ru
Feedback
❤❤የኪያ ደብዳቤዎች❤❤

❤❤የኪያ ደብዳቤዎች❤❤

Открыть в Telegram
6 721
Подписчики
Нет данных24 часа
+317 дней
+12030 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+42
в 0 каналах
июнь '26
+237
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+219
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+224
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+92
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+631
в 3 каналах
Get PRO
январь '26
+116
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+95
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+77
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+109
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+120
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+134
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+146
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+212
в 2 каналах
Get PRO
май '25
+159
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+196
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+240
в 3 каналах
Get PRO
февраль '25
+263
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+364
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+772
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+547
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '24
+368
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+272
в 2 каналах
Get PRO
август '24
+280
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+672
в 3 каналах
Get PRO
июнь '24
+213
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+44
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+32
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+64
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+415
в 1 каналах
Get PRO
январь '240
в 3 каналах
Get PRO
декабрь '230
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+32
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+39
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+2 553
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
07 июля+2
06 июля+5
05 июля+4
04 июля+7
03 июля+8
02 июля+12
01 июля+4
Посты канала
በሲኒማ ታሪክ ውስጥ በጣም ሃያል ከሆኑ ንግግር አንደኛው የዚህን አለም እውነታ ያጠቃልላል። 🎬 The Godfather ዶን ቪቶ ኮርሊኒ ለልጁ ሚካኤል ኮርሊኒ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦ «እኔ ስሞት ካ
በሲኒማ ታሪክ ውስጥ በጣም ሃያል ከሆኑ ንግግር አንደኛው የዚህን አለም እውነታ ያጠቃልላል። 🎬 The Godfather ዶን ቪቶ ኮርሊኒ ለልጁ ሚካኤል ኮርሊኒ እንዲህ ሲል ይመክረዋል«እኔ ስሞት ካንተ ጋር የሰላም ውል ጠይቀው ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። የምታምነውን አንድ ሰው ከእኛ ጉባኤ ወይም ከቤተሰብህ መካከል አንዱን መርጠው ወደአንተ ይልኩታል። የተላከው ሰውም ለሰላም ስምምነት እና ለአንተ የበለጠ ሹመት ልታገኝ እንደሆነ በመንገር ስብሰባው መች እንደሚከናወን የቀጠሮ ቀኑን ያሳውቅሃል። በዚህ ስብሰባ ወቅት ግን አንተ ትገደላለህ!። ለዛም ነው ይሄን የምልህ፤ ያ ለሰላም እና ለሹመት የሚልኩት ሰው ማንም ይሁን ማን አስወግደው ከሃዲ ነው!።»                   

2
https://t.me/Nazrawit38
1 701
3
"የድሮ ደብተሬን ስገለጥ፣ 'ፍቅር እያደር ወጣት ይሆናል እንጂ እንደ ሰው አያረጅም' የሚል ጽሁፍ አገኘሁ። የኔስ ፍቅር የት ደረሰ? እንደ እድሜ ጠገብ አዛውንት መቋሚያ ተደግፎ ይሆን ወይ? 'ገና አልሞትኩም' እያለ ለማትረፍ የሚታገል... አንዳንዴ በውስጥ ያለን ስሜት አለመናገር፣ ከልብ የማይጠፋ የዘወትር ጠባሳ ሆኖ ይቀራል። እናንተስ? የውስጣቹን ሳትናገሩ ግዜ የሸበለለባቹ ነገር አለ?" አኮብ(121)
3 626
4
ሬድዮ አዳምጬ ማቅባቸው ቀናቶች በጣት የሚቆጠሩ ትንሽ ናችው ዛሬ ግን መክፈት ፈለኩ መስማት ፈለኩ የሆነ ምስሉን የማላየው ድምጽ ፈለኩ እሱነቱን በለበሰው ጨርቅ ሳይሆን በንግግሩ መመዝን ፈለኩ አንዳንዴ ምናለ የዘመኑ social mediaዋች በድምጽ በሆኑ እላለሁ ብቻ ከፈትኩት አንድ ሰው በደስታ ተሞልቶ ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው ሲል ይደመጣል ታሪካዊ ቀን ማለት የማይረሳ በጥሩ ም በመጥፎም የሚታወስ አደል እንዲ ካልን ስንቱ በልቡ ከትቦ የያዘው ታሪካዊ ቀን አለው የማይረሳው. . . የማይዘክረው. . . የማይረግመው. . . ሊፍቀው ቢሞክር የማይፋቅ በልቡ የተነቀሰው ጥቁቁር የጠለሹ የህይወቱ ቅንጥብጣቢዋች ሆነው ለመንቀል ያዳገቱ ብቻ እግዜር መቶ ለሁሉም ብእር ወርቀት የታሪካዊ ቀናቹን ገጠመኝ አስፍሩ ቢል ወረቀቱ ይበቃቸዋል? እንጃ የኔዋ ታሪካዊ ቀን ግን ታሪከ ብዙ ናት ቢጨልፏት የማታልቅ ውቅያኖስ የናተስ? ስንት ታሪካዊ ቀን . . . አላቹ ? አኮብ(121)
65
5
አሁንኮ ድንገት ትዝ ብለኸኝ…እንዲሁ በኑሮ በኑሮ መሀል አንዳንዴ አስብሀለሁ።ትዝታ ግን አይገርምህም? . ትዝታ ጎበዝ የሒሳብ ሊቅ ነው። ይሔ ሲደመር ይሔ ..ሲደመር ይሔ…ነው እዚህ ያደረሳችሁ ይለኛል። እሺ እላለሁ። ይሔ ሲቀነስ ይሔ…ሲቀነስ ይሔ ነው…ልብሽን ባዶ ያደረገው ይለኛል። እሺ እላለሁ። ይሔ ሲባዛ ይሔ …ሲደመር ይሔ ..እኩል ይሆናል ይሔ መለያት ይለኛል። እሺ ነው መቼስ ለትዝታ ምን ይመልሱለታል? . ትዝታ የአለም አንደኛ ዲፕሎማትም ነው። ይሔ ሆኗል ይሔም ተደርጓል ቢሆንም ፍቅርን የሚያህል የታል? ይላል። ያኔ ልብም አዕምሮም ለዘብ ረገብ ይሉለታል። የተኩስ አቁም ስምምነት ይፈርሙለታል። እንዲያ እያሞኘ ድል ይረታል። እንጂ እኔ አሁን አንተን ላስብ ይገባል? በፍፁም! . ትዝታ እግዜር የጎበዝ ዕድሜ በደላችንን ያይደል የልጅነት የወተት ጥርሳችን እያሰበ ይቅር እንደሚለን ለማስታወስ በልብ ያስቀመጠው ህቡዕ ቋንቋም ይመስለኛል። ለዛ ነው መሰል ሰው ነፍሱ ስጋውን ስትሰናበት ለሰከንድ በህይወት ሳለ የሰራው ዋና ዋና ነገር summary ይቀርብለታል አሉ። ችግሩ ያኔ ‘take me back to the night we met’ን እየዘፈኑ መመለስ የለም። . ስለዚህ ዛሬ አስብሀለሁ። ስለማስብህም ብዙ አይደብረኝም። ወደተዋወቅንበት ፀደይ ዘመን እየሔድኩ ደግ ደግህን እደግማለሁ። አንተ ግን በቃ እረሳኸኝ እንደዛ የሰው limited edition ነሽ እንዳላልከኝ። እንግዲህ ምን አደርጋለሁ ከቴዲ ታደሰ ጋር ከመጮህ ውጪ ከተስማማህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ ከሞላልህ ከደላህ ምን አለ ከደላህ…..🎧 ቤቴልም እንደ ከተበችው
4 075
6
«አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!» ―ኢቫን ቶርጌኔቭ
«አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!»                       ―ኢቫን ቶርጌኔቭ     
3 733
7
°° እኛ የቀትር ህልሞች ነን ቀን የተፋነውን እንቅልፍ ማታ የምናላምጥ 🎈
°°      እኛ የቀትር ህልሞች ነን ቀን የተፋነውን እንቅልፍ ማታ የምናላምጥ 🎈             
3 322
8
በወሬ መሀል እንደቀልድ በዋዛ ፈዛዛ ስምሽን ሲያነሱ ድንገት ነበር ሳቄ ከገፄ ላይ የተራገፈው... ድንገት ነበር ጨዋታ የጠፋብኝ... ድንገት ነበር በዝምታ ባህር ውስጥ የሰጠምኩት... ብቻ ከምሸሸው እኔነቴ ጋር ነው ያላተሙኝ.. አላወቁትም እንጂ ማባርያ ከሌለው ዶፍ ትዝታ ውስጥ ነበር የዘፈቁኝ... "!አንዳንዴ የተዳፈነ ትዝታ ሰው ፊት ሲነቃ አንገት ያስደፋል '' 121
3 702
9
አባት ሁሉ ወታደር ነው. .አንዳንዱ የገዛ ልጁን ሲገድል፤ አንዳንዱ ግን ልጁን ለማኖር እራሱን ያጠፋል!።
አባት ሁሉ ወታደር ነው. .አንዳንዱ የገዛ ልጁን ሲገድል፤ አንዳንዱ ግን ልጁን ለማኖር እራሱን ያጠፋል!።     
3 565
10
«አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!» ―ኢቫን ቶርጌኔቭ
«አንድ ሰው ይህ ያጋጥመዋል፤ ከእንቅልፉ ሲነሳ በጥልቅ ድንጋጤ ራሱን ይጠይቃል፦ እውነት ሃያ ሞላኝ? ሰላሳ፣ አርባ? እናስ ህይወት እንዴት አለፈች?!»                       ―ኢቫን ቶርጌኔቭ      
3 823