uz
Feedback
HUFELLOW

HUFELLOW

Kanalga Telegram’da o‘tish

Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።

Ko'proq ko'rsatish
5 711
Obunachilar
+124 soatlar
+137 kun
+4630 kun
Postlar arxiv
📌ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል? እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗 ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን። ተባረኩ🤍 TRUE LOVE❤ ONE FAMILY🤗 STRONG FELLOWSHIP💪 Join & share to ur friends👇👇👇 @hufellow2018

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

የእግዚአብሔርን ቃል ያካፈለንን አገልጋይ መሳይን ጌታ አብዝቶ ይባርከው፡፡ ደግሞም በተማርነው ቃል በእምነት ፀንተን በፍቅር እንድንኖር ህያው የሆነውን ተስፋችንን ደግሞ እንድንጠባበቅ የጌታ ጸጋ ይብዛልን።🙏🙏 እንድሁም እስካሁን በተለያየ መንገድ ያገለገሉንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው። በነበረን ፕሮግራም ብዙ እንደተማራቹ ተስፋ እናደርጋለን። የተማርነውን እያሰላሰለን ደግም እየጸለይንበት እንቆይ። ተባረኩ! እንወዳችኋለን🥰🥰 @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት

Hope.mp312.14 MB

#የቃል_ጊዜ ስለ መባው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በመቀጠል ደግሞ ተስፋ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ መሳይ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#የቃል_ጊዜ ስለ መባው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በመቀጠል ደግሞ ተስፋ በሚል ርዕስ ከአገልጋይ መሳይ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት

#የመባ_ጊዜ በፀሎት ያገለገለንን ወንድማችንን ጌታ አብዝቶ ይባርከው። አሁን ደግሞ ህብረታችንን ለመደገፍ ካለን የምንችለውን ያህል መባ እና የፍቅር ስጦታችንን እንሰጣለን። #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 1
#የመባ_ጊዜ በፀሎት ያገለገለንን ወንድማችንን ጌታ አብዝቶ ይባርከው። አሁን ደግሞ ህብረታችንን ለመደገፍ ካለን የምንችለውን ያህል መባ እና የፍቅር ስጦታችንን እንሰጣለን። #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
1000748093347
Muluken Etore and Bereket Teferi #በብርሀን_ባንክ
1030676185189
Lewutayew Legesse and Bereket Teferi ተባረኩ 🙏 @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት

Ovozli xabar01:52

#Unreached_Area_Pray ኳዬርስን እግዚአብሔር ይባርካቸው በመቀጠል በወንጌል ላልተደረሰ የሕዝብ ክፍል ከወንድማችን ሙሉቀን ጋር ደግሞ እንፀልያለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#Unreached_Area_Pray ኳዬርስን እግዚአብሔር ይባርካቸው በመቀጠል በወንጌል ላልተደረሰ የሕዝብ ክፍል ከወንድማችን ሙሉቀን ጋር ደግሞ እንፀልያለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት

medemdemiyaiye neh.mp310.75 MB

#Worship በፀሎት ያገለገለንን ወንድማችንን እግዚአብሔር ይባርከው። በመቀጠል ደግሞ ከኳዬርስ ጋር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን። 🎶🎶 @HUFellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#Worship በፀሎት ያገለገለንን ወንድማችንን እግዚአብሔር ይባርከው። በመቀጠል ደግሞ ከኳዬርስ ጋር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን። 🎶🎶 @HUFellow #ለመንግስቱ_መትጋት

Ovozli xabar09:51

#Prayer የፀሎት ጊዜ 🙏🙏🙏 ከወንድማችን ነባ ጋር ፀልየን እንጀምራለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#Prayer የፀሎት ጊዜ 🙏🙏🙏 ከወንድማችን ነባ ጋር ፀልየን እንጀምራለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት

እንዴት ቆያችሁ የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች? የዛሬውን ፕሮግራማችንን ⏳ ልንጀምር 1️⃣0️⃣ ደቂቃዎች ብቻ ስለቀሩን ሁላችንም Online ሆነን እንዘጋጅ እንዲሁም ለሌሎች እንዲገቡ እየጋበዝን እን
እንዴት ቆያችሁ የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች? የዛሬውን ፕሮግራማችንን ⏳ ልንጀምር 1️⃣0️⃣ ደቂቃዎች ብቻ ስለቀሩን ሁላችንም Online ሆነን እንዘጋጅ እንዲሁም ለሌሎች እንዲገቡ እየጋበዝን እንቆይ። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ቆያችሁ ክረምቱ መልካም እንደሆነ እናምናለን። ነሃሴ 29 ማለትም የፊታችን አርብ ነገ በ@HUfellow ቴሌግራም ቻናል ላይ * የፀሎት * የአምልኮና *
ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ቆያችሁ ክረምቱ መልካም እንደሆነ እናምናለን። ነሃሴ 29 ማለትም የፊታችን አርብ ነገ በ@HUfellow ቴሌግራም ቻናል ላይ         * የፀሎት         * የአምልኮና         * የትምህርት ጊዜ በቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይኖረናል። ከአገልጋይ መሳይ እምሩ ጋር ተስፋ በሚል ርዕስ ደግሞ ትምህርታችንን እንቀጥላለን። ከያለንበት ሆነን ሌሎችንም እየጋበዝን ፤ በሰዓታችን እንድንገኝ ይሁን። ተባረኩ! @HUFellow #ለመንግሥቱ_መትጋት

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ዩሐንስ 14:-3 #weekly_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK |
ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ዩሐንስ 14:-3 #weekly_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS