HUFELLOW
رفتن به کانال در Telegram
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።
نمایش بیشتر5 729
مشترکین
+524 ساعت
+117 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
5 729
እንዴት ቆያችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች 💛
🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 እያልን በዛሬው ዕለት አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀንላችሁን ልዩ የበዓል ኘሮግራም ከ ረፋዱ 8:00 ላይ በ sisters ministry telegram channel ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
በዚህም ዕለት "በምህረቱ" በሚል ርዕስ እንማራለን።እንዲሁም እግዚአብሔርን
🌼 በጸሎት
🌼በዝማሬ
🌼በወግ
🌼 ቃለ መጠይቅ
🌼ጨዋታ
🌼 በእግዚአብሄር ቃል
✨ሌላም ተጨማሪ አዳዲስ ነገሮችን ይኖሩናል ። እንዳያመልጣችሁ! ተባረኩ🙌
Join ያላረጋችሁ እንድትቀላቀሉን እንጋብዛችኋለን።
መልካም በዓል😊
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
https://t.me/sistersmi
5 729
https://t.me/+uom_NR3TiPdjMTc0
ከጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🤗
በ2019ዓ.ም ( Hawassa University College of Agriculture ) ግብርና ጊቢ የተመደባቹ ልጆች ይህን ግሩፕ እንድትቀላቀሉ እና የምትፈልጉትን መረጃ አንድትጠይቁን እኛም ደሞ አንድንተባበራችሁ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🙏
5 729
Hawassa University College of Agriculture (Hawassa)
ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ🤗🤗
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት ደርሷቹ አግሪ ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች የኛ የFellowship ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።
በማነኛውም ሰዓት ደውላቹ ስለ ግቢው፣ ስለ ደረሳችሁ department ፣ ስለ fellowship እንዲሁም ማነኛውንም ተያያዥ ጥያቄዋች መጠየቅ ትችላላቹ በተጨማሪም ወደግቢ ስትመጡ እንድንቀበላችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ።
Tedi..... +251 94 210 4280
Meri... +251 90 156 3755
Ban…….+251 98 551 5221
Beki….. +251 94 121 2836
Tame.....+251 94 566 3431
bety........+251 92 390 9896
abeni......+251 92 410 6655
ፀጋና ሰላም ይብዛላችው!
Hawassa College of Agriculture
Social media 👇
Join us on :
https://t.me/ACAfellow
TelegramInstagram TikTok
5 729
»»»»
════ HUAWADA FELLOW ════
ውድ የ2018 ባች!! ሰላም ለናንተ ይሁን🥰
እንኳን ጌታ ረድቷችሁ ፥ በሰላም የፍሬሽ-ማን ትምህርት አጠናቀቃችሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት ይርጋለም(አዋዳ) ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በይርጋለም(አዋዳ) የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን። እንደሚታወቀው ክረምቱ እየተገባደደ የትምህርት ጊዜ እየደረሰ ይገኛል ። ስለዚህ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት ደርሷችሁ ይርጋለም(አዋዳ) የምትመጡ ተማሪዎች ፌሏችንን ቀድማችሁ ተቀላቅላችሁ ፦ ስለ አከባቢው ፣ ግቢውና ህብረቱ መረጃ እንድታገኙ ፣ እኛ የአዋዳ ግቢ ክርስትያን ተማሪዎች ጥሪ እናቀርባለን ።
ቀጥሎ የተጠቀሱ ስልኮችን በመጠቀም እንዲሁም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ የምትፈልጉትን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ::
🔗 ግሩፑን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ፦ የግሩፕ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/HUAWF
Amanuel 0938768487
Fitsumbirhan 0951860376
Abel 0983887114
Maklit 0988018950
Feyisa 0964628241
JOIN US ON
Tiktok | Instagram | Facebook | YouTube | Telegram
»»-----------
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🥰
5 729
Hawassa daye campus fellowship
ሰላም እንዴት ናችሁ ስንናፍቃችሁ የነበራችሁ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2018 batch ክረምቱን ባማረ መልክ እየጨረሳችሁ አንደሆነ እናስባለን☺️
department መርጣችሁ ዳዬ ካምፓስ የተመደባችሁ ከዝህ በታች በምናስቀምጠው link ወደ telegram channel እየገባችሁ ግሩፑን እንድትቀላቀሉ ለአንዳንድ መረጃዎች ደግሞ ከታች በምናስቀምጣቸው ቁጥሮች እንድትደዉሉና እንድታገኟቸው🙌
- +251929831422 wakijira
- 0940518141 -- ekidu
- +251925544180 --Jedidiah
- +251938696296 -- abinezer
- 0964431952 -- mintesinot
- 0923924863 --Nehemiah
#HOPE OF THE KINGDOM
#HUDC
👉ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/+bQL2peM6JXg0NTg0
5 729
📌ከሀዋሳ ወንዶ-ገነት ፌሎሺፕ
ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል?
የወንዶገነት የተፈጥሮ ሃብትና ደን ኮሌጅ የደረሳችሁ ወይም የተመደባችሁ ከዚህ በታች በለው ስልክ ቁጥር እየደወላችሁ የፌሎሺፕ መሪዎችን ማግኘት ይችላሉ🙏 ።
ተባርኩ 🙌🙌
➡️➡️➡️↘️
1 Dereje --0947544337
2 Yididia +251905687703
3 Teramaj--+251961354025
4 Saron +251985723918
#Seeking_God
#𝐰𝐠_𝐟𝐞𝐥𝐥𝐨𝐰
𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 + 𝓵𝓲𝓴𝓮 + 𝓯𝓸𝓵𝓵𝓸𝔀 + 𝓼𝓾𝓫𝓼𝓬𝓲𝓻𝓲𝓫𝓮
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 / 𝐘𝐨𝐮𝐭𝐮𝐛𝐞 / 𝐓𝐢𝐤𝐭𝐨𝐤
5 729
📌ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ
ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል?
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗
ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን።
ተባረኩ🤍
TRUE LOVE❤
ONE FAMILY🤗
STRONG FELLOWSHIP💪
Join & share to ur friends👇👇👇
@hufellow2018
