: ነገረ ቅዱሳን  ሰዓት፦ 11፡50 ቦታ፦ ጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሳሰቢያ፦ አዲሱን ወር በአዲስ ኮርስ ከመጀመሪያው ጀምሮ በመከታተል ለሕይወታችን ስንቅ እንያዝ ። ✨ጥቁር አንበሳ ግቢ ጉባኤ✨
541
18

19
✨ሰኔ12 እና ሰኔ21 በግቢ ጉባኤያችን የተሰሩ የልማት ስራዎች የፎቶ ማስታወሻዎች✨ 📌 ሁሉንም የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት👇 https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ+7
✨ሰኔ12 እና ሰኔ21 በግቢ ጉባኤያችን የተሰሩ የልማት ስራዎች የፎቶ ማስታወሻዎች✨ 📌 ሁሉንም የተነሱ ፎቶዎችን ለማግኘት👇 https://t.me/Tikur_anbessa_gallery ይጠቀሙ
1
20

613