cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ Funny

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ☞በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች(TEXT MEME'S) ☞አስቂኝ ፎቶ እና ቪዲዮዎች ☞ምርጥ እና አዳዲስ ዘፈኖች ☞ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች ለአስተያየት👇👇👇👇 Join👉https://t.me/Ethio_funny23

Show more
Advertising posts
366
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔴 ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል 1. ስለ ትናንት ማሰብና 2. ከሰው ጋር ውድድር 🟡 ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል 1. ያለንን ማመስገንና 2. ዛሬን መኖር 🟢 ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል 1. እቅድ ማውጣትና 2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
Show all...
ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍
Show all...
አባቴ six pack ሳይሆን six car ነው የሚያስፈልግሽ ወግመሽ ወርኪ😜😂 🚘🚖🚘 ውድቀትህን ለሚሹ ብቻ ብለህ ሳይሆን ስኬትህን ለሚመኙ ስትል ጠንካራና ውጤታማ ለመሆን ጣር💪
Show all...
🙇‍♀#ሴቶችዬ_ጠንካራ_ሁኑ... : ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ።
Show all...
ጣፍጠህ እንደገባህ ጣፍጠህ ውጣ አሉ አንድ እናት ልጃቸው በምጥ ተይዛ😜🤣🤣
Show all...
ሚስት፡ ዉዴ እኔ የሕይወትህ መጽሀፍ ነኝ! ባል፡ አዎ ልክ ነሽ ዉዷ ሚስቴ! ግን ምን አለበት እስቲ? የኔ ካላንደር ሁነሽ በነበረና በየአመቱ  በቀያየርኩሽ?! 😂
Show all...
3 አመት ሙሉ ፕሮፋይል ፒክቸሯ መኪና ጋቢና ውስጥ ሆና የተነሳችው ፎቶ ነው። #My_sister ኧረ ጎማ ለማስቀየር እንኳን ውረጂ 🙈😂😂
Show all...
ቀበሌ ስራ ለመቀጠር ሂደህ' ስምህ ማነው ሲሉህ "አጉላላቸው" ስትል ስራህም እንደ ስምህ ከሆነ ሊቀመንበር ሆነሀል።😂😂😂😂
Show all...
ለምንድን ነው ግን #ቆንጆ ሴቶች የሚያስፈራ አባት ያላቸው🤔🤔
Show all...
ጃፓን ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ለሁለት ቀን ቢቆይ መብራት ፈፅሞ አይጠፋም። እኛ ሀገር ሁለት ወፎች🦆🦅 የመብራት ፖል ላይ ፍቅር ሲሰሩ... መብራት ለሁለት ሳምንት ይጠፋል🙊🙉🙈🤣
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.