es
Feedback
ኢትዮ Funny

ኢትዮ Funny

Ir al canal en Telegram

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ለአስተያየት👇👇👇👇 Cross 👉 @beko_tinishu Share 👉 https://t.me/Ethio_funny23

Mostrar más
2 586
Suscriptores
+324 horas
Sin datos7 días
-2030 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
sep '26
septiembre '26
+76
en 0 canales
agosto '26
+102
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+135
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+85
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+69
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+47
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+36
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+22
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+34
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+44
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+53
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+56
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+61
en 1 canales
Get PRO
agosto '25
+84
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+53
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+92
en 3 canales
Get PRO
mayo '25
+84
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+85
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+92
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+114
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+161
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+212
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+218
en 3 canales
Get PRO
octubre '24
+217
en 3 canales
Get PRO
septiembre '24
+236
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+301
en 2 canales
Get PRO
julio '24
+299
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+337
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+318
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+360
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+392
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+322
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+231
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+93
en 3 canales
Get PRO
noviembre '230
en 1 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+14
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+14
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+16
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+14
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+15
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+10
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+56
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+40
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+67
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+33
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+39
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+32
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+41
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+16
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+34
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+9
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+6
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+9
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+6
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+21
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+28
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+62
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+108
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+224
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
29 septiembre0
28 septiembre+1
27 septiembre+5
26 septiembre0
25 septiembre+2
24 septiembre+4
23 septiembre+5
22 septiembre+3
21 septiembre+2
20 septiembre+1
19 septiembre+7
18 septiembre+1
17 septiembre+2
16 septiembre+9
15 septiembre+3
14 septiembre+3
13 septiembre+3
12 septiembre+1
11 septiembre+3
10 septiembre+2
09 septiembre+3
08 septiembre+1
07 septiembre+3
06 septiembre0
05 septiembre+2
04 septiembre0
03 septiembre+2
02 septiembre+5
01 septiembre+3
Publicaciones del Canal
የሰይጣን ጆሮን ማን ደፈነልኝ? አይነ ጥላዬን ማን ገፈፈልኝ? የማን ተማፅኖ ጎሁን ቀደደው? በማን ተማልዶ እግዜር ፈቀደው? አይገባም አንዱም ከሰውጋር ውለው ምን ቢላመዱም በመውደድ ብቻ በመኖር ብቻ - ከቆንጆ አይወልዱም እናም ይሄ ዘር ከምን በቀለ? ከማንጋር አድሮ እሸት ደቀለ? በሚል ጥያቄ ግርምቱን ታጥቆ ስልቻ ልቡን ደስታ ጠቅጥቆ ካለልማዱ ሸክም ቢከብደው ከትዝታው ላይ ህመም ህመሙን - መርጦ ይካደው? አዎ ይካደው! ከሀዲ መባል ስምን ቢያውክም ሰባራ ቅስምን ደባብሶ ሚያክም ፀበል አፍልቆ ጅኒ 'ሚያዳክም ፈውስ አግኝቶ ሰው - ደዌ አያመልክም እኔም እንዲሁ ቀኔን በብርሀን መዳፉ ዳብሶት ፊቴን የደስታ ፀዳል አልብሶት እንደ ቁም ነገር ቸገረኝ ብሶት ደስታዬም ሰፍቶ አይመስልም ልኬ ማኩረፍ ከበደኝ ሳቅ ሆነ መልኬ መልመድ አቃተኝ ላንድቀ'ንንኳ? ለካስ ችግር ነው ህልምም ሲሳካ? By Tadios Alemayehu

2
ብዙ ወጣቶች ወደ እኔ መጥተው፦ «ኮሌጅ ልጨርስ ነው፤ ወደፊት ምን ብሰራ ይሻላል?» ብለው ይጠይቁኛል። እኔም ሁልጊዜ እንዲህ እላቸዋለሁ፦ «በዚህ ምድር ላይ ገንዘብ የሚባል ነገር ባይኖር ኖሮ፤ ምን በመስራት ጊዜያችሁን ማሳለፍ ትመርጡ ነበር?» አንዳንዱ «ስዕል መሳል እፈልጋለሁ»፣ ሌላው «ሙዚቃ መጫወት»፣ ሌላው «ፈረስ ማሰልጠን» ይለኛል። እኔም፦ «ሂዱና ያንን የምትፈልጉትንና የምትመኙትን አድርጉ፤ ስለ ገንዘቡ አትጨነቁ» እላቸዋለሁ። ምክንያቱም የማትወዱትን ስራ ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ብላችሁ ከሰራችሁ፤ ህይወታችሁን በሙሉ ለማትወዱት ነገር ታባክናላችሁ። ያገኛችሁትንም ገንዘብ በህይወት ለመቆየት ታውሉታላችሁ፤ በህይወት የምትቆዩት ደግሞ የማትወዱትን ስራ ደግማችሁ ለመስራት ይሆናል! ይሄ እብደት ነው። በምትወዱት ነገር ላይ እጅግ የተዋጣላችሁ እና ብቁ ከሆናችሁ ግን፤ ሰዎች ለእናንተ ችሎታ ገንዘብ ለመክፈል ራሳቸው ተሰልፈው ይመጣሉ። ስለዚህ ሁልጊዜ በምትፈልጉትና  በምትወዱት ነገር ላይ ትኩረት አድርጋችሁ ስሩ! 🗣ጆሽ ካውፍማን
90
3
ከfatherጋ  መድሀኒት ልንገዛ pharmacy ሄደን ሻጩ ዛሬ ተበላህ ኮንዶም ጨርሰናል ሲለኝ🙈🙈🙈
156
4
🪞 የራስ ማንነት ብዙ ጊዜ ብቻችንን ስንሆን እና ከሰዎች ጋር ስንሆን ባህሪያችን ፍጹም ይለያያል። ከሰዎች ጋር ስንሆን ያልሆንነውን ሆነን ለመታየት እንጥራለን። ይህም ከትክክለኛ ማንነታችን ጋር የሚጋጭ ሊሆን ይችላል። ለምን በራሳችን ማንነት እናፍራለን? ለምንስ በራሳችን መተማመናችንን እናጣለን? 🤔 ምክንያቱም በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረን ስለምንፈልግ ነው። “ባይቀበሉንስ?” ብለን እንፈራለን። በሌሎች ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ስንል ግን የራሳችንን ዋጋ ያለውን ማንነት ትተን ያልሆንነውን መሆን እንጀምራለን። ነገር ግን ሁሌም በመስታወት ፊት ስንቆም የምናየው ሁለት ገጽታ ያለው አንድ ሰው ነው። 🪞 ማስመሰላችንን ትተን ወደ እውነተኛ ማንነታችን ስንመለስ የሕሊና ሰላማችንን እናገኛለን። ሰዎች ስለእኛ የሚያስቡት ሁሉ ሊያስጨንቀን አይገባም። ይልቁንም መሆን የምንፈልገውን ሰው ለመሆን እንጥር። ራሳችንን ስንቀበልና በማንነታችን ስንተማመን፣ ሌሎችም ማንነታችንን ማክበርና መቀበል ይጀምራሉ። “ባለቤቱ የናቀውን አሞሌ…” አይደል ተረቱ? እኛ ራሳችንን እስካላከበርን ድረስ ሌላው እንዲያከብረን መጠበቅ ከባድ ነው። ስለዚህ በመልካም ባህሪያችን እንኩራ፤ ተቀባይነትን ለማግኘት ስንል አስመሳይና ዋሾ አንሁን። አስመሳይነት የሚያምረው ለእስስት ብቻ ነው! 🦎 እኛ ግን ሰዎች ነንና እናቁም። ❤️ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ።
179
5
ስማ ጀለሴ ይሄኔ  ሚስትህ የወደፊት ባሌ ሀብታም ነው እያለች ይሆናል አንተ #ጠኔያም😁😂😁
151
6
አንዲት ወጣት እጅግ የምትወደው እና እንደ የቅርብ ጓደኛዋ የምትቆጥረው ትልቅ እባብ ነበራት። ልጅቷ እባቡን ከልብ ትወደው ነበር፤ እባቡ በምንም መልኩ ይጎዳኛል ብላ ፈጽሞ አታስብም። ማታ ማታ፣ እባቡ ተንሸራቶ ወደ ልጅቷ አልጋ ላይ ይወጣና ከልጅቷ ጎን አብሮ ይተኛ ነበር። ልጅቷም ይህንን ድርጊት የፍቅር መገለጫ አድርጋ ታየው ነበር። ነገር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ አንድ እንግዳ ነገር መፈጠር ጀመረ። እባቡ አልጋው ላይ ሲወጣ ሁልጊዜ ከልጅቷ አካል ጎን ራሱን ዘርግቶ ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል ይህ ሁኔታ ቀናቶች ሲያልፉ ልጅቷን እጅግ ግራ አጋባት፤ ጭንቀትም አደረባት። ይህ እባብ ለምን በየቀኑ አልጋ ላይ ወጥቶ አካሉን ዘርግቶ ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል? በማለት በሀሳብ መተኛት አቃታት። በመጨረሻም ግራ መጋባቷ ስለበረታባት፣ እንስሳቱን በደንብ የሚያውቅ እና የሚያጠና የእንስሳት ሀኪም ዘንድ ሄደች። ሀኪሙንም ያጋጠማትን እንግዳ ነገር በዝርዝር ነገረችው። በየቀኑ ማታ ማታ አልጋዬ ላይ ይወጣና ከጎኔ ይተኛና ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል ይህ ምን ማለት ነው? ስትል ጠየቀችው። የእንስሳት ሀኪሙ የልጅቷን ቃል ሲሰማ ፊቱ በድንገት ተለወጠ በከፍተኛ ፍርሃትና ድንጋጤ ተውጦም እንዲህ አላት፦ እባቡ በየቀኑ አጠገብሽ ተኝቶ ተመልሶ ወደነበረበት ቦታ የሚመለሰው የነበረው የአንቺን ቁመት ከራሱ ቁመት ጋር እየለካ ነበር ምክንያቱም ሙሉ በሙሉ ሊውጥሽ የሚችልበት ትክክለኛ ሰዓት መድረሱን ለማወቅ ነበር! «አንዳንድ ሰዎች እንደ እባቡ ከጎንህ የሚሆኑት ከአንተ ጋር ለመቀራረብ ሳይሆን፣ ልክህን አውቀው የሚውጡበትን ቀንና ሰዓት ለማመቻቸት ብቻ ነው። ፈገግታቸው የዝግጅት ጊዜያቸው ነው!»
162
7
ጀለስ ቺኮች ወደኛ እየመጡ ስለሆነ የሀብታም ወሬ አውራ ስለው ምን ቢል ጥሩ ነው #የ5 #million ዝርዝር አለህ አላለኝም😁😂😂
228
8
ከዚህ በኋላ #ሴት ልጅ አላምንም...... ጭራሽ እኔ የገዛሁላትን #ፓንት እህቷ አድርጋዋለች 🙆‍♂️
231
9
ታግሼ እንዳላልፈው ፥ ክህደት ስላጠቃኝ አበባ እሰጥ ብዬ ፥ እሾህ ስለወጋኝ ሁሉንም ለመተው ፥ ትንሽ ነው ሚበቃኝ By ሲራክ ወንድሙ
281
10
ሳይፀልዩ ማደር ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ ሚዳቆ ፀለየች "አውጣኝ አውጣኝ" አለች ለፈጠራት ጌታ ነብሩም ተርቦ ወደ አምላኩ ቀርቦ አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ የሁላችን ሰሪ ፀሎታቸውንም ሰማቸው ፈጣሪ አምላክም በድምጹ ሚዳቆዋን አላት "እሩጠሽ አምልጪ ከበረታው ጠላት።" ነብሩንም አለው "እሩጥ ተከተላት ምግብ አድርገህም ብላት" ሚዳቆዋ ስትሮጥ ከነብር ለማምለጥ ነብሩም ሲከተላት ሆዱን ሊሞላባት ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ ሆዱን ብትረግጠው የተኛ ከርከሮ ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር አውጣኝ ያለው ወጥቶ አብላኝ ያለው በላ ሳይፀልይ ያደረው ከርከሮ ተበላ። By በረከት በላይነህ
282
11
በአንድ ዲንጋይ ሁለት ዲንጋይ ደና እደሩ
በአንድ ዲንጋይ ሁለት ዲንጋይ ደና እደሩ
233
12
አረ አስታውሳለው ከፊቱ ነበርኩኝ ጠርቶኝማ አይሆንም ካልሆነ ጎትቶኝ ገረመኝ እራሴን አጠገቡ ሳገኝ ✍ብፅእት ስዩም
አረ  አስታውሳለው  ከፊቱ ነበርኩኝ   ጠርቶኝማ  አይሆንም  ካልሆነ ጎትቶኝ       ገረመኝ  እራሴን አጠገቡ ሳገኝ ✍ብፅእት ስዩም
273
13
Be @Beko_tinishu Bezih laku enji
268
14
Sin texto...
316
15
https://dala.gebeya.com/cannex-vote/f42c22a2-4863-4316-8a55-5bcc6c1c16e7
261
16
Bezih video meseret kedmew vote adrgew screenshot lelaku 3 edlegnoch ye kard shilmat yemnshelm yihonal ftenu
231
17
🛑 ሳይኮሎጂ_Psychology 1. ስሜት እና የጉጉትን መቆጣጠር የሰው ልጅ ተፈጥሮ ማወቅ መርምሮ መድረስ እና በሌሎች ሰዎች ህይወት ላይ መፍረድ ይፈልጋል። ነገር ግን በማይመለከትህ ነገር ውስጥ ጣልቃ ስትገባ ሳታስበው የሌሎች ሰዎች ድራማ ተዋናይ ትሆናለህ! ሌላው ሰው ሲሳሳት ወይም የራሱ የሆነ ችግር ውስጥ ሲገባ ወዲያውኑ የማረም ወይም የማስተካከል የአዳኝ ሚና ከመጫወት ታቀብ። ጉዳዩን እንደ ውጭ ታዛቢ ሆኖ ማየት። ሰዎች የራሳቸውን ስህተት በራሳቸው ጊዜ እንዲያስተውሉ መፍቀድ ክብርህን ከፍ ያደርገዋል። 2. ትኩረትህን አትስጥ! ጉልበትህን እና ትኩረትህን ባልተገባ ቦታ ማባከን ትልቅ ድክመት ነው። በሌሎች ሰዎች ውሳኔ፣ ግጭት ወይም ወሬ ውስጥ መግባት የአንተን የአዕምሮ ሰላም እና ትኩረት ይወስዳል። ትኩረትህን ሙሉ በሙሉ ወደራስህ የግል ግቦች፣ እውቀት እና ስራዎች ማዞር አንተ በራስህ ጉዳይ ላይ ተጠምደህ ስትታይ ሌሎች ሰዎች በአንተ ህይወት ላይ ጣልቃ ለመግባት ወይም አንተን ወደ ወሬ ለመሳብ የሚችሉበትን ዕድል አያገኙም። <<ሰዎች አንተን እንዲያከብሩህ እና ዋጋ እንዲሰጡህ ከፈለግክ፣ ከሚናገሩት ወሬ እና ከሚፈጠረው አላስፈላጊ ድራማ ራቅ!>>
276
18
ፍቅር እስከመቃብር ማለት ይሄ ነው
ፍቅር እስከመቃብር ማለት ይሄ ነው
208
19
ዝንብን ያስናቃት አፈጣጠርዋ ሳይሆን አዋዉሏ ነው
198
20
"ሴቶች ስልክ ሲያወሩ" ° ሜሪ: ሄሎ ፍቅር! ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ! ሜሪ: ደና ነኝ በጣም ናፍቀሽኛል? ሳራ: እኔ ራሱ ቆንጆ! ሜሪ: ዛሬ ወደ ከሰአት መጥቼ አይሻለው! ሳራ: በጣም ደስ ይለኛል እጠብቅሻለው! ° ስልኩ ከተዘጋ በኋላ 🤔 ° ሜሪ: ኤጭ እቺ ሰላቢ ጋር ልሄድ ነው! ° ሳራ: ውይ ይቺ ነገረኛ መታ ልታደርቀኝ ነው ደግሞ፣ስራ ፈታ ስራ ልታስፈታኝ! ° ° ° ወንዶች ስልክ ሲያወሩ ° ቶም: የት ነው ያለኸው አንተ ዶማ? ብሩክ: እቤት ነኝ አንተ ድንጋይ! ቶም: ያ ሰካራም አባትህ እንዴት ነው? ብሩክ: ደና ነው ከናቴ ጋር አልጋ ላይ ተኝቷል! ቶም: አንተ ድንዝዝ ልመጣ ነው ስልኬን ቻርጅ ማድረግ እፈልጋለው? ብሩክ: እሽ ዶምዬ ስትመጣ ብር ይዘህ ና ድራፍት እንጠጣለን? ቶም: እሺ የኔ መጥረቢያ! ° ስልኩ ከተዘጋ በኋላ 🤔 ° ቶም: ብሩክ መጫወት ያበዛል የሁልጊዜም ምርጥ ጓደኛዬ ነው። ° ብሩክ: ቶም መመኪያ የሆነ አሪፍ ጓደኛዬ ነው፡፡💁🙆‍♀😁
222