ch
Feedback
HUFELLOW

HUFELLOW

前往频道在 Telegram

Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።

显示更多
5 729
订阅者
+524 小时
+117 天
+2630 天
帖子存档
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

እንዴት ቆያችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች 💛 🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 እያልን በዛሬው ዕለት አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀንላችሁን ልዩ የበዓል ኘሮግራም ከ ረፋዱ 8:00
እንዴት ቆያችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች 💛 🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 እያልን በዛሬው ዕለት  አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ  ያዘጋጀንላችሁን  ልዩ የበዓል ኘሮግራም  ከ ረፋዱ 8:00 ላይ በ sisters ministry telegram channel ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በዚህም ዕለት "በምህረቱ" በሚል ርዕስ እንማራለን።እንዲሁም እግዚአብሔርን 🌼 በጸሎት 🌼በዝማሬ 🌼በወግ 🌼 ቃለ መጠይቅ 🌼ጨዋታ 🌼 በእግዚአብሄር ቃል ✨ሌላም ተጨማሪ አዳዲስ ነገሮችን ይኖሩናል ። እንዳያመልጣችሁ! ተባረኩ🙌 Join ያላረጋችሁ እንድትቀላቀሉን እንጋብዛችኋለን። መልካም በዓል😊 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 https://t.me/sistersmi

🌼NEW YEAR🌼 🌼2019🌼 ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች አንኳን 🌼ለ2019 ዓ.ም🌼 በሰላም አደረሳችሁ። ዘመንን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ እግዚአብሔር ወዶ እና ፈቅዶ ይህን ዘ
🌼NEW YEAR🌼 🌼2019🌼 ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች አንኳን 🌼ለ2019 ዓ.ም🌼 በሰላም አደረሳችሁ። ዘመንን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ እግዚአብሔር ወዶ እና ፈቅዶ ይህን ዘመን ከሰጠን መልሰን ለእግዚአብሔር ልንሰጥ እሱ ልናከብር ይገባናል። በዚህም አመት ይበልጥ የምናገለግልበት እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለን። @HUfellow

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

https://t.me/+uom_NR3TiPdjMTc0 ከጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🤗 በ2019ዓ.ም ( Hawassa University College of Agriculture ) ግብርና ጊቢ የተመደባቹ ልጆች ይህን ግሩፕ እንድትቀላቀሉ እና የምትፈልጉትን መረጃ አንድትጠይቁን እኛም ደሞ አንድንተባበራችሁ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ🙏

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

Hawassa University College of Agriculture (Hawassa) ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ🤗🤗 እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት ደርሷቹ አግሪ ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች የኛ የFellowship ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን። በማነኛውም ሰዓት ደውላቹ ስለ ግቢው፣ ስለ ደረሳችሁ department ፣ ስለ fellowship እንዲሁም ማነኛውንም ተያያዥ ጥያቄዋች መጠየቅ ትችላላቹ በተጨማሪም ወደግቢ ስትመጡ እንድንቀበላችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ። Tedi..... +251 94 210 4280 Meri... +251 90 156 3755 Ban…….+251 98 551 5221 Beki….. +251 94 121 2836 Tame.....+251 94 566 3431 bety........+251 92 390 9896 abeni......+251 92 410 6655 ፀጋና ሰላም ይብዛላችው! Hawassa College of Agriculture Social media 👇 Join us on : https://t.me/ACAfellow TelegramInstagram  TikTok

»»»» ════ HUAWADA FELLOW ════ ውድ የ2018 ባች!! ሰላም ለናንተ ይሁን🥰 እንኳን ጌታ ረድቷችሁ ፥ በሰላም የፍሬሽ-ማን ትምህርት አጠናቀቃችሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲ
»»»»    ════ HUAWADA FELLOW ════   ውድ የ2018 ባች!! ሰላም ለናንተ ይሁን🥰 እንኳን ጌታ ረድቷችሁ ፥ በሰላም የፍሬሽ-ማን ትምህርት አጠናቀቃችሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት ይርጋለም(አዋዳ) ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በይርጋለም(አዋዳ) የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን። እንደሚታወቀው ክረምቱ እየተገባደደ የትምህርት ጊዜ እየደረሰ  ይገኛል ። ስለዚህ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት ደርሷችሁ ይርጋለም(አዋዳ) የምትመጡ ተማሪዎች ፌሏችንን ቀድማችሁ ተቀላቅላችሁ ፦ ስለ አከባቢው ፣ ግቢውና ህብረቱ መረጃ እንድታገኙ ፣ እኛ የአዋዳ ግቢ  ክርስትያን ተማሪዎች ጥሪ እናቀርባለን ። ቀጥሎ የተጠቀሱ ስልኮችን በመጠቀም እንዲሁም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ የምትፈልጉትን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ :: 🔗 ግሩፑን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ፦ የግሩፕ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/HUAWF Amanuel   0938768487 Fitsumbirhan   0951860376 Abel      0983887114 Maklit   0988018950 Feyisa   0964628241                       JOIN US ON Tiktok | Instagram | Facebook | YouTube | Telegram    »»-----------               ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🥰

Hawassa daye campus fellowship ሰላም እንዴት ናችሁ ስንናፍቃችሁ የነበራችሁ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2018 batch ክረምቱን ባማረ መልክ እየጨረሳችሁ አንደሆነ እናስባለን☺️ departm
Hawassa daye campus fellowship            ሰላም እንዴት ናችሁ ስንናፍቃችሁ የነበራችሁ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2018 batch ክረምቱን ባማረ መልክ እየጨረሳችሁ አንደሆነ እናስባለን☺️           department መርጣችሁ ዳዬ ካምፓስ የተመደባችሁ ከዝህ በታች በምናስቀምጠው link ወደ telegram channel እየገባችሁ ግሩፑን እንድትቀላቀሉ ለአንዳንድ መረጃዎች ደግሞ ከታች በምናስቀምጣቸው ቁጥሮች እንድትደዉሉና እንድታገኟቸው🙌          - +251929831422 wakijira          - 0940518141 -- ekidu          - +251925544180 --Jedidiah          - +251938696296 -- abinezer          - 0964431952 --  mintesinot         - 0923924863 --Nehemiah #HOPE OF THE KINGDOM #HUDC 👉ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/+bQL2peM6JXg0NTg0

#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS

📌ከሀዋሳ ወንዶ-ገነት ፌሎሺፕ ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል? የወንዶገነት የተፈጥሮ ሃብትና ደን ኮሌጅ የደረሳችሁ ወይም የ
📌ከሀዋሳ ወንዶ-ገነት ፌሎሺፕ ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል? የወንዶገነት የተፈጥሮ ሃብትና ደን ኮሌጅ የደረሳችሁ ወይም  የተመደባችሁ ከዚህ በታች በለው ስልክ ቁጥር እየደወላችሁ የፌሎሺፕ መሪዎችን ማግኘት ይችላሉ🙏 ። ተባርኩ 🙌🙌 ➡️➡️➡️↘️ 1 Dereje --0947544337 2 Yididia +251905687703 3 Teramaj--+251961354025 4  Saron  +251985723918 #Seeking_God #𝐰𝐠_𝐟𝐞𝐥𝐥𝐨𝐰 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 + 𝓵𝓲𝓴𝓮 + 𝓯𝓸𝓵𝓵𝓸𝔀  + 𝓼𝓾𝓫𝓼𝓬𝓲𝓻𝓲𝓫𝓮 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦   /   𝐘𝐨𝐮𝐭𝐮𝐛𝐞   /  𝐓𝐢𝐤𝐭𝐨𝐤     

📌ከሀዋሳ ሪፈራል ፌሎውሺፕ ሰላም የ2018 ባች የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ፌሎውሺፕ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?? እረፍት እንዴት ይዟችኋል? እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ዲፓርትመንት መርጣችሁ የጤና ትምህርቶችን ለመማር ወደ ሪፈራል ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች እነሆ በሪፈራል የምንገኝ እኛ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል እየተዘጋጀን እንገኛለን።🤗 ስለሆነም ወደ ሪፈራል የምትገቡ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለ2018 ባች ወደተዘጋጀው ግሩፕ እንድትቀላቀሉና ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር እንድትገናኙ እንጠይቃለን። ተባረኩ🤍 TRUE LOVE❤ ONE FAMILY🤗 STRONG FELLOWSHIP💪 Join & share to ur friends👇👇👇 @hufellow2018