cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Thoughts

ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው? እናንተስ ጎራ አትሉም? Since: Dec-10-2022 discussion group https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk

Show more
Advertising posts
2 556Subscribers
+324 hours
+1317 days
+41030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
𝙳𝚊𝚖𝚗, 𝚝𝚑𝚎 𝚠𝚘𝚛𝚕𝚍 𝚋𝚎𝚌𝚘𝚖𝚎 𝚠𝚊𝚛𝚖𝚎𝚛 𝚎𝚟𝚎𝚛𝚢𝚍𝚊𝚢, 𝚋𝚞𝚝 𝚠𝚎 𝚊𝚛𝚎 𝚌𝚘𝚕𝚍𝚎𝚛 𝚒𝚗𝚜𝚝𝚎𝚊𝚍.
Show all...
💔 9 4👍 1
ፈጣሪ ያጎደለብኝ ምን አለ? ሰፈራችንን የሚጠብቁ አንድ ሰውዬ አሉ፣ አንድ እይታ ይበቃል እሳቸውን ለማስተዋል ብዙም ያልተቸገረ የሚመስለው ፈገግታቸው ከሩቅ ይጣራል፣ ሁሌም እናቴ ስላሉበት ሁኔታ ስጠይቃቸው ፈጣሪ ያጎደለብኝ ምን አለ ሲሉ ነው የምሰማቸው፣ እግር ጣለኝና ትናንት በወሬያቸው መሀል ገባሁ፡ በምን እንደተነሳ ባላውቀውም፡ የሶስት ልጆች አባት እንደሆኑ እናም ብዙ ብዙ ውስጠ ሚስጥራቸውን ለእናቴ አጫወቷት፣ በንግግራቸው መሀል መሀል ላይ ጣል የሚያደርጓት ፈገግታቸው ግን ሀሴት ይሰጣል፣ በመኖር ያተረፍኩት ነገር ቢኖር ልጆቼን እና ባለቤቴን ብቻ ነው፡ ቀሪ ሀብት ንብረት የለኝም ለመኖር ስል ማብቂያ የሌለው ገንዘብ ሳባርር፣ በህይወት ላይ ማቆሚያ የሌለው ሰልፍ ስጠብቅ ማብቂያው ምን እንደሆነ ሳላውቅም ስሮጥ ኖሪያለሁ፣ ብቻ ሳላውቀው እየሮጥኩኝ የሆነ ነገር ብቻ ለመያዝ እያሳደድኩ እንዳልሞት እፈራለሁ፣ ለዚ ነው ፈጣሪ ያጎደለብኝ አንዳች ነገር እንደሌለ እያወራሁ በፈገግታ እና በምስጋና ህይወቴን ምገፋው አሏት፥ የህይወት ትግል የማያልቅ እና ማብቂያ የሌለው ነው…ያለትርጉም ያለፋይዳ ማብቂያ የሌለው ሩጫ...ድንገት ተራ ሲደርስ ደግሞ ባኖደውም ማረፍ…አለቀ!! ግን ደግሞ በዚህ ስክንሳር በሞላበት አለም ላይ ፈገግታ ካለን ጠላት አይኖረንም፡ ፈገግታ የሀሴት መርጫ ሲሪንጅ ነው፡ ዛሬን በሀዘን አትግደሉ አለም ላይ የሌለን ነገር ሁሉ ቢደመር እና ቀመር ቢሰራ ያለንን ግማሽ አያክልምና!!
Show all...
11👍 2
Show all...
Found this in lofi studies...
Show all...
Repost from እንማር
አዲስ ቀን ሲጀምር ፥ በአመስጋኝነት ፈገግ ለማለት አትፍራ። ኢ-ፍትሃዊነት ሲኖር ፥ መጀመሪያ ለመኮነን አትፍራ። ✅️ሕይወት ያሸነፈችህ ስትመስልህ ፥ መልሰህ ለመዋጋት አትፍራ። ጊዜው አስቸጋሪ ሲመስል ፥ የበለጠ ጠንካራ ለመሆን አትፍራ። አንድ ሰው በሚጎዳበት ጊዜ ፥ የአቅምህን ለመርዳት አትፍራ። መንገዱ ለጠፋው ሰው ፥ እንዲፈልግ ለመርዳት አትፍራ። ጓደኛህ ሲወድቅ ፥ እጅህን ለመዘርጋት የመጀመሪያው ለመሆን አትፍራ። ጥሩ ስሜት ሲሰማህ ፥ ሌላ ሰውም ጥሩ ስሜት እንዲሰማው ለመርዳት አትፍራ። ጨለማ ሲሆን ፥ ብርሃን ለማብራት የመጀመሪያው ለመሆን አትፍራ። የምትችለውን ያህል ጥሩ ለመሆን ደፋር ሁን። አትፍራ...መልካም ምሽት❤
Show all...
6👌 2
Repost from ካሲና🫳🏿
😞
Show all...
13😢 2👍 1😁 1
🔪🔪🔪ግድያው🔪🔪🔪 ክፍል 9 ብዙም የደም ምርመራው ውጤት ከቤተሰቡ ውስጥ የአንዳቸው ደም ውስጥ ቅድም ያልኳችሁን አደንዛዥ እፅ አገኘን ስለዚህ ግምታችን ከሞላ ጎደል ተረጋገጠ ማለት ነው። እንደነገርኳችሁ የተወጋባቸው ቦታዎች ሲታዩ ጥልቅ ስለነበሩ በሴቶች እጅ ይሆናል ብለን አልገመትንም ነበረ እንደገመትነውም አደንዛዥ እፁ የተገኘው ከወንዶቹ አንዳቸው ደም ውስጥ ነው።" ጉሮሮው የደረቀበት ስለመሰለው ውሀ ሊጠጣ ንግግሩን ገታ ሲያደርግ ሁሉም ልብ አንጠልጣይ ድራማ እንደሚያዩ ተመስጠው እየሰሙት ነበረ። "ከዛ ደሙ ውስጥ ያገኘንበትን ሰው ወስደን መረመርነው። ያው እንዳልኳችሁ የተጠቀምነው መንገድ ህጋዊ አይደለም ግን እውነታው ላይ እንድንደርስ ጠቅሞናል። ያው የተጠቀምነውን ተጠቅመን..." ሲል አያሌውና ብስራት ተያዩ "የተጠቀምነውን ተጠቅመን አናዘነዋል... ያው የግድያው ምክንያት ብዙም አዲስ ነገር የለውም እኛ እንደ ቀልድ ልጆቻችንን ከሌሎች ልጆች ጋር ስናወዳድር የሚፈጥርባቸውን ጉዳት አለማወቅ ብቻ ነው። እዚህም የሆነው ይህ ነው ግን የሚገርመው ይሄ ልጅ ያደገው ከሟች ጋር ሲፎካከር በመሆኑ ሳያውቀው በውስጡ ትልቅ ቅናት ተፈጥሯል ሌላውን ተዉት ከማክዳ ጋር ባለው ነገር ሳይቀር ነበረ በቅናት የሚቃጠለው እናም ለራሱ ራሱ ሳያውቀው sub-consciously ባደረበት ቅናት የተነሳ ሊገድለው ችሏል" አለ እና ጨረሰ። "እና... አቤል ነበረ ማለት ነው?!" አለ ብስራት አፉን በእጁ ሸፍኖ ሁሉም አጉረመረሙ። "አይ፤ ብሩክ ነው" የገደለው። አለ ሚኪ ተፈፀመ ✍nani
Show all...
🔥 14👍 5 4😢 2
9👍 1
🔪🔪🔪ግድያው 🔪🔪🔪 ሊያልቅ አንድ ክፍል ቀረው... ክፍል  8 "ግድያው ከተፈፀመ በኋላ የተረሳ ነገር መኖሩን ለማረጋገጥ በተደጋጋሚ የፖሊስ ቡድን እየላክን ስናጣራ ነበረ እኛ ምንም የተለየ ያገኘነው ነገር አልነበረም። ከዛ ግን በሶስተኛው ቀን አደገኛ አደንዛዥ እፅ በችኮላ ተጥሎ ተገኘ። የእፁ መገኘት ከግድያው ጋር ሊያያዝ ይችላል የሚል ጥርጣሬ ስለነበረን... ከሌሎች ማስረጃዎች ያገኘነው ደግሞ ከዛ ቤተሰብ ውጭ እንዳልሆነ የሚያመላክት ስለነበረ ማድረግ የምችለው ሁሉንም መመርመር ነበረ ምክንያቱም የተገኘው እፅ LSD ይባላል በጣም ከባድ እፅ ነው እናም ይሄንን እፅ ለየት ሚያደርገው ተጠቃሚው flash back effect ያጋጥመዋል ይህም ማለት ትላንትና የወሰደው ሰው በማግስቱ የእፁ ተፅዕኖ ይኖርበትና የተለያዩ ድርጊቶችን ሊፈፅም ይችላል። የሚገርማችሁ ነገር ይሄንን ሁሉ የሚያደርገው ሰው ምንም አለማስታወሱ ነው። ስለዚህ ወንጀለኛው ወንጀሉን ስለመፈፀሙ አያውቅም ማለት ነው። ስለዚህ የማምለጥ ወይም ራሱን የመሸሸግ ሙከራ አለማድረጉ ወንጀለኛውን ለመያዝ ቀላል አድርጎልናል።" "ታድያ ገዳዩ ማን ነው??" አለ የሆነ ድምፅ ከተሰበሰበው መሀል ✍nani
Show all...
👍 18