en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 220 subscribers, ranking 6 119 in the Religion & Spirituality category and 2 384 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 220 subscribers.

According to the latest data from 01 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -59 over the last 30 days and by -1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.50%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.05% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 630 views. Within the first day, a publication typically gains 1 144 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 02 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 220
Subscribers
-124 hours
+227 days
-5930 days
Posts Archive
• የአለም ዋንጫ አሉ ብቻ ብዙ እዉቀት የለኝም ግን በየ ሰፈሮቻችን የተለያዩ ሀገር ባንድራዎች ተሰቅለዋል...የኛ ሀገር ባንድራ ባይ ባይ እስከ አሁን አላገኘሁም...የኛ ሀገር አልደረሰችም እና ነዉ ወይስ ምን ሁኖ ነዉ...?! አረ ተጫወቱ እ በምንም ይሁን ሀገር ከፍ ሲል ደስ ይላል...ማን እንደ ሀገር...! =

• አንዳንዴ ወድቀን ያመመንን ረስተን ሰዉ አየን አላየን ብለን ምንም እንዳልተፈጠረ የምንቆመዉ ነገርስ......የደረሰበት ያቀዋልهههههቪዶወ የላከችልኝ ይች t.me/Qudwatii1 ነች ራሴን ቦታዉ ላይ ስዬ እንባዬ ጠብ እስኪል የሳቅኩ....በለለ እናንተም ፈገግ በሉ🤚 =

⚠️ እውነተኛ ሰላም በተውሂድ ውስጥ ነው! "ሰለፊይ ነህ?" ተብለህ ስትጠየቅ፤ በኩራትና በክብር "አዎ! ሰለፊይ ነኝ፤ በዚህም እኮራለሁ!" ብለህ መልስ። ምክንያቱም ሰለፊይ መሆን ማለት ከነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ ከሶሃቦችና ከቀደምት ደጎች ፈለግ ጋር መሆን ማለት ነው። ይህ ደግሞ ትልቅ ክብርና ጸጋ ነው። ⚠️ ተውሒድ የልብ መረጋጋት ሚስጥር ነው፦ እውነተኛውን የቁርአን ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት ማግኘት የምንችለው በተውሂድ ላይ ስንጸና ብቻ ነው። በተውሂድ ላይ ስንሆን የዚህን ዓለም ጭንቀትም ሆነ የቀብሩን ስቃይ የምንጋፈጥበት ጽኑ ምርኩዝ ይኖረናል፤ እሱም አላህ ነው። ⚠️ ሰው በዱንያ ስልቱ፣ በሀብቱ ወይም በሌላ አካል ላይ መመካት የለበትም። ከአላህ ውጪ ያለ መጠጊያ ሁሉ እንደ "በሰበሰ እህል" ወይም እንደ "ሸረሪት ድር" ደካማ ነው። ጽኑ ድጋፍ ሊሆንህ የሚችለው የማይሞተውና የማይለወጠው አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ብቻ ነው። ⚠️ የምትሠራው እያንዳንዱ መልካም ሥራ በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከፈለግህ ልብህን ከሪያእ (ለሰው ተብሎ ከሚሠራ ሥራ) አጽዳ። ስራህ ለሰው እይታ ከሆነ፣ ስራው ተቀባይነት አያገኝም፤ ድካምህም ከንቱ ይሆናል። ጥራት ያለው ሥራ በጥራት ከተጠበቀ ልብ ይፈልቃል። ዛሬ የምንኖርበት መንገድ የነገውን ቤታችንን ይወስናል። ስለዚህ፦ - በተውሂድህ እዘዝ ! - በአላህ ብቻ ተመካ! - ልብህን ለጌታህ ብቻ ጥርት አድርግ! ያኔ በዱንያም በአኼራም የማትናወጥ ሰላም ትጎናጸፋለህ። አላህ በሀቁ መንገድ ላይ ያጽናን! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

የደስታ በሮች የታወቁ ናቸዉ የአየር በር... የባንክ በር... የፍሪጅ በር... ሌላ ካለ ጨምር ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ✌️

- اللهُم اجعلنا ممن عفوت ورضيت عنهم وغفرت لهم واستجبت دعائهم وكتبت لهم الجنه !

ባሏ ሀኪም ቤት ሄዶ ሲመለስ የበሽታውን ውጤት ሳትጠይቀው! ዶክተሯ ሴት ነች ወይንስ ወንድ ብላ በበሽታ ላይ በሽታ ••هههه ምን ማድረግ ይሻላል ¡

الصبر ليس مجرد خيار، صبر هو جزء من إيمانك. =
الصبر ليس مجرد خيار، صبر هو جزء من إيمانك. =

ትላት የነበረን ባህር ዳር ቆይታ....ሳለቅላችሁ ረስቸ =

ቨርቹዋል የኒካሕ ፕሮግራም ቢጀመር ብዙ ነገሮች ቀለል ማለታቸው አይቀርም። ታዳሚያን በሚላክላቸው ሊንክ online ገብተው zoom, google, telegram ላይ ይሳተፋሉ። ሲኒ፣ አልጋ ልብስ፣ ጋቢና የመሳሰሉ ስጦታዎችን ይዞ ከመምጣት ባሉበት ሆነው በቴሌብር ድጋፍ ያደርጋሉ። ስክሪን ሹት ይልካሉ። የሙሽራው ቅርብ ቤተሰቦች ተመሳሳይ ፕሮፋይል አድርገው በአድሚንነት ሽር ጉድ ይላሉ። ብዙ ወጪ የሚቀንስ ይመስለኛል። ዋናው ሙሽራና የተወሰኑ ሰዎች አንድ ቀለል ያለ ቦታ ተገኝተው ትንሽ ወሊማ ከተመገቡ በቂ ይመስለኛል። የአዳራሽ፣ የድግስ፣ የትራፊክ መጨናነቅ፣ አልተጠራሁም የሚል ግጭትና ቁጭት፣ የብፌ ሰልፍና መከራ፣ ሌሎችም ጭንቀቶች ይቀራሉ። ሙሽራው በርካታ ድጋፍ ያገኛል .....አስቡበት አዲስ ተጋቢዎች። ባይሆን የኔትዎርኩ ነገር ያሰጋኛል። ድንኳን ከመጣል ሊንክ መጣል ቀላል ነው። منقول

• ተቀይረን ምናምን እንዳይመስላችሁ አልተቀየርንም ግን ለማን ምን መሆን እንዳለብን ስለገባን ነው ! = t.me/https_Asselefya1

{ يُطَافُ عَلَيْهِمْ بِصِحَافٍ مِنْ ذَهَبٍ وَأَكْوَابٍ وَفِيهَا مَا تَشْتَهِيهِ الْأَنْفُسُ وَتَلَذُّ الْأَعْيُنُ وَأَنْتُمْ فِيهَا خَالِدُونَ } =

አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

• ህሊናህ ከሀብት ይበልጣል፤ ባህሪህ ከውበት ይበልጣል፤ ኢማንህ ከሁሉም ሀብት የላቀ ነው። እነዚህን ጠብቅ፣ የቀረውን አላህ ያስተካክላል። 𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ህሊናህ ከሀብት ይበልጣል፤ ባህሪህ ከውበት ይበልጣልኢማንህ ከሁሉም ሀብት የላቀ ነውእነዚህን ጠብቅ፣ የቀረውን አላህ ያስተካክላል። 𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed