uk
Feedback
HUFELLOW

HUFELLOW

Відкрити в Telegram

Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።

Показати більше
5 594
Підписники
-324 години
+57 днів
+1030 день
Архів дописів
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ሮሜ 8:-29 #weekly_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKT
ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ሮሜ 8:-29 #weekly_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

ክርስቶስን መምሰል “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7 በዚህ ምድር ውስጥ እን
ክርስቶስን መምሰል
“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7
በዚህ ምድር ውስጥ እንደ አንድ አማኝ ስንኖር ክርስቶስን መስሎ መኖር የግድ ነው ። ምክንያቱም የተጠራነው ለዚህ ነውና ። ስለዚህ ከዚህ አለም ወይም ወደኋላ ሊያስቀሩን ከሚችሉ ነገሮች መራቅ የግድ ይለናል። ስለዚህ እንደዚህ እንፀልይ :- 1. እግዚአብሔር ሊያይ የሚፈልገውን እርሱም የልጁን የኢየሱስን መልክ በእኛ እንዲያየው 2. ወደኋላ እንድንል ከሚያደርጉን ነገሮች እንድንርቅ እግዚአብሔር እንዲረዳን ። @HUfellow # ተመሳሳይ #ሰዓት #ፀሎት #ለመንግስቱ #መትጋት

#Congratulation “አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ...” — መዝሙር 52፥9 በዛሬው እለት የምረቃ ስነስርአታችሁን የምታካሂዱ በሐዋሳ ዮንቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረ
#Congratulation “አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ...”   — መዝሙር 52፥9 በዛሬው እለት የምረቃ ስነስርአታችሁን የምታካሂዱ በሐዋሳ ዮንቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ውስጥ ያሳለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ ለዛሬው ቀን መድረስ ያስቻለንን እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለዚህ መብቃታችሁን ስናስብ የተሰማንን ከልብ የመነጨ ታላቅ ደስታ እንደ ፌሎሺፕ ለመግለጽ እንወዳለን። ከመጀመሪያው አመት ጀምሮ ያልተቋረጠ የእግዚአብሔር ቸርነት አብሯችሁ እንደ ነበር ምስክር አያሻውም። በነዚህ አመታት ውስጥ በእናንተ ፌሎሺፕ በብዙ ተጠቅማለች፤ ከፍፌሽ ማም እና ዳድነት አንስቶ በአገልግሎት ህብረቶች ውስጥ የነበራችሁ ተሳትፍ የማይረሳ ነበር። አሁንም መጪው ዘመናቹ የተባረከ ይሆን ዘንድ ምኞታችን እና ጸሎታችን ነው።  ከዚህ በኋላ #በየቤተክርስቲያናችሁ በዚህ እግዚአብሔር ያስተማራችሁን መልካም ነገር የምታካፍሉበት ሊሆን ይገባል። በቀሪው ጊዜ ከፌሎሺፕ ጋር ያላችሁን ግንኙነት እንዳይቋረጥ በአክብሮት አንጠይቃለን። እንኳን ደስ አላችሁ! @Hufellow #Congratulation #ለመንግሥቱ_መትጋት

ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ዩሐንስ 1:-12 #weekly_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAG
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ዩሐንስ 1:-12 #weekly_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

ከእግሩ ስር መሆን ሉቃ 10:40-42 ⁴⁰ ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው።
ከእግሩ ስር መሆን             ሉቃ 10:40-42
⁴⁰ ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው። ⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ ⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።
      ከእግሩ ስር መሆን ማለት እግዚአብሔር ባለበት በሚገኝበት መሆን ማለት ነው።ይህም ለእግዚአብሔር ቅድሚያ እና ጊዜን በመስጠት ነው። በአሁን ዘመን ብዙ ነገረሮች ጊዜን ይፈልጋሉ እናም ለጌታ የምንሰጠውን ጊዜ ይወስዱብነናል ይህ ደግሞ በእግዚአብሔር ዕይታ መባከን ነው።በጌታ ዘንድ ግን መልካም ዕድል የሚባለው ከሁሉም ነገር በፊት አስቀድሞ እና አስበልጦ እርሱ ጋር መሆንን ቃሉን ማዳመጥን ነው። ለህይወታችንም እርሱን ለመምሰል ፣ ድምፁን ለመስማት ዋናው ነገር ነው #ያለንበት መንፈሳዊ ህይወት የሚወሰነው ከእግሩ ስር በመሆን አለመሆናችን ነው። እንዲህ ብለን እንፀልይ 1. ከእግዚአብሄር ጋር የመሆን ረሀብ እንዲጨመር እና የጌታን ድምፅ መስማት እንድንጀምር 2. የደከሙ ጉልበቶቻችን እንደገና እንዲበረቱ #የተመሳሳይ #ሰዓት #ፀሎት #እሁድ @HUFELLOW

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

የጌታ ቀን፥ ሌባ በሌሊት እንደሚመጣ፥ እንዲሁ ይመጣ ዘንድ ራሳችሁ አጥብቃችሁ አውቃችኋልና። 1ኛ ተሰሎንቄ 5:-2 #Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM
የጌታ ቀን፥ ሌባ በሌሊት እንደሚመጣ፥ እንዲሁ ይመጣ ዘንድ ራሳችሁ አጥብቃችሁ አውቃችኋልና። 1ኛ ተሰሎንቄ 5:-2 #Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 1ኛ ዩሐንስ 1:-9 #Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM
በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 1ኛ ዩሐንስ 1:-9 #Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። 1ኛ ጴጥሮስ 5:-7 #Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOR
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። 1ኛ ጴጥሮስ 5:-7 #Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS