💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 217 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 116,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 382 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 217 名订阅者。
根据 31 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -53,过去 24 小时变化为 13,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.09% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 594 次浏览,首日通常累积 1 151 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 217
订阅者
+1324 小时
+137 天
-5330 天
帖子存档
• የአለም ዋንጫ አሉ ብቻ ብዙ እዉቀት የለኝም ግን በየ ሰፈሮቻችን የተለያዩ ሀገር ባንድራዎች ተሰቅለዋል...የኛ ሀገር ባንድራ ባይ ባይ እስከ አሁን አላገኘሁም...የኛ ሀገር አልደረሰችም እና ነዉ ወይስ ምን ሁኖ ነዉ...?! አረ ተጫወቱ እ በምንም ይሁን ሀገር ከፍ ሲል ደስ ይላል...ማን እንደ ሀገር...!
=
• አንዳንዴ ወድቀን ያመመንን ረስተን ሰዉ አየን አላየን ብለን ምንም እንዳልተፈጠረ የምንቆመዉ ነገርስ......የደረሰበት ያቀዋልهههههቪዶወ የላከችልኝ ይች t.me/Qudwatii1 ነች ራሴን ቦታዉ ላይ ስዬ እንባዬ ጠብ እስኪል የሳቅኩ....በለለ እናንተም ፈገግ በሉ🤚
=
⚠️ እውነተኛ ሰላም በተውሂድ ውስጥ ነው!
"ሰለፊይ ነህ?" ተብለህ ስትጠየቅ፤ በኩራትና በክብር "አዎ! ሰለፊይ ነኝ፤ በዚህም እኮራለሁ!" ብለህ መልስ። ምክንያቱም ሰለፊይ መሆን ማለት ከነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ ከሶሃቦችና ከቀደምት ደጎች ፈለግ ጋር መሆን ማለት ነው። ይህ ደግሞ ትልቅ ክብርና ጸጋ ነው።
⚠️ ተውሒድ የልብ መረጋጋት ሚስጥር ነው፦ እውነተኛውን የቁርአን ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት ማግኘት የምንችለው በተውሂድ ላይ ስንጸና ብቻ ነው። በተውሂድ ላይ ስንሆን የዚህን ዓለም ጭንቀትም ሆነ የቀብሩን ስቃይ የምንጋፈጥበት ጽኑ ምርኩዝ ይኖረናል፤ እሱም አላህ ነው።
⚠️ ሰው በዱንያ ስልቱ፣ በሀብቱ ወይም በሌላ አካል ላይ መመካት የለበትም። ከአላህ ውጪ ያለ መጠጊያ ሁሉ እንደ "በሰበሰ እህል" ወይም እንደ "ሸረሪት ድር" ደካማ ነው። ጽኑ ድጋፍ ሊሆንህ የሚችለው የማይሞተውና የማይለወጠው አላህ
ሱብሃነሁ ወተዓላ ብቻ ነው።
⚠️ የምትሠራው እያንዳንዱ መልካም ሥራ በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከፈለግህ ልብህን ከሪያእ (ለሰው ተብሎ ከሚሠራ ሥራ) አጽዳ። ስራህ ለሰው እይታ ከሆነ፣ ስራው ተቀባይነት አያገኝም፤ ድካምህም ከንቱ ይሆናል። ጥራት ያለው ሥራ በጥራት ከተጠበቀ ልብ ይፈልቃል።
ዛሬ የምንኖርበት መንገድ የነገውን ቤታችንን ይወስናል። ስለዚህ፦
- በተውሂድህ እዘዝ !
- በአላህ ብቻ ተመካ!
- ልብህን ለጌታህ ብቻ ጥርት አድርግ!
ያኔ በዱንያም በአኼራም የማትናወጥ ሰላም ትጎናጸፋለህ። አላህ በሀቁ መንገድ ላይ ያጽናን!
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
የደስታ በሮች የታወቁ ናቸዉ
የአየር በር...
የባንክ በር...
የፍሪጅ በር...
ሌላ ካለ ጨምር ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ✌️
- اللهُم اجعلنا ممن عفوت ورضيت عنهم وغفرت لهم واستجبت دعائهم وكتبت لهم الجنه !
ባሏ ሀኪም ቤት ሄዶ ሲመለስ የበሽታውን ውጤት ሳትጠይቀው! ዶክተሯ ሴት ነች ወይንስ ወንድ ብላ በበሽታ ላይ በሽታ ••هههه ምን ማድረግ ይሻላል ¡
ቨርቹዋል የኒካሕ ፕሮግራም ቢጀመር ብዙ ነገሮች ቀለል ማለታቸው አይቀርም። ታዳሚያን በሚላክላቸው ሊንክ online ገብተው zoom, google, telegram ላይ ይሳተፋሉ። ሲኒ፣ አልጋ ልብስ፣ ጋቢና የመሳሰሉ ስጦታዎችን ይዞ ከመምጣት ባሉበት ሆነው በቴሌብር ድጋፍ ያደርጋሉ። ስክሪን ሹት ይልካሉ። የሙሽራው ቅርብ ቤተሰቦች ተመሳሳይ ፕሮፋይል አድርገው በአድሚንነት ሽር ጉድ ይላሉ። ብዙ ወጪ የሚቀንስ ይመስለኛል። ዋናው ሙሽራና የተወሰኑ ሰዎች አንድ ቀለል ያለ ቦታ ተገኝተው ትንሽ ወሊማ ከተመገቡ በቂ ይመስለኛል። የአዳራሽ፣ የድግስ፣ የትራፊክ መጨናነቅ፣ አልተጠራሁም የሚል ግጭትና ቁጭት፣ የብፌ ሰልፍና መከራ፣ ሌሎችም ጭንቀቶች ይቀራሉ። ሙሽራው በርካታ ድጋፍ ያገኛል .....አስቡበት አዲስ ተጋቢዎች። ባይሆን የኔትዎርኩ ነገር ያሰጋኛል።
ድንኳን ከመጣል ሊንክ መጣል ቀላል ነው።
منقول
• ተቀይረን ምናምን እንዳይመስላችሁ አልተቀየርንም ግን ለማን ምን መሆን እንዳለብን ስለገባን ነው !
=
t.me/https_Asselefya1
{ يُطَافُ عَلَيْهِمْ بِصِحَافٍ مِنْ ذَهَبٍ وَأَكْوَابٍ وَفِيهَا مَا تَشْتَهِيهِ الْأَنْفُسُ وَتَلَذُّ الْأَعْيُنُ وَأَنْتُمْ فِيهَا خَالِدُونَ }
=
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from ≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ
• ህሊናህ ከሀብት ይበልጣል፤ ባህሪህ ከውበት ይበልጣል፤ ኢማንህ ከሁሉም ሀብት የላቀ ነው። እነዚህን ጠብቅ፣ የቀረውን አላህ ያስተካክላል።
𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
