ኢትዮ Funny
前往频道在 Telegram
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ለአስተያየት👇👇👇👇 Share 👉 https://t.me/Ethio_funny23
显示更多2 544
订阅者
无数据24 小时
-157 天
-2630 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+20
在1个频道中
九月 '26
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+102
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+135
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+85
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+69
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+53
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+61
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+84
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+53
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+92
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+84
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+85
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+92
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+114
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+161
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+212
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+218
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+217
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+236
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+301
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+299
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+337
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+318
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+360
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+392
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+322
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+231
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+93
在3个频道中
Get PRO
十一月 '230
在1个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+67
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+21
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+28
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+62
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+108
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+224
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | +2 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | +3 | |||
| 05 十月 | +4 | |||
| 04 十月 | +1 | |||
| 03 十月 | +3 | |||
| 02 十月 | +3 | |||
| 01 十月 | +3 |
频道帖子
| 2 | አረ ጨዌ 😁 | 257 |
| 3 | በምን ቀን ነው ያወኩት የምትሉትን ሳይሆን... እስከዛሬ የት ነበር የምትሉትን ሰው ፈጣሪ ይስጣችሁ 🙏 | 281 |
| 4 | . . .
የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው
ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው
ልክ እንደጭራው
የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል
ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል
ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ
በሌት ዘፈኑ
ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ
©ሲራክ ወንድሙ | 297 |
| 5 | ይህ ሰው ማን ይመስላችኋል?
የሚያቅ🗣️ | 337 |
| 6 | ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፣
አስተውሎ ማንበብ ነው ሙሉ ሰው የሚያደርገው | 315 |
| 7 | ከሌላ ወንድ ጋር እያወራች መሆኑን አጠይቃት ምንአልባት ሌላኛው ሰው አንተ ትሆናለህ
✌️🎯😅
አገኘኸኝ | 409 |
| 8 | 🦦 የእውነቴን ነው ❤
እንተኛ ደና እደሩ 🙏 | 385 |
| 9 | ከፈረንጅ ጋር አንድ ላይ #ሲኦል
ገብተህ አንተስ ለምደከዋል
ከኢትዮጵያ ነው የመጣኸው ሲልህ😁😂 | 375 |
| 10 | በአፍህ ከነገርከኝ ካሳየሀኝ ሁሉ
አድርገህ በተግባር
መቼም ማይሰለቸኝ ጠልቄበት
ብቀር
ልውጣ ማልልበት ለዘላለም ብኖር
አይንህ ይመስለኛል
ለኔስ ልዩ ሀገር
✍ብፅእት ስዩም | 407 |
| 11 | ከፈረንጅ ጋር አንድ ላይ #ሲኦል
ገብተህ አንተስ ለምደከዋል
ከኢትዮጵያ ነው የመጣኸው ሲልህ😁😂 | 386 |
| 12 | 😍በ be happy ቻናላችን ...👇
ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ታሪኮች😍
አስገራሚ እውነታዎች 👀
አስተማሪ ምክሮች💬
specially ቀልዶች😂የሚያገኙበት
ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው
የደበረውን ማሳቅ ለኛsimple ነው አያሳስብም😉
Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ይደሰቱ
Share and join https://t.me/be_happy_21 | 93 |
| 13 | 🧠 PSYCHOLOGY የሰው አእምሮን ለመረዳት የሚያስችለን ሳይንስ
ሰው ለምን እንደሚያስብ ፣ ለምን እንደሚሰማው እና ለምን እንደሚያደርገው ለመረዳት ስንሞክር ወደ Psychology (ሳይኮሎጂ) እንመጣለን።
Psychology የሰውን አእምሮ፣ ስሜት እና ባህሪ በሳይንሳዊ መንገድ የሚያጠና የእውቀት ዘርፍ ነው።
አንድ ሰው ሲደሰት ለምን እንደሚስቅ፣ ሲፈራ ለምን እንደሚሸሽ፣ ሲቆጣ ለምን የተለየ ውሳኔ እንደሚወስን እና አንዳንድ ጊዜ እያወቀ እንኳ ከሚፈልገው በተቃራኒ ለምን እንደሚሠራ ለመረዳት Psychology ይረዳናል።
በእውነቱ የሚገርመው ግን የሰው ባህሪ ሁልጊዜ ቀጥተኛ አለመሆኑ ነው።
Psychology ሰዎችን በፍጥነት ለመፍረድ የሚያስችል “ሚስጥራዊ መንገድ” አይደለም።
የሰውን ባህሪ ከጀርባው ያለውን ምክንያት በጥልቀት ለመረዳት የሚሞክር ሳይንስ እንጂ። | 488 |
| 14 | ስንሞት ሰው ሁሉ እንደሚረሳን ቢገባን ኖሮ
የማይረሳንን እግዚአብሔር ባልበደልን ነበር🥺 | 415 |
| 15 | ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል፤
ብቻ መጠበቅ ነው | 435 |
| 16 | 🛑 ውሸታም ሰዎች
📍ሳይኮሎጂ_Psychology
1. የውሸታሞች ዋና መርህ!
<<ውሸታሞች ሰዎችን ለማሳመን እውነትን አይፈልጉም፤ ይልቁንም ሰዎች እንዲሰሙ የሚፈልጉትን፣ ልባቸው የሚመኘውንና ቅዠታቸውን ይመግቧቸዋል!>>
የተዋጣለት ውሸታም ሰው የሰዎችን ድክመትና ምኞት በቀላሉ ያነባል። ሰዎች ከባድ እውነትን ከመስማት ይልቅ
የሚያጽናናቸውን ወይም ኩራታቸውን ከፍ የሚያደርገውን ውሸት መቀበል ይቀናቸዋል። ውሸታሞች ይህንን ሰዋዊ ድክመት እንደ ትልቁ መሣሪያ ይጠቀሙበታል!
2. ከመጠን በላይ የሆነ ቅንነት ማሳየት (The Over-Expression of Honesty)
<<አንድ ሰው ምንም እንዳልደበቀና ፍጹም ንጹህ መሆኑን ለማሳየት ከመጠን በላይ መሐላዎችን የሚፈጽም ከሆነ፣ ወይም ሳያጠፉ ጥፋተኛ ነኝ እያለ በጥርጣሬ የሚከላከል ከሆነ እዚያጋር ትልቅ ውሸት አለ ማለት ነው!>>
እውነተኛ ንጹህ ሰው ብዙ ጊዜ ከተፈጥሮ ውጪ የሆነ የማስመሰል ድርጊት አያሳይም። ነገር ግን ውሸታሞች በውስጣቸው ያለውን
የጥፋተኝነት ስሜት የመጋለጥ ፍርሃት ለመሸፈን ሲሉ ሆን ብለው (እኔ እኮ ሐቀኛ ነኝ) የሚል ምስል ለመገንባት ይሞክራሉ!
3. ትኩረትን ከእውነታው ማዘናጋት (Misdirection and Distraction)
<<ውሸታሞች ማጭበርበራቸው እንዳይጋለጥ ሁልጊዜ የሰውን ትኩረት ወደ ሌላ አቅጣጫ ይመራሉ። ትኩረቱ በሌላ አሳሳች ጉዳይ ላይ እንዲሆን በማድረግ ዋናውን ሀቅ ይደብቃሉ!>>
በግንኙነትም ሆነ በስልጣን ጨዋታ ውስጥ ውሸታም ሰው ጥያቄ ሲቀርብለት በቀጥታ መልስ ከመስጠት ይልቅ፣
ተቃራኒውን አካል በወቀሳ፣ በቁጣ ወይም ርዕሱን በመቀየር አቅጣጫ ያስታል። ዓላማው አንተ በጥያቄህ ላይ እንዳትጸና ማድረግ ነው!
4. የውሸታምን ሰው ሳይኮሎጂ መለየት (Reading the Deceiver)
<<ውሸታሞች በቃሎቻቸው ሊያሳምኑህ ይችላሉ፤ ነገር ግን የሰውነት ቋንቋቸው አላስፈላጊ የድምፅ መርገብገብ፣ ወይም ከሁኔታዎች ጋር የማይሄድ የተጋነነ መረጋጋት ውሸታቸውን አጋልጦ ይሰጣቸዋል!>>
የውሸታም ሰው አዕምሮ ውሸቱን ከእውነት ለመለየት ከፍተኛ ጫና ውስጥ ስለሚገባ፣ በትንሽ ግፊት ወይም ያልተጠበቀ ጥያቄ ብቻ ጭምብሉ በቀላሉ ይወልቃል።
🚫 ማሳሰቢያ
ውሸታም ሰዎችን ለመረዳት ስሜታዊ መሆን የለብህም። ሰዎች ለምን እንደሚዋሹ (ለጥቅም፣ ፍርሃት ወይም የበላይነት ለማግኘት) ምክንያታቸውን ማወቅ ከቻልክ፣ የትኛውንም ውሸታም ወጥመድ በቀላሉ ማክሸፍ እና ራስህን መጠበቅ ትችላለህ! | 474 |
| 17 | 10ኛ ክላስ #አራቴ ደግመህ ለአምስተኛ ለመማር መፃፍ ለመቀበል ስቴድ መምህሩ ተውት ለሱ አትስጡት #በቃሉ ያቀዋል ሲል😁😂😁😂 | 450 |
| 18 | ፊደል እንደ ንፍሮ
ዘግኖ ቅሟል ስንል
በአንሶላ ፈንታ
ደርቦ እያደረ ፣
የብራና ጥቅል ፤
(ጠብቀነው ነበር)
“ምን ያወራል? “ ብለን
እሱ ግን ዘግይቶ
“እግዜር የለም” አለን።
:
(ይኸው ግራ ገባን
እኛ መኃይማን)
:
እሱ እንዴት ተገኘ?
በየትኛው እስትንፉስ
ቀለማት ላይ ናኘ?
:
እንዴት ፊደል ቃመ
ዘግኖት እንደ ንፍሮ?
:
እንዴት መረመረ
እንዴት ተናገረ
ሀሳቡን ቀምሮ ?
(የለም እኮ አይልም)
የለም ባለው ጌታ
ባይፈጠር ኖሮ?
by ሚካኤል አ | 510 |
| 19 | ✍️ philosophy | 430 |
| 20 | ፍቅር ማለት...
እያልኩ
ሳይሆን ያብራራሁት
ትቼው ፍቅር ይዞት
ሳየው ከሌላ ሴት
አንድዶ አክስሎ ባረመጠኝ ቅናት
በእንባ ያስባለኝ ነው
ምናለ ባልተውኩት!
✍ብፅእት ስዩም | 517 |
