ar
Feedback
ኢትዮ Funny

ኢትዮ Funny

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ለአስተያየት👇👇👇👇 Cross 👉 @beko_tinishu Share 👉 https://t.me/Ethio_funny23

إظهار المزيد
2 602
المشتركون
+124 ساعات
+17 أيام
-830 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+9
في 0 قنوات
أغسطس '26
+102
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+135
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+85
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+47
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+34
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+44
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+53
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+56
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+61
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+84
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+53
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+92
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '25
+84
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+85
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+92
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+114
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+161
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+212
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+218
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+217
في 3 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+236
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+301
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+299
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+337
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+318
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+360
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+392
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+322
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+231
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+93
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+56
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+67
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+33
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+34
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+1
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+3
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+28
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+62
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+108
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+224
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
03 سبتمبر+1
02 سبتمبر+5
01 سبتمبر+3
منشورات القناة
ሶስት አባቶች ሽምግልና ተልከው ልጁ ምን አለው ሲባሉ የብዙ ድርጅቶች እና ሆቴሎች #WiFi #password አለው ሲሉ 😄😁

2
ሰው የሴዶና የጆኒ fight ለማየት 100k እና 50k አውጥቶ ያያል እኔ በአንድ ብር ፓኬጅ እንዳየሁ ትዝ ሲለኝ
54
3
ካፈሳ ለማምለጥ እንደ እብድ ሳስመስል ጫኑት ጠላት ማዘናጊያ ይሆናል ሲሉ
54
4
መቼም ቢሆን አላደርገውም ያልከው ነገር ላይ ወድቀህ ስትገኝ ሰው ላይ መፍረድ ታቆማለህ
54
5
#ቀበሌ የሚሰራው ጀለስህ ከአንተ ጋር #ዘምቶ #ጦርነት ላይ አንድ ሁለት ጥይት ተኩሶ #የሻይ ሰዓት የለም እንዴ ሲልህ 😁😂😁😂
54
6
ካልሞከርክ አታገኝም ! ትላልቅ አሳዎች ትንንሽ አሳዎችን አሳደዉ ይመገባሉ። ትንንሾቹ ለትላልቆቹ ዋና የምግብ ምንጭ ናቸዉ። መበላላታቸዉ የስብጥራቸዉን Balance ለመጠበቅም ይጠቅማቸዋል። አጃኢብ !
ካልሞከርክ አታገኝም ! ትላልቅ አሳዎች ትንንሽ አሳዎችን አሳደዉ ይመገባሉ። ትንንሾቹ ለትላልቆቹ ዋና የምግብ ምንጭ ናቸዉ። መበላላታቸዉ የስብጥራቸዉን Balance ለመጠበቅም ይጠቅማቸዋል። አጃኢብ ! አንድ ወቅት ላይ ይህንን ሁኔታ ለማጥናት ተመራማሪዎች ዉሃ በተሞላ ንፁህ ገንዳ ዉስጥ ትናንሽ አሳዎችን ካስገቡ በኋላ አንድ ትልቅ አሳ ጨመሩ። እንደ ልማዱ እያሳደደ ይበላቸዉ ጀመረ። ከተወሰነ ቆይታ በኋላ ፍፁም ከዉሃዉ ዉስጥ በእይታ የማይለይ መስታወት አምጥተዉ ትልቁን አሳ ከትናንሾቹ በመለየት በመካከላቸዉ መስታወቱን አስገቡ። እንደለመደዉ ትልቁ አሳ ትናንሾቹን ለማጥቃት ሲፈረጥጥ መስታወቱ እየገጨ ይመልሰዋል። በተደጋጋሚ እየሞከረ በመጋጨቱ ምክንያት እየደከመዉ መጣ፤ በስተመጨረሻም ሙከራዉን ሙሉ በሙሉ አቆመ። ከዚያም በኋላ ተመራማሪዎቹ መስታወቱን አወጡት። ትናንሾቹ አሳዎች በገንዳዉ ዉስጥ ያለወሰን መዋኘታቸዉን ቀጠሉ። ትልቁ አሳ ግን የማደን ሙከራዉን ሙሉ በሙሉ አቆመ። ዋና የምግብ ምንጮቹ በዙሪያዉ እየዋኙ ይዞ ለመመገብ መሞከር አቃተዉ። ባለፈ ዉድቀትህ አትታሰር። ሁልጊዜም ቢሆን ጠቃሚ የሆነን ነገር ከመሞከር አትቦዝን። አንድ ጊዜ ያጋጠመህ መሰናክል ሁል ጊዜ እንዳለ አትመን ወዳጄ ! Join and Share https://www.youtube.com/@Berky-e23 https://t.me/ethio_feny
70
7
https://t.me/ethio_feny አረ ቤተሰብ ይሄ ግሩፕ አሁን የዚህ ቻናል ይመስላል እንዴ አረ join በሏት እንጂ እንወያይባትሪ
75
8
💬የመወያያ እርስ “ሰዎች በእውነት ስለሚያስቡልን ነው የምንወዳቸው፣ ወይስ ስለራሳችን ጥሩ እንዲሰማን ስለሚያደርጉን?” https://www.youtube.com/@Berky-e23
125
9
"የሰው ልጅ በአብዛኛው ጊዜ ከሚያስባቸው ነገሮች 80% የሚሆኑት አሉታዊ (negative) ናቸው፤ ከነዚህም ውስጥ 95% የሚሆኑት ደግሞ በየቀኑ የሚደጋገሙ ናቸው።" ስለዚህ አእምሮአችንን በአዎንታዊ አስተሳሰብ መሙላት ለራሳችን ደህንነት ወሳኝ ነው። https://www.youtube.com/@Berky-e23
151
10
"ደደብን ሰው ብታነቃቃው የተነቃቃ ደደብ ሰው ታገኛለህ". - ጅም ሮን If you motivate an idiot person You well get a motivated idiot. - JIM ROHN
"ደደብን ሰው ብታነቃቃው የተነቃቃ ደደብ ሰው ታገኛለህ". - ጅም ሮን If you motivate an idiot person You well get a motivated idiot. - JIM ROHN
156
11
አንድ ወጣት በየቀኑ በዙሪያው ባሉት ሰዎች ስኬት፣ ሀብት እና ዝና እየቀና የራሱን ሕይወት ከሌሎች ጋር በማወዳደር ሁልጊዜ ያዝን ነበር። እነሱ እንዲህ ሲሆኑ እኔ ግን ገና የት ደርሼ? እያለ በራሱ ይማረር ነበር። አንድ ቀን አባቱ የልጁን የውስጥ ጭንቀትና የሰልችት መንፈስ ተመለከቱ። አንድ ቀን ጠዋት ለቁርስ የሚሆን ከቤታቸው ጓሮ አትክልት የተለያዩ ፍራፍሬዎችን፤ እንጆሪ፣ ሎሚ፣ እና አንድ ትልቅ ሐብሐብ ሰብስበው ጠረጴዛ ላይ አስቀመጡ። አባቱ ልጁን ጠርተው ልጄ፣ ሁልጊዜ ስለምትቸኩልና ሌሎችን ስለምታይ አንድ ቀላል ጥያቄ ልጠይቅህ። እነዚህን ሶስት ፍሬዎች እያየሃቸው ነው? አሉት። ልጁም አዎ አባቴ፣ እያየኋቸው ነው አለ። አባቱ በመቀጠል እስቲ ንገረኝ ከእነዚህ ውስጥ የትኛው ነው በፍጥነት የሚያድገው? የትኛውስ ነው ረጅም ጊዜ የሚወስደው? ሲሉ ጠየቁት። ልጁ ትንሽ ካሰበ በኋላ እንጆሪው በጣም በፍጥነት ይወጣል፣ ያድጋልም፤ ቶሎም ይለቀማል። የሎሚው ተክል ግን ትንሽ ጊዜ ይወስዳል። ትልቁ ሐብሐብ ግን ከሁሉ በላይ ለረጅም ወራት መሬት ውስጥ ተቀምጦ፣ ጠብቆና ታግሶ ነው ትልቅ ፍሬ የሚሆነው ሲል መለሰ። አባቱ በእርጋታና በአክብሮት ፈገግ ብለው ልክ ነህ ልጄ። እንጆሪው በፍጥነት ይወጣል፤ ነገር ግን ቶሎ ይጠወልጋል፣ ዋጋውም እንደ ትልቁ ሐብሐብ የከበረ አይደለም። ሐብሐቡ ግን ለማደግ ብዙ ወራትን ይፈጃል፤ ሥሩን ጠልቆ ይሰዳል፤ በበጋው ፀሐይና በክረምቱ 🌧️ ማዕበል ውስጥ ቆይቶ ከባድና ጣፋጭ ፍሬ ይሰጣል። የሰዎች ሕይወትም እንደዚሁ ነው። በፍጥነት የሚገኝ ስኬት ቶሎ ይጠፋል። እውነተኛ፣ ጠንካራና የረጅም ጊዜ ስኬት ግን እንደ ሐብሐቡ ጊዜን ይወስዳል፤ ትዕግሥትንና ጥረትን ይጠይቃል። አንተም ሌሎችን እያየህ ‹ለምን ቶሎ አላደግሁም?› ብለህ አትቸኩል፤ የራስህ ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በትዕግሥት ሥርህን አጥልቅ እንጂ አሉት። ልጁ የአባቱን ምክር ሰምቶ ዓይኖቹ ተከፈቱ። ከእንግዲህ ራሱን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ትቶ፣ በራሱ የጊዜ ሰሌዳና በትዕግሥት ሕይወቱን መገንባት ጀመረ። 🛑YOUTUBE  ዩቲዩብ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Berky-e23 https://www.youtube.com/@Berky-e23
161
12
ጥያቄ❓ 📍መወደድ ወይስ መፈራት የትኛው ነው ለአንድ ሰው ክብርን ይሰጠዋል ብላችሁ የምታስቡት? 1️⃣ ቢወደድ 2️⃣ ቢፈራ 📍ከምታውቁት ታሪክ ወይም ከደረሰባችሁ ገጠመኝ ተነስታችሁ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
133
13
የኔ የዩቱብ ቻናል ነው እባካችሁ subscribe እያደረጋችሁ https://www.youtube.com/@Berky-e23
262
14
አንድ ሽፍታ የአንድን ገበሬ በሬ 🐂 መስረቅ ፈለገ በኃይል ወይም በግልጽ ለመስረቅ አልፈለገም በብልሃት ለመስረቅ አንድ መሰሪ ዕቅድ አወጣ። ገበሬው በሬውን ነድቶ ከገበያ ወደ ቤቱ የሚመለስበትን ጠባብ እና ብቸኛ መንገድ አጠና። ሽፍታው ገበሬው ከመድረሱ በፊት ቀድሞ በመሄድ በመንገዱ መሃል ላይ ውብ የሆነች አንዲት አዲስ የግራ እግር የሴት ጫማ አስቀመጠ። ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ገበሬው በሬውን እየነዳ በዚያ መንገድ መጣ። በመንገዱ መሃል ላይ ያን አንዲት የሴት ጫማ ሲያይ ቆመ። ጫማውን አጎንብሶ ሲመለከተው እጅግ ውብ እና ጥራት ያለው ነበር። ገበሬው በውስጡ የቀኝ እግር ቢኖረው ኖሮ ለውዷ ሚስቴ እሰጣት ነበር ብሎ ጫማውን ትቶ በሬውን እየነዳ መንገዱን ቀጠለ። ሽፍታው ግን ቁጥቋጦ ውስጥ ተደብቆ ይከታተለው ነበር። ትንሽ እንደተጓዙ፣ ሽፍታው ቀድሞ በመሮጥ ከጥቂት ሜትሮች ራቅ ብሎ በዚያው መንገድ ላይ ሁለተኛዋን የቀኝ እግር ጫማ አስቀመጠ። ገበሬው በሬውን እየነዳ ሲመጣ ሁለተኛዋን ጫማ አገኘው። ገበሬው ሲያይ በጣም ተደሰተ ሁለተኛዋ የቀኝ ጫማ ደግሞ እዚህ ተገኘች! የመጀመሪያዋን የግራ እግር ጫማ ጥዬ መምጣቴ ስህተት ነበር፤ አሁን ይህን ካገኘሁ የመጀመሪያውንም ጫማ ሄጄ ላምጣና ሁለቱንም ለውዷ ሚስቴ እሰጣታለው ብሎ ገበሬው በሬውን የያዘበትን ገመድ በአቅራቢያው ባለ ትልቅ ዛፍ ግንድ ላይ አሰረው። ከዚያም የመጀመሪያዋን ጫማ ጥሎት ወደነበረበት ቦታ በፍጥነት ሮጠ። ሽፍታው ይህንን ክፍተት በጉጉት ይጠብቅ ስለ ነበር። ገበሬው ጫማውን ለመፈለግ ሩጫውን ሲጀምር፣ ሽፍታው ከተደበቀበት ብቅ ብሎ ዛፉ ላይ የታሰረውን ያን ግዙፍ በሬ ፈታና ፈጥኖ ይዞት በሌላ አቅጣጫ ሸሸ። 1️⃣ ​የማጣት ስጋት ከማግኘት በላይ መክበዱ (Loss Aversion): በስነ-ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሰዎች አንድን ነገር ለማግኘት ከሚያሳዩት ጉጉት ይልቅ፣ ያገኙትን ነገር "ለማጣት" የሚሰማቸው ስሜት እና የሚያሳዩት ምላሽ እጥፍ ይበልጣል። ገበሬው አንዲት ጫማ ብቻ አግኝቶ ሳለ፣ ያቺን አንዲት ጫማ ጥሎ መምጣቱን እንደ ኪሳራ ቆጥሮት፤ ያንን ኪሳራ ለማካካስ ሲል ብቻ ትልቁን ንብረቱን (በሬውን) አደጋ ላይ ጥሎታል። 2️⃣ ​የትኩረት መስረቅ (Cognitive Overload & Attentional Misdirection) አእምሯችን በአንድ ጊዜ ብዙ ነገሮችን በከፍተኛ ትኩረት መከታተል ይቸገራል። ሽፍታው የገበሬውን ትኩረት በሁለት ቀላል ቅደም ተከተሎች (የመጀመሪያዋን እና ሁለተኛዋን ጫማ) በመከፋፈል፣ ገበሬው ከአላማው እንዲዘናጋ አድርጎታል። ገበሬው አእምሮ ሙሉ በሙሉ በጫማዎቹ ላይ ባለው እንቆቅልሽ ስለተያዘ፣ ዋናውን የጥበቃ ሃላፊነቱን (በሬውን የመጠበቅ ስራ) ረስቶታል። 3️⃣ ​የጥቅም ማባበያ (Bait and Switch / Sunk Cost) የመጀመሪያውን ድል (የመጀመሪያዋን ጫማ ማግኘት) እንደ መነሻ በመጠቀም፣ ሰውየው በራሱ ፍላጎትና ውሳኔ ተነሳስቶ ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ እንዲጓዝ መግፋት ነው። ሽፍታው በኃይል ሳይሆን በገበሬው የራሱ ስግብግብነት ወይም የቁሳቁስ ፍቅር ላይ በመመስረት በሬውን እንዲለቀው አድርጎታል። ​ ይህን ስልት በፖለቲካ በዘመናዊ የንግድ ስልቶች፣ በማስታወቂያዎች፣ (Psychological Warfare) በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል። ዋናው መርሁ የተቀናቃኝህን ወይም የተጠቂህን ትኩረት በአንድ አጓጊ ግን ትርጉም በሌለው ጉዳይ ላይ እንዲሰቅል አድርግ፤ ከዚያም ዋናውን እና ትልቁን ነገርህን በቀላሉ ውሰድ!
297
15
📍ክርስቲያኖ_ሮናልዶ_Cristiano_Ronaldo በልጅነቴ ከቤተሰቦቼ ጋር በከፍተኛ ድህነት ውስጥ ነበርን። የምንኖርበት ቤት እጅግ ጠባብ ነበር፤ ምግብ ለማግኘትም ከፍተኛ ፈተና ነበረብን። ዕድሜያችን ለስራ ሲደርስ እናቴ ጽዳት ስትሰራ እኔም እሷን ለመርዳት እና ትንሽ ገንዘብ ለማግኘት የተለያዩ ስራዎችን እሰራ ነበር። ያ ህይወት ግን ዛሬ ላለሁበት ደረጃ መሰረት ሆኖኛል። ረሃብ በተሰማኝ ሰዓት፣ ከሌሎች ጓደኞቼ ጋር ሆኖ የማክዶናልድስ በርገር ሱቅ በር ላይ ሄደን የቀረውን ምግብ እንለምን ነበር። አንዲት ሴት እና ሌሎች ሁለት ሠራተኞች ከሰጡን በርገር ተነስተን ኃይል እናገኛለን። በኋላ ላይ እነዚህን ሰዎች ፈልጌ ማግኘት እና ማመስገን ፈልጌ ነበር፤ ምክንያቱም ያን ሰዓት ያደረጉልኝ ነገር በህይወቴ ታላቅ ትርጉም ነበረው።" አባቴ በአልኮል ሱሰኝነት ምክንያት ስቃይ ሲቀበል ማየቴ የህይወቴ ትልቁ ስብራት ነበር። ዛሬ እዚህ ደርሼ የዓለም ምርጥ ተጫዋች ስሆን ብዙ ሽልማቶችን ስቀበል አባቴ እኔን ማየት አልቻለም። ይህ ሳስብ በጣም ይከብደኛል። በህይወት ውስጥ ትልቁ ስኬት የሚመጣው ከትልልቅ ቁስሎች እና ፈተናዎች ነው። ሰዎች በስታዲየም ውስጥ ሳሳካ ያዩኛል፤ ነገር ግን ያንን ስኬት ለማምጣት ምን ያህል እንባ፣ ድካም እና ውጣውረድ እንዳሳለፍኩ አያውቁም። እያንዳንዱ ውድቀት እና ፈተና የበለጠ እንድጸና አድርጎኛል። ልጆቼን በምመክራቸው ጊዜ ሁልጊዜ የልጅነቴን ታሪክ እነግራቸዋለሁ። ምንም ነገር በአንድ ቀን በቀላሉ እንደማይገኝ፣ በህይወት ውስጥ ስኬት ለማግኘት ጠንክሮ መስራት እና ያለህን ማመስገን ግዴታ እንደሆነ እንዲረዱ አደርጋለሁ!
340
16
✍️ philosophy
✍️ philosophy
325
17
🛑 ሮበርት ግሪን (Robert Greene) 📚 The 48 Laws of power book 📍Psychology ሳይኮሎጂ <<አብዛኛውን ጊዜ የምትናገረው ነገር ከሚያስፈልገው በላይ ሲበዛ፣ እ
🛑 ሮበርት ግሪን (Robert Greene) 📚 The 48 Laws of power book 📍Psychology ሳይኮሎጂ <<አብዛኛውን ጊዜ የምትናገረው ነገር ከሚያስፈልገው በላይ ሲበዛ፣ እና በሁሉም ቦታ ያለማቋረጥ ስትገኝ ሰዎች ዋጋህን ዝቅ አድርገው ማየት ይጀምራሉ። ውድ እና ክብር ያለው ለመሆን በመጀመሪያ መገኘትህን መቀነስ አለብህ!>> <<ስሜትህን መቆጣጠር አለብህ። ማንም ሰው በቀላሉ ሊያናድድህ፣ ሊያስደስትህ ወይም ሊያስተናግድህ የሚችል ከሆነ፣ የራስህ ሕይወት ባለቤት አንተ አይደለህም፤ ቁጥጥሩ የሌሎች እጅ ገብቷል። እውነተኛ ክብር የሚመጣው ከማይናወጥ ውስጣዊ መረጋጋት ነው!>> <<እውነተኛ ሀይል እና ክብር ያላቸው ሰዎች ብዙ አያወሩም። በቃላት ፋንታ በድርጊታቸው ይናገራሉ፤ በሰጡት አጭር መልስ እና ባሳዩት ዝምታ ውስጥ ትልቅ ምስጢር እና ክብደት ይኖራቸዋል!>> <<የሰዎችን ማጽናኛ እና ውዳሴ አትሻ። የሌሎች ተቀባይነትን ለማግኘት ስትል ማንነትህን ስትቀይር ክብደትህን ታጣለህ።ራስህን ስታከብር ዓለምም በራሱ ማክበር ይጀምራል!>> #Robert_Greene_The_48_Laws_of_power_book
304
18
🛑ሳይኮሎጂ_Psychology 📍ዝምታን ፍራ! ግሪኮች ለ10 ሙሉ ዓመታት የትሮይን ከተማ በግንባር ቢዋጉትም፣ ከተማዋ በግዙፍ እና የማይበገሩ ቅጥሮች የተጠበቀች በመሆኗ ሊይዙት አልቻሉም። ግሪኮች አካላዊ ኃይል እንደማያስኬድ ሲረዱ አንድ የስነ-ልቦና ማታለያ (Psychological Warfare) ተጠቀሙ። ድንገት ጦርነቱን እንዳቆሙ አስመስለው በራቸው ላይ ግን ግዙፍ በእንጨት የተሰራ የእንጨት ፈረስ (Trojan Horse) አስቀምጠውላቸው ሄዱ። የትሮይ ሰዎች ጦርነቱ አበቃ ብለው በማሰብ የሐሰት ደህንነት ስሜት (False Sense of Security) ውስጥ ገቡ። ፈረሱን ሲመለከቱ ግሪኮች ለአማልክት የሰጡን ስጦታ ነው ብለው አሰቡ። የትሮይ ህዝብ በድል አድራጊነት ስሜት ዘና ብሎ በደስታ እና በድግስ አእምሮአቸውን ዘጉ። ንቁነታቸው ሙሉ በሙሉ ጠፋ። በእንጨት በተሰራው ፈረስ ውስጥ ተደብቀው የነበሩት የግሪክ ተዋጊዎች ግን ሌሊት ላይ ወጥተው የከተማዋን በሮች ከፈቱ፤ ከተማዋም በሰዓታት ውስጥ ወደቀች። 1. ንቁነትን አለመልቀቅ (Maintaining Vigilance) በህይወትህ ውስጥ ነገሮች ሲስተካከሉልህ፣ ተቀናቃኞችህ ሲጠፉ ወይም አሸንፊያለሁ ብለህ ስትዘናጋ ከፍተኛው አደጋ የሚመጣው በዚሁ ሰዓት ነው። ስኬት ወይም ጸጥታ ሰውን አስተማማኝ ባልሆነ የድንዛዜ ስሜት ውስጥ ይከተዋል።
258
19
መዥገር — Tick! መዥገር አንድ ሕይወታዊ አስደናቂ ፍጥረት ሲሆን፣ ለአንድ ብቸኛ እና ግትር ዓላማ ይኖራል፡- ተጣብቆ ለመምጠጥ ! መዥገር መጀመሪያ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር መጣበቅ ነው። በዝምታ ይ
መዥገር — Tick! መዥገር አንድ ሕይወታዊ አስደናቂ ፍጥረት ሲሆን፣ ለአንድ ብቸኛ እና ግትር ዓላማ ይኖራል፡- ተጣብቆ ለመምጠጥ ! መዥገር መጀመሪያ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር መጣበቅ ነው። በዝምታ ይጠብቃል፣ በዕድል እና ቅርበት ላይ ብቻ ይተማመናል። የሚጣበቅበት እንስሳ ወይም ሰዉ እንዳገኘም አጥብቆ ይነክሳል፣ በሚያስጨንቅ ኃይል ይጣበቃል። የመዥገር ሁለተኛው እና ብቸኛው ተግባር መምጠጥ ነው። በሌላ አካል ላይ ተንጠልጥሎ ደም ይመጣል፤ ሀይል ያገኛል፣ እየወፈረ እና እየቀዘቀዘ ይሄዳል። በምላሹ ምንም አይሰጥም። የእሱ ሕልውና ሙሉ በሙሉ ጥገኛ (parasitic) ነው። የተፈጠርከው ተጣብቀህ ለመመገብ ብቻ አይደለም። ቁምነገር ለመፍጠር፣ ሌሎችን ከፍ ለማድረግ እና ያለዉን ተጨባጭ ሁኔታ ለማሻሻል እንጂ። ሰራተኛ እና አምራች አካል እንጂ መጣጭ እና አጥፊ ሀይል አትሁን። እንደ መዥገር አትሁን። በሌሎች ሰዎችም ሆነ በራስህ ልማዶች ላይ ተጣብቀህ አትኑር። ባለህበት መስክ ራስህን ችለህ ኑር። ከምትወስደው በላይ የምትሰጥበት ሕይወት ይኑርህ ወዳጄ !
307
20
⚠️ #CONTENT_WARNING - ይህ ቪድዮ የሚረብሽ እና ስሜትን የሚነካ በመሆኑ በጥንቃቄ ይመልከቱ። በህንድ ሀገር በአንድ የግል ትምህርት ቤት የ6 ዓመት ህፃን በመምህሩ በጥፊ ከተመታ በኋላ ህይ
⚠️ #CONTENT_WARNING - ይህ ቪድዮ የሚረብሽ እና ስሜትን የሚነካ በመሆኑ በጥንቃቄ ይመልከቱ። በህንድ ሀገር በአንድ የግል ትምህርት ቤት የ6 ዓመት ህፃን በመምህሩ በጥፊ ከተመታ በኋላ ህይወቱ አልፏል። ክስተቱ በትምህርት ቤቱ የክፍል ውስጥ የደኅንነት ካሜራ ተቀርጾ ወጥቷል። መምህርቷ ህጻኑን " የቤት ስራ አልሰራህም " በማለት በጥፊ እንደመታችው ተገልጿል። በደህንነት ካሜራው ላይ እንደታየው ህፃኑ በመምህሩ በጥፊ ከመመታቱ በፊት ፣ በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ሲንቀጠቀጥና መምህሩን ሲለምን ነበር። በኋላ በጥፊ ከተመታ በኋላ ተዝለፍልፎ መምህርቷ ላይ ወድቋል። በሰዓቱ ርብርብ ተደርጎ ወደ ጤና ተቋም ቢወሰድም ህይወቱ ግን ሊተርፍ አልቻለም። የህጻኑ ሞት ትክክለኛ ምክንያትና በመምህሩ ድርጊት እና በህፃኑ ሞት መካከል ያለው ቀጥተኛ ግንኙነት በምርመራ እየተጣራ መኑን የህንድ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ክስተቱ በትምህርት ቤቶች ህፃናትን ከአካላዊ ቅጣት መጠበቅና የተማሪዎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ላይ ጥያቄ ያስነሳና ዓለም አቀፋዊ መነጋገሪያ የሆነ ነው። ቪድዮ ፦ አልጀዚራ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ/ም
296