6 736
Subscribers
+1124 hours
+367 days
+13630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+60
in 0 channels
June '26
+237
in 0 channels
Get PRO
May '26
+219
in 0 channels
Get PRO
April '26
+224
in 0 channels
Get PRO
March '26
+92
in 1 channels
Get PRO
February '26
+631
in 3 channels
Get PRO
January '26
+116
in 0 channels
Get PRO
December '25
+95
in 0 channels
Get PRO
November '25
+77
in 0 channels
Get PRO
October '25
+109
in 0 channels
Get PRO
September '25
+120
in 1 channels
Get PRO
August '25
+134
in 1 channels
Get PRO
July '25
+146
in 1 channels
Get PRO
June '25
+212
in 2 channels
Get PRO
May '25
+159
in 0 channels
Get PRO
April '25
+196
in 1 channels
Get PRO
March '25
+240
in 3 channels
Get PRO
February '25
+263
in 1 channels
Get PRO
January '25
+364
in 1 channels
Get PRO
December '24
+772
in 2 channels
Get PRO
November '24
+547
in 4 channels
Get PRO
October '24
+368
in 1 channels
Get PRO
September '24
+272
in 2 channels
Get PRO
August '24
+280
in 1 channels
Get PRO
July '24
+672
in 3 channels
Get PRO
June '24
+213
in 1 channels
Get PRO
May '24
+44
in 0 channels
Get PRO
April '24
+32
in 1 channels
Get PRO
March '24
+64
in 2 channels
Get PRO
February '24
+415
in 1 channels
Get PRO
January '240
in 3 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '23
+32
in 0 channels
Get PRO
October '23
+39
in 0 channels
Get PRO
September '23
+28
in 0 channels
Get PRO
August '23
+2 553
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 July | +6 | |||
| 07 July | +14 | |||
| 06 July | +5 | |||
| 05 July | +4 | |||
| 04 July | +7 | |||
| 03 July | +8 | |||
| 02 July | +12 | |||
| 01 July | +4 |
Channel Posts
ሳላውቅህ በፊት ጨለማ እፈራ ነበር። ጨረቃ ወጣች፣ መሸ፣ ነጋ... ግድ የሚሰጠኝ ምንም አልነበረም። ለኔ ምሽትና ንጋት የቀን መለዋወጥ ብቻ ነበሩ፣ ትርጉም የለሽ ዑደት።
አንተ ግን በህይወቴ ገብተህ ሁሉንም ለወጥከው። አሁን መስኮቴን ከፍቼ ጨረቃዋንና ጨለማውን ሳያቸው "ይሄን ያህል ተጉዘን ነበር?" እላለሁ።
ትዝ ይልሃል? እጅ ለእጅ ተያይዘን ማርጀት ነበር ፍላጎታችን። ለልጆቻችን የምንተርክላቸውን ተረት የሚመስል ታሪካችንን ስትተርክልኝ፣ ድምጽህ አሁንም ድረስ በጆሮዬ ያስተጋባል። መድረስ የምትፈልግበትን ቦታ ስትነግረኝ፣ እጄን ይዘህ ላግዝህ ስጣጣር የነበርኩበት ስሜት አሁንም በአእምሮዬ ይዋልላል።
ብቻ... ልክ ኮምፓስ እንደጠፋበት መርከብ፣ አሁን ወዴት እንደምሄድ አላውቅም። እጄን ይዘህ ያደረስከኝ ቦታ ላይ ቆሜ መንገዱን ከማማተር ውጪ ምን አማራጭ አለኝ?
አዎ... አንተ ኮምፓሴ ነበርክ! 🧭
አሁን ጨረቃን ሳያት አንተ ትዝ ትለኛለህ። አንዳንዴ ካለህበት ጎትቼ ላወጣህ እፈልጋለሁ፣ ግን አልችልም። ምናልባት. . . ጥላ ከለላ የሆኑን ሰዎች ሲርቁን ነው፣ የህይወት ዱላዋ በትክክል የሚሰማን።
ዛሬም ጨረቃዋ ወጥታለች። ግን ዛሬ... ብቻዬን ሆኜ ነው የማያት።
121(አኮብ)
| 2 | በሲኒማ ታሪክ ውስጥ በጣም ሃያል ከሆኑ ንግግር አንደኛው የዚህን አለም እውነታ ያጠቃልላል። 🎬 The Godfather ዶን ቪቶ ኮርሊኒ ለልጁ ሚካኤል ኮርሊኒ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦
«እኔ ስሞት ካንተ ጋር የሰላም ውል ጠይቀው ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። የምታምነውን አንድ ሰው ከእኛ ጉባኤ ወይም ከቤተሰብህ መካከል አንዱን መርጠው ወደአንተ ይልኩታል። የተላከው ሰውም ለሰላም ስምምነት እና ለአንተ የበለጠ ሹመት ልታገኝ እንደሆነ በመንገር ስብሰባው መች እንደሚከናወን የቀጠሮ ቀኑን ያሳውቅሃል። በዚህ ስብሰባ ወቅት ግን አንተ ትገደላለህ!። ለዛም ነው ይሄን የምልህ፤ ያ ለሰላም እና ለሹመት የሚልኩት ሰው ማንም ይሁን ማን አስወግደው ከሃዲ ነው!።»
| 1 375 |
| 3 | https://t.me/Nazrawit38 | 1 793 |
| 4 | "የድሮ ደብተሬን ስገለጥ፣ 'ፍቅር እያደር ወጣት ይሆናል እንጂ እንደ ሰው አያረጅም' የሚል ጽሁፍ አገኘሁ። የኔስ ፍቅር የት ደረሰ? እንደ እድሜ ጠገብ አዛውንት መቋሚያ ተደግፎ ይሆን ወይ? 'ገና አልሞትኩም' እያለ ለማትረፍ የሚታገል...
አንዳንዴ በውስጥ ያለን ስሜት አለመናገር፣ ከልብ የማይጠፋ የዘወትር ጠባሳ ሆኖ ይቀራል። እናንተስ? የውስጣቹን ሳትናገሩ ግዜ የሸበለለባቹ ነገር አለ?"
አኮብ(121) | 3 626 |
| 5 | ሬድዮ አዳምጬ ማቅባቸው ቀናቶች በጣት የሚቆጠሩ ትንሽ ናችው ዛሬ ግን መክፈት ፈለኩ መስማት ፈለኩ የሆነ ምስሉን የማላየው ድምጽ ፈለኩ እሱነቱን በለበሰው ጨርቅ ሳይሆን በንግግሩ መመዝን ፈለኩ አንዳንዴ ምናለ የዘመኑ social mediaዋች በድምጽ በሆኑ እላለሁ ብቻ ከፈትኩት አንድ ሰው በደስታ ተሞልቶ ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው ሲል ይደመጣል ታሪካዊ ቀን ማለት የማይረሳ በጥሩ ም በመጥፎም የሚታወስ አደል እንዲ ካልን ስንቱ በልቡ ከትቦ የያዘው ታሪካዊ ቀን አለው የማይረሳው. . . የማይዘክረው. . . የማይረግመው. . . ሊፍቀው ቢሞክር የማይፋቅ በልቡ የተነቀሰው ጥቁቁር የጠለሹ የህይወቱ ቅንጥብጣቢዋች ሆነው ለመንቀል ያዳገቱ ብቻ እግዜር መቶ ለሁሉም ብእር ወርቀት የታሪካዊ ቀናቹን ገጠመኝ አስፍሩ ቢል ወረቀቱ ይበቃቸዋል? እንጃ የኔዋ ታሪካዊ ቀን ግን ታሪከ ብዙ ናት ቢጨልፏት የማታልቅ ውቅያኖስ የናተስ? ስንት ታሪካዊ ቀን . . . አላቹ ?
አኮብ(121) | 65 |
| 6 | አሁንኮ ድንገት ትዝ ብለኸኝ…እንዲሁ በኑሮ በኑሮ መሀል አንዳንዴ አስብሀለሁ።ትዝታ ግን አይገርምህም?
.
ትዝታ ጎበዝ የሒሳብ ሊቅ ነው።
ይሔ ሲደመር ይሔ ..ሲደመር ይሔ…ነው እዚህ ያደረሳችሁ ይለኛል። እሺ እላለሁ።
ይሔ ሲቀነስ ይሔ…ሲቀነስ ይሔ ነው…ልብሽን ባዶ ያደረገው ይለኛል። እሺ እላለሁ።
ይሔ ሲባዛ ይሔ …ሲደመር ይሔ ..እኩል ይሆናል ይሔ መለያት ይለኛል። እሺ ነው መቼስ ለትዝታ ምን ይመልሱለታል?
.
ትዝታ የአለም አንደኛ ዲፕሎማትም ነው። ይሔ ሆኗል ይሔም ተደርጓል ቢሆንም ፍቅርን የሚያህል የታል? ይላል። ያኔ ልብም አዕምሮም ለዘብ ረገብ ይሉለታል። የተኩስ አቁም ስምምነት ይፈርሙለታል። እንዲያ እያሞኘ ድል ይረታል። እንጂ እኔ አሁን አንተን ላስብ ይገባል? በፍፁም!
.
ትዝታ እግዜር የጎበዝ ዕድሜ በደላችንን ያይደል የልጅነት የወተት ጥርሳችን እያሰበ ይቅር እንደሚለን ለማስታወስ በልብ ያስቀመጠው ህቡዕ ቋንቋም ይመስለኛል።
ለዛ ነው መሰል ሰው ነፍሱ ስጋውን ስትሰናበት ለሰከንድ በህይወት ሳለ የሰራው ዋና ዋና ነገር summary ይቀርብለታል አሉ። ችግሩ ያኔ ‘take me back to the night we met’ን እየዘፈኑ መመለስ የለም።
.
ስለዚህ ዛሬ አስብሀለሁ። ስለማስብህም ብዙ አይደብረኝም። ወደተዋወቅንበት ፀደይ ዘመን እየሔድኩ ደግ ደግህን እደግማለሁ።
አንተ ግን በቃ እረሳኸኝ እንደዛ የሰው limited edition ነሽ እንዳላልከኝ። እንግዲህ ምን አደርጋለሁ ከቴዲ ታደሰ ጋር ከመጮህ ውጪ
ከተስማማህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ
ከሞላልህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ…..🎧
ቤቴልም እንደ ከተበችው | 4 075 |
| 7 | «አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!»
―ኢቫን ቶርጌኔቭ
| 3 733 |
| 8 | °°
እኛ የቀትር ህልሞች ነን ቀን የተፋነውን እንቅልፍ ማታ የምናላምጥ 🎈
| 3 322 |
| 9 | በወሬ መሀል እንደቀልድ በዋዛ ፈዛዛ ስምሽን ሲያነሱ ድንገት ነበር ሳቄ ከገፄ ላይ የተራገፈው... ድንገት ነበር ጨዋታ የጠፋብኝ... ድንገት ነበር በዝምታ ባህር ውስጥ የሰጠምኩት... ብቻ ከምሸሸው እኔነቴ ጋር ነው ያላተሙኝ.. አላወቁትም እንጂ ማባርያ ከሌለው ዶፍ ትዝታ ውስጥ ነበር የዘፈቁኝ...
"!አንዳንዴ የተዳፈነ ትዝታ ሰው ፊት ሲነቃ አንገት ያስደፋል ''
121 | 3 702 |
| 10 | አባት ሁሉ ወታደር ነው. .አንዳንዱ የገዛ ልጁን ሲገድል፤ አንዳንዱ ግን ልጁን ለማኖር እራሱን ያጠፋል!።
| 3 565 |
| 11 | «አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!»
―ኢቫን ቶርጌኔቭ
| 0 |
