HUFELLOW
Ir al canal en Telegram
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።
Mostrar más5 740
Suscriptores
+224 horas
+87 días
+2330 días
Archivo de publicaciones
5 740
#ተመሳሳይ_ሰዓት_ፀሎት
ነገ ማለዳ 12:00 ተነስተን በያለንበት በእግዚአብሔር ፊት የምንተጋበት የዚህ ሳምንት፦
ርዕሰ : እግዚአብሔርን መመልከት
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)
----------
1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
በዙሪያችን ረዳት የመሰሉ ብዙ ነገሮች አሉ ። ምን አልባትም አይኖቻችንን ከእግዚአብሔር ላይ አንስተን የተመለከትናቸው ። ነገር ግን ደግሞ መልስ የማናገኝባቸው ናቸው ። ስለዚህ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ሊረዳን ፣ መልስም ሊሰጠን የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ስለዚህ እንደዚህ ብለን እንፀልይ
1. አይኖቻችንን በእግዚአብሔር ላይ እንድናደርግ
2. በእግዚአብሔር ላይ ያለን መተማመን እንዲጨምር
#ተመሳሳይ_ስዓት_ጸሎት
#HUfellow
5 740
#መጽሐፍ 📚ለፌሎዬ
ሰላም ውድ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ናችሁ?የእረፍት ጊዜያችሁ መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን ደግሞ እግዚአብሔር ፈቅዶ ዳግም ልንገናኝ በመሆኑ ደስ ብሎናል። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ደግሞ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመጣ ከዚህ ቀደም አንብባችሁ የተጠቀማችሁበትን እንዲሁም ሌሎች ቢያነቡት ይጠቀሙበታል ብላችሁ የምታምኑባቸውን መንፈሳዊ መጽሐፍት 📚 ለፌሎ ለመለገስ ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኃለን🙏።
አንድ ሰው ቢያንስ አንድ መጽሐፍ📚 ይዞ እንደሚገኝ ተስፋ እናደርጋለን
ተባርካችኃል🙌
ይዛችሁ ስትመጡ በዚህ ስልክ ይደውሉልን
main ያላችሁ በእውቀት 0987579451
Techno ያላችሁ ፋሬስ 0922767532
5 740
ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ቆያችሁ😊😊
እንደሚታወቀው ወደ ግቢ መግቢያችን ግዜ ተቃርበዋል በመሆኑም አቅም ለሌላቸው ወገኖቻችን ይረዳ ዘንድ -ልብሶች
-ጫማ
-ደብተር
-ንፅህና መጠበቂያ እናም ሌሎች ይጠቅማል ብለን የምናስበውን በማምጣት ፍቅራችንን በተግባር እናሳይ።
ተባረኩ 🙌
main campus
Eden 0907962448
Aman 0954812858
Henon 0936799589
Tecno campus
Lediya 0967250146
Amare 0993578341
5 740
#ተመሳሳይ_ሰዓት_ፀሎት
ነገ ማለዳ 12:00 ተነስተን በያለንበት በእግዚአብሔር ፊት የምንተጋበት የዚህ ሳምንት፦
title : እግዚአብሔርን መመልከት
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 121)
----------
1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
በዙሪያችን ረዳት የመሰሉ ብዙ ነገሮች አሉ ። ምን አልባትም አይኖቻችንን ከእግዚአብሔር ላይ አንስተን የተመለከትናቸው ። ነገር ግን ደግሞ መልስ የማናገኝባቸው ናቸው ። ስለዚህ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ሊረዳን , መልስም ሊሰጠን የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ስለዚህ እንደዚ ብለን እንፀልይ
1. አይኖቻችንን በእግዚአብሔር ላይ እንድናደርግ
2. በእግዚአብሔር ላይ ያለን መተማመን እንዲጨምር
5 740
እህታችን ቤተስላም ተስፋዬ በሐዋሳ ዩንቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት 4ተኛ አመት ተማሪ የነበረች ሲሆን በፌሎሺፓችን ውስጥ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት አስተባባሪዎች አገልግሎት ውስጥ በቅንነት በትጋትና በትህትና አገልግላ ነበር።
ቤተስላም ትሑት ፣ ሰዉን የምትወደ ፣ የተረጋጋች ፣ ቅን ሴት ነበረች ።
በትላንትናው እለት በድንገት ከዚህ አለም በሞት መለየቷን በመስማታችን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጥን ለቤተሰቦቿ እና ለወዳጅ ዘመዶቿ ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጽናናትን እንመኛለን።
“እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
— 2ኛ ቆሮ 1፥4
በድጋሚ ለ ወላጆቹዋና ለመላው ቤተሰቦችዋ መንፍስ ቅዱስ እንዲያጽናናቹ እንመኛለን።
5 740
እንዴት ቆያችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች 💛
🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 እያልን በዛሬው ዕለት አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀንላችሁን ልዩ የበዓል ኘሮግራም ከ ረፋዱ 8:00 ላይ በ sisters ministry telegram channel ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
በዚህም ዕለት "በምህረቱ" በሚል ርዕስ እንማራለን።እንዲሁም እግዚአብሔርን
🌼 በጸሎት
🌼በዝማሬ
🌼በወግ
🌼 ቃለ መጠይቅ
🌼ጨዋታ
🌼 በእግዚአብሄር ቃል
✨ሌላም ተጨማሪ አዳዲስ ነገሮችን ይኖሩናል ። እንዳያመልጣችሁ! ተባረኩ🙌
Join ያላረጋችሁ እንድትቀላቀሉን እንጋብዛችኋለን።
መልካም በዓል😊
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
https://t.me/sistersmi
5 740
https://t.me/+uom_NR3TiPdjMTc0
ከጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🤗
በ2019ዓ.ም ( Hawassa University College of Agriculture ) ግብርና ጊቢ የተመደባቹ ልጆች ይህን ግሩፕ እንድትቀላቀሉ እና የምትፈልጉትን መረጃ አንድትጠይቁን እኛም ደሞ አንድንተባበራችሁ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🙏
