en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 050 subscribers, ranking 6 101 in the Religion & Spirituality category and 2 439 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 050 subscribers.

According to the latest data from 23 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -115 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.77%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.10% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 482 views. Within the first day, a publication typically gains 1 138 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 050
Subscribers
-724 hours
-187 days
-11530 days
Posts Archive
​በምድር ላይ የምንራመድበት መንገድ አጭር ነው። ዛሬ የምንወዳቸው፣ የምናውቃቸው፣ እና የምንሳሳላቸው ሰዎች ሁሉ በአንድ ወቅት ይህን ዓለም ተሰናብተው ወደ አሏህ ይሄዳሉ። ይህ የዘወትር የሀዘን ዝማሬ
​በምድር ላይ የምንራመድበት መንገድ አጭር ነው። ዛሬ የምንወዳቸው፣ የምናውቃቸው፣ እና የምንሳሳላቸው ሰዎች ሁሉ በአንድ ወቅት ይህን ዓለም ተሰናብተው ወደ አሏህ ይሄዳሉ። ይህ የዘወትር የሀዘን ዝማሬ ነው። ​በጣም የሚያሳዝነው ግን፣ "ወደ አሏህ መሄድ" የሚለውን መለኮታዊ ሚስጥር ሳናውቅ፣ በዓለማዊ ግብ ግብ ተጠምደን የሕይወታችንን ትርጉም ማጣታችን ነው። ሰው ሞቶ ወደ አሏህ ሲሄድ፣ አሁንም የመጣው በኃይል (በግድ) ነው። ነገር ግን በሕይወት እያለ በነጻ ፈቃዱ ወደ አሏህ የሄደ (የተጠጋ) ሰው፣ ያ ሰው የሕይወትን ትርጉም በምድር ላይ ሳለ የተረዳ ብርቅዬ ነው።

اللّهُـمَّ بِكَ أَصْـبَحْنا وَبِكَ أَمْسَـينا ، وَبِكَ نَحْـيا وَبِكَ نَمُـوتُ وَإِلَـيْكَ النُّـشُور.🌱🌤 =

الفرج قريب بإذن الله! و إن ضاقت بكَ الأيَّامُ صبـرًا ستولدُ بَعد صبرِكَ ألفُ بشرىٰ . . =

ባህሩ 🌊 ቅዳሜ ምሽት ከአሱር በኋላ 🇱🇧

ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ ? መካ ታማኝ ጥሩ ሰዙ ሩቃ የሚቀራ የምታቁት ካለ እስኪ ተባበሩኝማ 👇👇👇👇 @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

በትክክል👍 አንብቡት ትጠቀማላችሁ✌️

ስለ ባል እና ሚስት መፃፍ ከጀመርኩ ጨምሮ ለመፃፍ ገፋ ገፋ ያደርገኛል ....🫠 በሉ ሰላም ዋሉ ህእ ....ወይስ ልቀጥል....

اللهُم صّباح مُيسر لما بداخِلنا ‏اللهُم خير اليوم وخِير مايُرضينا ☕️

" የሰው ልጅ ውበቱ " የሚታየው ውበት ይረግፋል በግዜ፣ ዝናና ስልጣንም ለከንቱ ትካዜ ፣ ፈክቶ የሚኖረው ሞትን የማይፈራ ፣ መልካም ስራ ብቻ ደምቆ የሚያበራ ፣ አመታት ተሻግሮ ግዜ የማይረታው፣ የሰው ልጅ ውበቱ የልቡ መብራት ነው። ገንዘብም አይደለም ውበትም ይቀራ፣ እውቀት ከልክ ቢያልፍ ከሞት መች ያድናል? ዘላለም የሚደምቅ ግዜ ተሻጋሪ፣ ጨለማን እረቶ አንደ ጀንበር አብሪ፣ የሰው ልጅ ውበቱ ዘላለማዊ ቅርስ፣ በመልካም ምግባሩ ከልቡ ሲቀደስ፣ ያኔ ነው ውበቱ ሳይረግፍ የሚሻገር፣ የቁም ዘመን ስራው ሲጠመቅ በፍቅር። منقول

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Statistics & analytics of Telegram channel @https_asselefya1