6 721
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+317 روز
+12030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+42
در 0 کانالها
ژوئن '26
+237
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+219
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+224
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+92
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+631
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+116
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+95
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+77
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+109
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+120
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+134
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+146
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+212
در 2 کانالها
Get PRO
مه '25
+159
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+196
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '25
+240
در 3 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+263
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+364
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+772
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+547
در 4 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+368
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+272
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '24
+280
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+672
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+213
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+44
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+32
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '24
+64
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+415
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '240
در 3 کانالها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+32
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+39
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+28
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+2 553
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 ژوئیه | +2 | |||
| 06 ژوئیه | +5 | |||
| 05 ژوئیه | +4 | |||
| 04 ژوئیه | +7 | |||
| 03 ژوئیه | +8 | |||
| 02 ژوئیه | +12 | |||
| 01 ژوئیه | +4 |
پستهای کانال
በሲኒማ ታሪክ ውስጥ በጣም ሃያል ከሆኑ ንግግር አንደኛው የዚህን አለም እውነታ ያጠቃልላል። 🎬 The Godfather ዶን ቪቶ ኮርሊኒ ለልጁ ሚካኤል ኮርሊኒ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦
«እኔ ስሞት ካንተ ጋር የሰላም ውል ጠይቀው ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። የምታምነውን አንድ ሰው ከእኛ ጉባኤ ወይም ከቤተሰብህ መካከል አንዱን መርጠው ወደአንተ ይልኩታል። የተላከው ሰውም ለሰላም ስምምነት እና ለአንተ የበለጠ ሹመት ልታገኝ እንደሆነ በመንገር ስብሰባው መች እንደሚከናወን የቀጠሮ ቀኑን ያሳውቅሃል። በዚህ ስብሰባ ወቅት ግን አንተ ትገደላለህ!። ለዛም ነው ይሄን የምልህ፤ ያ ለሰላም እና ለሹመት የሚልኩት ሰው ማንም ይሁን ማን አስወግደው ከሃዲ ነው!።»
| 2 | https://t.me/Nazrawit38 | 1 701 |
| 3 | "የድሮ ደብተሬን ስገለጥ፣ 'ፍቅር እያደር ወጣት ይሆናል እንጂ እንደ ሰው አያረጅም' የሚል ጽሁፍ አገኘሁ። የኔስ ፍቅር የት ደረሰ? እንደ እድሜ ጠገብ አዛውንት መቋሚያ ተደግፎ ይሆን ወይ? 'ገና አልሞትኩም' እያለ ለማትረፍ የሚታገል...
አንዳንዴ በውስጥ ያለን ስሜት አለመናገር፣ ከልብ የማይጠፋ የዘወትር ጠባሳ ሆኖ ይቀራል። እናንተስ? የውስጣቹን ሳትናገሩ ግዜ የሸበለለባቹ ነገር አለ?"
አኮብ(121) | 3 626 |
| 4 | ሬድዮ አዳምጬ ማቅባቸው ቀናቶች በጣት የሚቆጠሩ ትንሽ ናችው ዛሬ ግን መክፈት ፈለኩ መስማት ፈለኩ የሆነ ምስሉን የማላየው ድምጽ ፈለኩ እሱነቱን በለበሰው ጨርቅ ሳይሆን በንግግሩ መመዝን ፈለኩ አንዳንዴ ምናለ የዘመኑ social mediaዋች በድምጽ በሆኑ እላለሁ ብቻ ከፈትኩት አንድ ሰው በደስታ ተሞልቶ ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው ሲል ይደመጣል ታሪካዊ ቀን ማለት የማይረሳ በጥሩ ም በመጥፎም የሚታወስ አደል እንዲ ካልን ስንቱ በልቡ ከትቦ የያዘው ታሪካዊ ቀን አለው የማይረሳው. . . የማይዘክረው. . . የማይረግመው. . . ሊፍቀው ቢሞክር የማይፋቅ በልቡ የተነቀሰው ጥቁቁር የጠለሹ የህይወቱ ቅንጥብጣቢዋች ሆነው ለመንቀል ያዳገቱ ብቻ እግዜር መቶ ለሁሉም ብእር ወርቀት የታሪካዊ ቀናቹን ገጠመኝ አስፍሩ ቢል ወረቀቱ ይበቃቸዋል? እንጃ የኔዋ ታሪካዊ ቀን ግን ታሪከ ብዙ ናት ቢጨልፏት የማታልቅ ውቅያኖስ የናተስ? ስንት ታሪካዊ ቀን . . . አላቹ ?
አኮብ(121) | 65 |
| 5 | አሁንኮ ድንገት ትዝ ብለኸኝ…እንዲሁ በኑሮ በኑሮ መሀል አንዳንዴ አስብሀለሁ።ትዝታ ግን አይገርምህም?
.
ትዝታ ጎበዝ የሒሳብ ሊቅ ነው።
ይሔ ሲደመር ይሔ ..ሲደመር ይሔ…ነው እዚህ ያደረሳችሁ ይለኛል። እሺ እላለሁ።
ይሔ ሲቀነስ ይሔ…ሲቀነስ ይሔ ነው…ልብሽን ባዶ ያደረገው ይለኛል። እሺ እላለሁ።
ይሔ ሲባዛ ይሔ …ሲደመር ይሔ ..እኩል ይሆናል ይሔ መለያት ይለኛል። እሺ ነው መቼስ ለትዝታ ምን ይመልሱለታል?
.
ትዝታ የአለም አንደኛ ዲፕሎማትም ነው። ይሔ ሆኗል ይሔም ተደርጓል ቢሆንም ፍቅርን የሚያህል የታል? ይላል። ያኔ ልብም አዕምሮም ለዘብ ረገብ ይሉለታል። የተኩስ አቁም ስምምነት ይፈርሙለታል። እንዲያ እያሞኘ ድል ይረታል። እንጂ እኔ አሁን አንተን ላስብ ይገባል? በፍፁም!
.
ትዝታ እግዜር የጎበዝ ዕድሜ በደላችንን ያይደል የልጅነት የወተት ጥርሳችን እያሰበ ይቅር እንደሚለን ለማስታወስ በልብ ያስቀመጠው ህቡዕ ቋንቋም ይመስለኛል።
ለዛ ነው መሰል ሰው ነፍሱ ስጋውን ስትሰናበት ለሰከንድ በህይወት ሳለ የሰራው ዋና ዋና ነገር summary ይቀርብለታል አሉ። ችግሩ ያኔ ‘take me back to the night we met’ን እየዘፈኑ መመለስ የለም።
.
ስለዚህ ዛሬ አስብሀለሁ። ስለማስብህም ብዙ አይደብረኝም። ወደተዋወቅንበት ፀደይ ዘመን እየሔድኩ ደግ ደግህን እደግማለሁ።
አንተ ግን በቃ እረሳኸኝ እንደዛ የሰው limited edition ነሽ እንዳላልከኝ። እንግዲህ ምን አደርጋለሁ ከቴዲ ታደሰ ጋር ከመጮህ ውጪ
ከተስማማህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ
ከሞላልህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ…..🎧
ቤቴልም እንደ ከተበችው | 4 075 |
| 6 | «አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!»
―ኢቫን ቶርጌኔቭ
| 3 733 |
| 7 | °°
እኛ የቀትር ህልሞች ነን ቀን የተፋነውን እንቅልፍ ማታ የምናላምጥ 🎈
| 3 322 |
| 8 | በወሬ መሀል እንደቀልድ በዋዛ ፈዛዛ ስምሽን ሲያነሱ ድንገት ነበር ሳቄ ከገፄ ላይ የተራገፈው... ድንገት ነበር ጨዋታ የጠፋብኝ... ድንገት ነበር በዝምታ ባህር ውስጥ የሰጠምኩት... ብቻ ከምሸሸው እኔነቴ ጋር ነው ያላተሙኝ.. አላወቁትም እንጂ ማባርያ ከሌለው ዶፍ ትዝታ ውስጥ ነበር የዘፈቁኝ...
"!አንዳንዴ የተዳፈነ ትዝታ ሰው ፊት ሲነቃ አንገት ያስደፋል ''
121 | 3 702 |
| 9 | አባት ሁሉ ወታደር ነው. .አንዳንዱ የገዛ ልጁን ሲገድል፤ አንዳንዱ ግን ልጁን ለማኖር እራሱን ያጠፋል!።
| 3 565 |
| 10 | «አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!»
―ኢቫን ቶርጌኔቭ
| 3 823 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
