HUFELLOW
Открыть в Telegram
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።
Больше5 633
Подписчики
+424 часа
+427 дней
+4530 день
Архив постов
5 633
ክርስቶስን መምሰል
“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7በዚህ ምድር ውስጥ እንደ አንድ አማኝ ስንኖር ክርስቶስን መስሎ መኖር የግድ ነው ። ምክንያቱም የተጠራነው ለዚህ ነውና ። ስለዚህ ከዚህ አለም ወይም ወደኋላ ሊያስቀሩን ከሚችሉ ነገሮች መራቅ የግድ ይለናል። ስለዚህ እንደዚህ እንፀልይ :- 1. እግዚአብሔር ሊያይ የሚፈልገውን እርሱም የልጁን የኢየሱስን መልክ በእኛ እንዲያየው 2. ወደኋላ እንድንል ከሚያደርጉን ነገሮች እንድንርቅ እግዚአብሔር እንዲረዳን ። @HUfellow #ተመሳሳይ #ሰዓት #ፀሎት #ለመንግስቱ #መትጋት
5 633
#የመባ_ጊዜ
አሁን ደግሞ ህብረታችንን ለመደገፍ ካለን የምንችለውን ያህል መባ እና የፍቅር ስጦታችንን እንሰጣለን።
#በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
1000748093347Muluken Etore and Bereket Teferi #በብርሀን_ባንክ
1030676185189Lewutayew Legesse and Bereket Teferi ተባረኩ 🙏
5 633
ሰላም የፌሎሽፓችን ልጆች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን የጌታ ፍቃድ ቢሆን ከሐምሌ 3 ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ሳምንታት የሚቆይ የ1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት መኖርን ከመሆን በሚል ርዕሰ #ከአገልጋይ ከነዓን ለማ ጋር በቴሌግራም ቻናላችን እንካፈላለን። ስለሆነም ሁላችንም አርብ ከምሽቱ 2:30 ተገኝተን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንማር ይሁን።
#ለመንግስቱ_መትጋት
#HUfellow
