en
Feedback
እንማር

እንማር

Open in Telegram

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel እንማር

Channel እንማር (@enmare1988) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 121 915 subscribers, ranking 1 027 in the Education category and 246 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 121 915 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 1 714 over the last 30 days and by 39 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.03%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.59% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 6 133 views. Within the first day, a publication typically gains 6 818 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 55.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

121 915
Subscribers
+3924 hours
+4337 days
+1 71430 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+558
in 18 channels
August '26
+2 759
in 37 channels
Get PRO
July '26
+758
in 21 channels
Get PRO
June '26
+588
in 22 channels
Get PRO
May '26
+490
in 30 channels
Get PRO
April '26
+953
in 35 channels
Get PRO
March '26
+1 724
in 40 channels
Get PRO
February '26
+1 025
in 25 channels
Get PRO
January '26
+924
in 26 channels
Get PRO
December '25
+1 057
in 15 channels
Get PRO
November '25
+655
in 15 channels
Get PRO
October '25
+453
in 12 channels
Get PRO
September '25
+5 071
in 25 channels
Get PRO
August '25
+961
in 27 channels
Get PRO
July '25
+925
in 14 channels
Get PRO
June '25
+846
in 21 channels
Get PRO
May '25
+496
in 20 channels
Get PRO
April '25
+706
in 24 channels
Get PRO
March '25
+670
in 19 channels
Get PRO
February '25
+945
in 21 channels
Get PRO
January '25
+1 401
in 23 channels
Get PRO
December '24
+7 434
in 28 channels
Get PRO
November '24
+10 676
in 5 channels
Get PRO
October '24
+10 188
in 13 channels
Get PRO
September '24
+11 603
in 14 channels
Get PRO
August '24
+16 721
in 12 channels
Get PRO
July '24
+16 567
in 13 channels
Get PRO
June '24
+9 789
in 8 channels
Get PRO
May '24
+9 825
in 13 channels
Get PRO
April '24
+9 954
in 19 channels
Get PRO
March '24
+10 589
in 24 channels
Get PRO
February '24
+9 565
in 13 channels
Get PRO
January '24
+7 643
in 13 channels
Get PRO
December '23
+2 813
in 9 channels
Get PRO
November '23
+1 749
in 12 channels
Get PRO
October '23
+6 831
in 33 channels
Get PRO
September '23
+17 469
in 0 channels
Get PRO
August '23
+2 088
in 0 channels
Get PRO
July '23
+3 525
in 0 channels
Get PRO
June '23
+2 959
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1 784
in 0 channels
Get PRO
April '23
+2 520
in 0 channels
Get PRO
March '23
+2 888
in 0 channels
Get PRO
February '23
+1 326
in 0 channels
Get PRO
January '23
+2 255
in 0 channels
Get PRO
December '22
+2 477
in 0 channels
Get PRO
November '22
+2 252
in 0 channels
Get PRO
October '22
+1 748
in 0 channels
Get PRO
September '22
+550
in 0 channels
Get PRO
August '22
+2 177
in 0 channels
Get PRO
July '22
+3 860
in 0 channels
Get PRO
June '22
+9 740
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+61
06 September+68
05 September+78
04 September+92
03 September+55
02 September+130
01 September+74
Channel Posts
“እድሜያችን ሳይደርስ ነው የበሰልነው፤ ቀስ ብለን እንድናድግ አልተፈቀደልንም..” —ማህሙድ ዳርዊሽ Imagination_officially
“እድሜያችን ሳይደርስ ነው የበሰልነው፤ ቀስ ብለን እንድናድግ አልተፈቀደልንም..”               —ማህሙድ ዳርዊሽ         Imagination_officially

2
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ+1
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+h9a2aTBXmwE0NmQ0 https://t.me/+h9a2aTBXmwE0NmQ0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 
609
3
የመጽሐፉ ሽፋን የሚናገረዉ ከታሪኩ ዉስጥ ጥቂቱን ብቻ ነዉ!!
2 706
4
አሳማ🐖 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
2 929
5
👩‍🎓 ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯዋቸው የሚገቡ ምርጥ 9 የትምህርት ቻነሎች! 🤎 Temari News ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 Ministry of Education ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 Learn English ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 ብሔረ መፅሐፍት ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 እንማር ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 Bemnet Library ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 Ethio Digital Library ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 ቀሰም አካዳሚ ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🤎 ትምህርት ሚኒስቴር ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ Bonus: የተማሪ Notes ⛓ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
881
6
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት! ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡ የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያ
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት! ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡ የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡ የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡ ዶክተር እዮብ ማሞ
5 025
7
▪️ NETFLIX PREMIUM PROMOTION 🔥👑 📹NETFLIX PREMIUM — 4K ULTRA HD + HDR ✅ 1 MONTH / 1 ወር — 699 ETB ✅ 3 MONTHS / 3 ወር — 1,899 ETB ✅ 6 MONTHS / 6 ወር — 3,499 ETB ✅ 1 YEAR / 1 ዓመት — 5,999 ETB 👍 WHAT YOU GET | የሚያገኙት 💎 4K Ultra HD + HDR 👤 Private Profile / የግል Profile 📱📺 Watch on Phone, TV, Laptop & Tablet 👍 15-Day Warranty* / 15 ቀን Warranty* 🎁 JOIN OUR CHANNEL & GET MORE! 👇👇👇👇👇👇👇 🌐t.me/premiumnetflixet 🌐t.me/premiumnetflixet 👆👆👆👆👆👆👆 🎁 በየወሩ ነፃ Giveaways! 🔥 የደንበኞች ማስረጃዎችን (Proof) በቻናላችን ይመልከቱ! ✅ Real customer feedback ✅ Order proofs ✅ Giveaway winners ⏳ LIMITED PROMOTION — DON’T MISS OUT! 📩 ORDER NOW: ✈️ ለማዘዝ: @Netflix_hubet
5 628
8
🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Temari News📚 : ስለ Remedial ማለፊያ ነጥብ ፣ ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ፣ ሁሉንም ተማሪ ነክ መረጃ ለማግኘት እና ለጥናት የሚያግዙ Short Notes ለማግኘት። 2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 5️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ! Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English
903
9
''የምትወዳትን ሴት ለመርሳት በጣም ቀላሉ መንገድ እርሷን ማግባት ነው...አለበለዚያ ሁሌ ስትወዳት ትኖራለህ 😍 💬💬@Enmare1988 💬💬@Enmare1988
''የምትወዳትን ሴት ለመርሳት በጣም ቀላሉ መንገድ እርሷን ማግባት ነው...አለበለዚያ ሁሌ ስትወዳት ትኖራለህ 😍 💬💬@Enmare1988 💬💬@Enmare1988
7 300
10
ዛሬ 💲የ2000ብር💲 ሽልማት ተዘጋጅቷል ቀድማችው ቦታችውን ያዙ ሳይጀምር🤑🤑🤑🤑💲💲💲🎁🎁🎁🎁🫴🫴 ሽልማቱ እዚ ቻናል ላይ ነው 👇👇👇 https://t.me/+2EK0U2MBG105Nzc0 https://t.me/+2EK0U2MBG105Nzc0 https://t.me/+2EK0U2MBG105Nzc0 እንዳያመልጣችው ሊጀመር ነው አሁንን💥💥
6 653
11
🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው። 2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 5️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ! Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English
408
12
✅ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ ታውቃለህ? አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንሰራ,ለራይድ ሾፌ
✅ይሄንን Back Support ብቻ በማድረግ በቁመትህ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚመጣ  ታውቃለህ? አብዛኞቻችን አጭር ሳንሆን  ነገር ግን በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት በተለይ ቢሮ ውስጥ ለምንሰራ,ለራይድ ሾፌሮች እንዲሁም ከ ኮምፒዩተር ጋር የምናሳልፍ ሰዎች ጀርባችን ላይ በሚደርስ ጫና ምክንያት የጀርባችን አከርካሪ አጥንት እንደመጉበጥ አይነት ቅርጽ ይይዛል በዚህም ምክንያት ቁመታችን እንዲቀንስ ያደርጋል ነገር ግን ይሄንን Back Support ከተጠቀማችሁ ለጀርባችሁ መጉበጥ መፍትሄ ይሰጣል በተያያዥነት ደግሞ ቁመታችሁን ይጨምራል       🤑ዋጋ:- 1750ብር + free delivery ✅ይሄንን Back Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
6 940
13
✅`` ብዙ ጊዜ መናገር ማውራት ፈልጌ ነበር ግን የሚሰማኝን ለመግፅ ስለማልችል ዝምታን መረጥኩ፤ ደስ የሚለው ነገር ዝም ማለት ነበር.. `` `` መቃብሬን ስትጎበኝ የምትገዛቸው አበባዎች ለእኔ አይጠ
✅`` ብዙ ጊዜ መናገር  ማውራት ፈልጌ ነበር ግን የሚሰማኝን ለመግፅ ስለማልችል ዝምታን መረጥኩ፤ ደስ የሚለው ነገር ዝም ማለት ነበር.. `` `` መቃብሬን ስትጎበኝ የምትገዛቸው አበባዎች ለእኔ አይጠቅሙኝም እና በራሴ ላይ እንድታለቅስም አልፈልግም፤ ብቻ ሳንድዊች ገዝተህ ለመቃብር ጠባቂው ስጠው። ``                 `` በመቃብሬ ላይ ቆሻሻ ሲከምሩና የምግብ ፍርፋሪ ሲበትኑበት ያለምንም ጥሪ ወፎች በላዬ ላይ ያንዣብባሉ እናም ያን በሚያደርጉ ሰዎች ላይ አልተናደድኩም ምክንያቱም በዚህች ተራ ተግባራቸው ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም ነበር። ``                   ✔️ ―ዶይስቶቭስኪ
6 988
14
🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው። 2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 5️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ! Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English
1 206
15
ዶስቶይቭስኪ በCrime and Punishment 📖 መጣጥፉ ውስጥ እንዲህ የምትል አንቀጽ አለችው፦ «ሁሌ የመግለፅ አቅሜ ምንም ያህል ደካማ ቢሆንም የሚወዱኝን ከእነሱ በላይ አጥብቄ የምወዳቸው እኔ
ዶስቶይቭስኪ በCrime and Punishment 📖 መጣጥፉ ውስጥ እንዲህ የምትል አንቀጽ አለችው፦ «ሁሌ የመግለፅ አቅሜ ምንም ያህል ደካማ ቢሆንም የሚወዱኝን ከእነሱ በላይ አጥብቄ የምወዳቸው እኔ ነበርኩ። እንዳላጣቸው ሃቀኛ ነገሮቼን በጠቅላላ እሠዋላቸው ነበር። ይህን የማደርገው ምናልባት ከግንኙነታችን መጨረሻ በኋላ ዋጋውን ሊረዱ ይችላሉ በማለት ነው!። መጀመሪያ ላይ እንደማንኛውም ሰው በጣም ጥሩ ናቸው፤ ሁሉም ጥልቅ ደግነት ይታይባቸዋል። ታማኝነት፣ ጥሩ ምላሾች እና ግልጽ ፍላጎታቸውን ያሳዩኛል። እኔ ግን ሁልጊዜ ከዚህ እርምጃ በኋላ የሚመጣውን መፈለግ ይቀናኛል። ብቻ በእያንዳንዱ ጅምር ሁሉም ነገር መልካም የሚባል ነበር፤ ነገር ግን ቀን በጨመረ ቁጥር ስሜታቸው ይቀዘቅዛል። ጉጉት ወደ እኔ እንዳቀረባቸው ጊዜ ይፋ ያወጣቸዋል፤ አልያም የፍላጎት ብዛት ገፋፍቶ እንዳመጣቸው፤ የመሰልቸት ስሜት ያርቃቸዋል። በእንዲህ አይነት ስብራት ውስጥ ሳልፍ ለአዲስ ሰው እንደ ንጹህ አዲስ ሰው መሆን ይከብደኛል። የተፈጠረብኝን ክፍተቶች ለመድፈን የፈነቀልኩት ድንጋይ ጫንቃዬ ላይ ሀዘን ሰርቶ ያስጎነብሰኛል። በህይወቴ አንዴ እንኳን ለእኔ ሲል የተቀየረ ወይም ከእኔ ጎን ለመቆየት መስዋትነት የመረጠ ሰው አግኝቼ አላውቅም። መቼም፤ በፍፁም!።» “Pain and suffering are always inevitable for a large intelligence and a deep heart. The really great men must, I think, have great sadness on earth.” ``ህመም እና ስቃይ ሁል ጊዜ ትልቅ የማሰብ ችሎታ ላለውና እና ለጥልቅ ልብ የማይቀር ነው።  በእውነት ታላላቅ ሰዎች በምድር ላይ ታላቅ ሀዘን ሊኖራቸው ይገባል ብዬ አስባለሁ።`` ―Part III Chapter V 📖
8 529
16
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ+1
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+W2r0N_vzJDlmZjZk https://t.me/+W2r0N_vzJDlmZjZk     ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 
5 025
17
እጅብ ያለውን ፂሙን ትወድለታለች ያንን ሁሌም እንደነገረችው ነው። ትለዋለች፦«አንተን ያለ ፂም ማሰብ ከባድ ነው፤ ለመጀመርያ ጊዜ ጉንጭ ላይ የታጀበውን ጥቁር ሪዝ ስመለከት ሙክክ ነው ያልኩት፤ እስከ
እጅብ ያለውን ፂሙን ትወድለታለች ያንን ሁሌም እንደነገረችው ነው። ትለዋለች፦«አንተን ያለ ፂም ማሰብ ከባድ ነው፤ ለመጀመርያ ጊዜ ጉንጭ ላይ የታጀበውን ጥቁር ሪዝ ስመለከት ሙክክ ነው ያልኩት፤ እስከዛሬም ሳየው እንደአዲስ ፍቅሬ ይገነፍላል፤ እመነኝ የፊትህ ውበት ፂምህ ላይ ነው» በተመሳሳይ እሱም እዲሁ ረጅም ፀጉሯን ይወድላታል። ይሄን ሁሌም ለጓደኞችሁ እንደተናገረ ነው። እንደውም የማብሸቂያ መሳርያው የፍቅረኛው ፀጉር ውበት ነው። ይላቸዋል፦«እስቲ የእናንተን ሴቶች ፀጉር ተመልከቱ፤ ከፍቅረኛዬ ረጅም ጸጉር ሲወዳደር የሰማይና የምድር፣ የመልዓክት እና የሰይጣን መነፃፀርያ ነው የሚመስለው» ✅እናም እላችዋኋለሁ. . ይህ ግንኙነት ፀጉር ቆራጭ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ሊቋጨው የሚችለው የፍቅር ታሪክ ነበር 😞 ✂️             
8 662
18
✅ ማስታወቂያ ከድሬዳዎ አሪጅናል ጫማ ማስመጣትም ማዘዝም ለምትፈልጉ በ ፍሬም በጅምላም እንልካለን ✅✅ ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 🚚 አዲስ አበባ ክፍለ ሀገርም ያላችሁ አውሩን በአካልም ለምትመጡ+4
✅ ማስታወቂያ       ከድሬዳዎ አሪጅናል ጫማ ማስመጣትም ማዘዝም ለምትፈልጉ በ ፍሬም በጅምላም  እንልካለን ✅✅ ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 🚚 አዲስ አበባ ክፍለ ሀገርም ያላችሁ አውሩን  በአካልም ለምትመጡ በውስጥ አውሩን 🏪 እኛን ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን ➡️https://t.me/+Vk2otYv5a_tiZDk1 https://t.me/+Vk2otYv5a_tiZDk1 https://t.me/+Vk2otYv5a_tiZDk1     ✔️ INBOX @Dirijimlaakefafye @Dirijimlaakefafye    
6 892
19
🌟ተማሪዎች ሁሉ የግድ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች እነሆ😊 ፦ -------------------------------------------------- 1️⃣. Temari News📚 : ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች (ከ KG እስከ Exit Exam) መረጃ እና አጋዥ የሆኑ Notes የሚልቀቅበት ቻነል እንዲሁም የሁሉም አመት Exams ከነ መልሶቻቸው። 2️⃣ Ministry Of Education📚 : የትምህርት ሚኒስትር ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲሁም ለተማሪዎች ሁሉ ጠቃሚ የሆኑ አጋዥ ኖቶችን ከጥያቄዎችና መልሶች ጋር በፍጥነት የሚያደርሶትን ቻናል ይቀላቀላሉ። 3️⃣. English For Ethiopia - በቀላሉ📚 : ከ 190K በላይ ተማሪዎች ተቀላቅለው እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በነፃ የሚማሩበት ቻነል ነው። 4️⃣. ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ 📚 : የተለያዩ አዲስ : ቆየት ያሉ : የድሮ  : የትርጉም እና ያለ ትርጉም መፅሃፍቶች መገኛ በሁሉም አይነት  ይዘቶች በ ኢትዮጵያም ትልቁ የመፅሀፍት ቻናል ብሄረ መፃህፍት ዘ-ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ: 5️⃣. Ethiopian Digital Library :  📚ከ1- 12 Student and Teacher Guides Books New & Old Curriculum በአፕና በPdf መልክ  ALL ENTRANCE EXAMS 2000 - 2017  ከ Freshman እስከ GC ያሉ All dpt Modules , Guides, Handouts and ppt 6️⃣. ቀሰም Academy : 💡 ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው! 7️⃣. እንማር ፦ ምርጥ የ psychology የፍልስፍና እና ሁሉም መፅሐፍፎች በአንድ ላይ  የሚለቀቁበት ቻናል። 8️⃣. Bemnet Library📚: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው። 9️⃣. MOE - ትክክለኛ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚለቀቁ መረጃዎችን በፍጥነትና በታማኝነት የምታገኙበት ቻናል። አሁኑኑ ተቀላቀሉት ትወዱታላችሁ! Bonus: የእንግሊዝኛ ትምህርት ጥያቄዎችን ብቻ የምትሰሩበት ቻነል Fetan English
758
20
📚ርዕስ:- ዳርክ ሳይኮሎጂ 📝በ:- william cooper ✅ ትርጉም ፦ ፍሉይ ዓለም 🚛ዘውግ:- አደገኛ Psychology 🗓ዓ.ም 2017 ✅ከአእምሮ ማታለል ራስህን መከላከልን መማር ትፈልጋለህ?      🌑 ሰዎች ሳያውቁ የምትፈልገውን ለማግኘት የዳርክ ሳይኮሎጂን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በቀላሉ መማር ትፈልጋለህ? ✅ዓለም የጨካኞች ጦር ሜዳ ናት። በየቀኑ በሥራ ቦታ፣ በትዳር፣ በጓደኝነት ወይም በቢዝነስ ግንኙነቶች ውስጥ ስውር የአእምሮ ጦርነት ይካሄዳል። በዚህ ጦርነት ውስጥ መሣሪያ የሌለው ሰው፣ የሌሎች መሰላል ሆኖ ይቀራል። የዋህነት በዘመናችን ትልቅ ወንጀል ነው። ቅን መሆን ብቻውን ዋጋ የለውም ፣ ደግነትህን እንደ ድክመት ይቆጥሩታል። ግልፅነትህን ተጠቅመው ያጠቁሀል። ይህ መፅሐፍ የተከለከለውን እውቀት በመግለጥ ዓለም እንዴት እንደምትሰራ ያሳይሀል። ✅ይህ መፅሐፍ የሥነልቦና ጨዋታ ምስጢሮችን በማሳየት ሰዎች ፣ መሪዎች አንተን ለመቆጣጠር Manipulate ለማድረግ የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች ይነግርሀል። 🌐@Enmare1988 🌐@Enmare1988
10 611