cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ Funny

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ☞በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች(TEXT MEME'S) ☞አስቂኝ ፎቶ እና ቪዲዮዎች ☞ምርጥ እና አዳዲስ ዘፈኖች ☞ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች ለአስተያየት👇👇👇👇 Join👉https://t.me/Ethio_funny23

Больше
Рекламные посты
366
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ያለ ምክኒያት የሚወድህን አምላክ❤️ እያሰብክ ያለ ምክኒያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው😍
Показать все...
🔴 ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል 1. ስለ ትናንት ማሰብና 2. ከሰው ጋር ውድድር 🟡 ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል 1. ያለንን ማመስገንና 2. ዛሬን መኖር 🟢 ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል 1. እቅድ ማውጣትና 2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
Показать все...
አባቴ six pack ሳይሆን six car ነው የሚያስፈልግሽ ወግመሽ ወርኪ😜😂 🚘🚖🚘 ውድቀትህን ለሚሹ ብቻ ብለህ ሳይሆን ስኬትህን ለሚመኙ ስትል ጠንካራና ውጤታማ ለመሆን ጣር💪
Показать все...
🙇‍♀#ሴቶችዬ_ጠንካራ_ሁኑ... : ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ።
Показать все...
ጣፍጠህ እንደገባህ ጣፍጠህ ውጣ አሉ አንድ እናት ልጃቸው በምጥ ተይዛ😜🤣🤣
Показать все...
ጃፓን ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ለሁለት ቀን ቢቆይ መብራት ፈፅሞ አይጠፋም። እኛ ሀገር ሁለት ወፎች🦆🦅 የመብራት ፖል ላይ ፍቅር ሲሰሩ... መብራት ለሁለት ሳምንት ይጠፋል🙊🙉🙈🤣
Показать все...
3 አመት ሙሉ ፕሮፋይል ፒክቸሯ መኪና ጋቢና ውስጥ ሆና የተነሳችው ፎቶ ነው። #My_sister ኧረ ጎማ ለማስቀየር እንኳን ውረጂ 🙈😂😂
Показать все...
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ ስሞች፡ 👇 1. ልማቱ ፈጠነ 2. ቦንድነህ አባይ 3. ሊግ ይበልጣል 4. አኬልዳማ ታዬ 5. ኑሮ ውድነህ 6. ፌደራል እርገጤ 7. ስልጣኑ በዛብህ 8. ኮንደሚኒየም ለማ 9. ግምገማ ከበደ 10. ተሳለጭ ሃገሬ 11. መተካካት ተሻለ 12. ባድመ ይበቃል 13. አስብ ተስፋዬ 14. ቻይና ፍቅሩ 15. መብራታ ይታገሱ 16. ቴሌነሽ በዝብዝ 17. አክሲዮን ሰብስቤ 18. ቫቱ በዛብህ 19. ግብሩ ጫንያለው 😂🤣
Показать все...
2016 የሰላም አመት ሊሆን ነው መሰለኝ    #ገና_ከአሁኑ_ከሚስቴ_ተፋታሁ😜😂😂
Показать все...
ለምንድን ነው ግን #ቆንጆ ሴቶች የሚያስፈራ አባት ያላቸው🤔🤔
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.