HUFELLOW
Open in Telegram
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።
Show more5 711
Subscribers
+124 hours
+137 days
+4630 days
Posts Archive
5 711
📌ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ
ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል?
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗
ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን።
ተባረኩ🤍
TRUE LOVE❤
ONE FAMILY🤗
STRONG FELLOWSHIP💪
Join & share to ur friends👇👇👇
@hufellow2018
5 711
የእግዚአብሔርን ቃል ያካፈለንን አገልጋይ መሳይን ጌታ አብዝቶ ይባርከው፡፡
ደግሞም በተማርነው ቃል በእምነት ፀንተን በፍቅር እንድንኖር ህያው የሆነውን ተስፋችንን ደግሞ እንድንጠባበቅ የጌታ ጸጋ ይብዛልን።🙏🙏
እንድሁም እስካሁን በተለያየ መንገድ ያገለገሉንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው። በነበረን ፕሮግራም ብዙ እንደተማራቹ ተስፋ እናደርጋለን።
የተማርነውን እያሰላሰለን ደግም እየጸለይንበት እንቆይ።
ተባረኩ! እንወዳችኋለን🥰🥰
@HUfellow
#ለመንግስቱ_መትጋት
5 711
ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ቆያችሁ ክረምቱ መልካም እንደሆነ እናምናለን።
ነሃሴ 29 ማለትም የፊታችን አርብ ነገ በ@HUfellow ቴሌግራም ቻናል ላይ
* የፀሎት
* የአምልኮና
* የትምህርት ጊዜ
በቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይኖረናል። ከአገልጋይ መሳይ እምሩ ጋር ተስፋ በሚል ርዕስ ደግሞ ትምህርታችንን እንቀጥላለን። ከያለንበት ሆነን ሌሎችንም እየጋበዝን ፤ በሰዓታችን እንድንገኝ ይሁን።
ተባረኩ!
@HUFellow
#ለመንግሥቱ_መትጋት
