ኢትዮ Funny
Відкрити в Telegram
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ለአስተያየት👇👇👇👇 Cross 👉 @beko_tinishu Share 👉 https://t.me/Ethio_funny23
Показати більше2 583
Підписники
-324 години
+17 днів
-2130 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26вер '26
вересень '26
+76
в 0 каналах
серпень '26
+102
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+135
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+85
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+69
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+47
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+36
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+34
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+44
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+56
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+61
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+84
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+53
в 1 каналах
Get PRO
червень '25
+92
в 3 каналах
Get PRO
травень '25
+84
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+85
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+92
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+114
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+161
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+212
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+218
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '24
+217
в 3 каналах
Get PRO
вересень '24
+236
в 1 каналах
Get PRO
серпень '24
+301
в 2 каналах
Get PRO
липень '24
+299
в 1 каналах
Get PRO
червень '24
+337
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+318
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+360
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+392
в 1 каналах
Get PRO
лютий '24
+322
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+231
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+93
в 3 каналах
Get PRO
листопад '230
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '230
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+6
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+15
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+10
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+56
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+40
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+67
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+32
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+41
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+34
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+12
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+9
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+6
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+9
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+1
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+6
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+3
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+21
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+28
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+62
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+108
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+224
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 29 вересня | 0 | |||
| 28 вересня | +1 | |||
| 27 вересня | +5 | |||
| 26 вересня | 0 | |||
| 25 вересня | +2 | |||
| 24 вересня | +4 | |||
| 23 вересня | +5 | |||
| 22 вересня | +3 | |||
| 21 вересня | +2 | |||
| 20 вересня | +1 | |||
| 19 вересня | +7 | |||
| 18 вересня | +1 | |||
| 17 вересня | +2 | |||
| 16 вересня | +9 | |||
| 15 вересня | +3 | |||
| 14 вересня | +3 | |||
| 13 вересня | +3 | |||
| 12 вересня | +1 | |||
| 11 вересня | +3 | |||
| 10 вересня | +2 | |||
| 09 вересня | +3 | |||
| 08 вересня | +1 | |||
| 07 вересня | +3 | |||
| 06 вересня | 0 | |||
| 05 вересня | +2 | |||
| 04 вересня | 0 | |||
| 03 вересня | +2 | |||
| 02 вересня | +5 | |||
| 01 вересня | +3 |
Дописи каналу
የሰይጣን ጆሮን ማን ደፈነልኝ?
አይነ ጥላዬን ማን ገፈፈልኝ?
የማን ተማፅኖ ጎሁን ቀደደው?
በማን ተማልዶ እግዜር ፈቀደው?
አይገባም አንዱም
ከሰውጋር ውለው ምን ቢላመዱም
በመውደድ ብቻ
በመኖር ብቻ - ከቆንጆ አይወልዱም
እናም ይሄ ዘር ከምን በቀለ?
ከማንጋር አድሮ እሸት ደቀለ?
በሚል ጥያቄ ግርምቱን ታጥቆ
ስልቻ ልቡን ደስታ ጠቅጥቆ
ካለልማዱ ሸክም ቢከብደው
ከትዝታው ላይ
ህመም ህመሙን - መርጦ ይካደው?
አዎ ይካደው!
ከሀዲ መባል ስምን ቢያውክም
ሰባራ ቅስምን ደባብሶ ሚያክም
ፀበል አፍልቆ ጅኒ 'ሚያዳክም
ፈውስ አግኝቶ ሰው - ደዌ አያመልክም
እኔም እንዲሁ
ቀኔን በብርሀን መዳፉ ዳብሶት
ፊቴን የደስታ ፀዳል አልብሶት
እንደ ቁም ነገር ቸገረኝ ብሶት
ደስታዬም ሰፍቶ አይመስልም ልኬ
ማኩረፍ ከበደኝ ሳቅ ሆነ መልኬ
መልመድ አቃተኝ ላንድቀ'ንንኳ?
ለካስ ችግር ነው ህልምም ሲሳካ?
By Tadios Alemayehu
| 2 | ብዙ ወጣቶች ወደ እኔ መጥተው፦ «ኮሌጅ ልጨርስ ነው፤ ወደፊት ምን ብሰራ ይሻላል?» ብለው ይጠይቁኛል።
እኔም ሁልጊዜ እንዲህ እላቸዋለሁ፦ «በዚህ ምድር ላይ ገንዘብ የሚባል ነገር ባይኖር ኖሮ፤ ምን በመስራት ጊዜያችሁን ማሳለፍ ትመርጡ ነበር?»
አንዳንዱ «ስዕል መሳል እፈልጋለሁ»፣ ሌላው «ሙዚቃ መጫወት»፣ ሌላው «ፈረስ ማሰልጠን» ይለኛል።
እኔም፦ «ሂዱና ያንን የምትፈልጉትንና የምትመኙትን አድርጉ፤ ስለ ገንዘቡ አትጨነቁ» እላቸዋለሁ።
ምክንያቱም የማትወዱትን ስራ ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ብላችሁ ከሰራችሁ፤ ህይወታችሁን በሙሉ ለማትወዱት ነገር ታባክናላችሁ።
ያገኛችሁትንም ገንዘብ በህይወት ለመቆየት ታውሉታላችሁ፤ በህይወት የምትቆዩት ደግሞ የማትወዱትን ስራ ደግማችሁ ለመስራት ይሆናል! ይሄ እብደት ነው።
በምትወዱት ነገር ላይ እጅግ የተዋጣላችሁ እና ብቁ ከሆናችሁ ግን፤ ሰዎች ለእናንተ ችሎታ ገንዘብ ለመክፈል ራሳቸው ተሰልፈው ይመጣሉ።
ስለዚህ ሁልጊዜ በምትፈልጉትና በምትወዱት ነገር ላይ ትኩረት አድርጋችሁ ስሩ!
🗣ጆሽ ካውፍማን | 90 |
| 3 | ከfatherጋ መድሀኒት ልንገዛ pharmacy ሄደን ሻጩ ዛሬ ተበላህ ኮንዶም ጨርሰናል ሲለኝ🙈🙈🙈 | 156 |
| 4 | 🪞 የራስ ማንነት
ብዙ ጊዜ ብቻችንን ስንሆን እና ከሰዎች ጋር ስንሆን ባህሪያችን ፍጹም ይለያያል። ከሰዎች ጋር ስንሆን ያልሆንነውን ሆነን ለመታየት እንጥራለን። ይህም ከትክክለኛ ማንነታችን ጋር የሚጋጭ ሊሆን ይችላል።
ለምን በራሳችን ማንነት እናፍራለን? ለምንስ በራሳችን መተማመናችንን እናጣለን? 🤔
ምክንያቱም በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረን ስለምንፈልግ ነው። “ባይቀበሉንስ?” ብለን እንፈራለን። በሌሎች ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ስንል ግን የራሳችንን ዋጋ ያለውን ማንነት ትተን ያልሆንነውን መሆን እንጀምራለን።
ነገር ግን ሁሌም በመስታወት ፊት ስንቆም የምናየው ሁለት ገጽታ ያለው አንድ ሰው ነው። 🪞
ማስመሰላችንን ትተን ወደ እውነተኛ ማንነታችን ስንመለስ የሕሊና ሰላማችንን እናገኛለን። ሰዎች ስለእኛ የሚያስቡት ሁሉ ሊያስጨንቀን አይገባም። ይልቁንም መሆን የምንፈልገውን ሰው ለመሆን እንጥር።
ራሳችንን ስንቀበልና በማንነታችን ስንተማመን፣ ሌሎችም ማንነታችንን ማክበርና መቀበል ይጀምራሉ።
“ባለቤቱ የናቀውን አሞሌ…” አይደል ተረቱ?
እኛ ራሳችንን እስካላከበርን ድረስ ሌላው እንዲያከብረን መጠበቅ ከባድ ነው። ስለዚህ በመልካም ባህሪያችን እንኩራ፤ ተቀባይነትን ለማግኘት ስንል አስመሳይና ዋሾ አንሁን።
አስመሳይነት የሚያምረው ለእስስት ብቻ ነው! 🦎
እኛ ግን ሰዎች ነንና እናቁም። ❤️
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ። | 179 |
| 5 | ስማ ጀለሴ ይሄኔ ሚስትህ የወደፊት ባሌ ሀብታም ነው እያለች ይሆናል አንተ #ጠኔያም😁😂😁 | 151 |
| 6 | አንዲት ወጣት እጅግ የምትወደው እና እንደ የቅርብ ጓደኛዋ የምትቆጥረው ትልቅ እባብ ነበራት።
ልጅቷ እባቡን ከልብ ትወደው ነበር፤ እባቡ በምንም መልኩ ይጎዳኛል ብላ ፈጽሞ አታስብም።
ማታ ማታ፣ እባቡ ተንሸራቶ ወደ ልጅቷ አልጋ ላይ ይወጣና ከልጅቷ ጎን አብሮ ይተኛ ነበር። ልጅቷም ይህንን ድርጊት የፍቅር መገለጫ አድርጋ ታየው ነበር።
ነገር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ አንድ እንግዳ ነገር መፈጠር ጀመረ። እባቡ አልጋው ላይ ሲወጣ ሁልጊዜ ከልጅቷ አካል ጎን ራሱን ዘርግቶ ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል
ይህ ሁኔታ ቀናቶች ሲያልፉ ልጅቷን እጅግ ግራ አጋባት፤ ጭንቀትም አደረባት። ይህ እባብ ለምን በየቀኑ አልጋ ላይ ወጥቶ አካሉን ዘርግቶ ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል? በማለት በሀሳብ መተኛት አቃታት።
በመጨረሻም ግራ መጋባቷ ስለበረታባት፣ እንስሳቱን በደንብ የሚያውቅ እና የሚያጠና የእንስሳት ሀኪም ዘንድ ሄደች።
ሀኪሙንም ያጋጠማትን እንግዳ ነገር በዝርዝር ነገረችው። በየቀኑ ማታ ማታ አልጋዬ ላይ ይወጣና ከጎኔ ይተኛና ተመልሶ ወደነበረበት ይመለሳል
ይህ ምን ማለት ነው? ስትል ጠየቀችው።
የእንስሳት ሀኪሙ የልጅቷን ቃል ሲሰማ ፊቱ በድንገት ተለወጠ
በከፍተኛ ፍርሃትና ድንጋጤ ተውጦም እንዲህ አላት፦ እባቡ በየቀኑ አጠገብሽ ተኝቶ ተመልሶ ወደነበረበት ቦታ የሚመለሰው የነበረው
የአንቺን ቁመት ከራሱ ቁመት ጋር እየለካ ነበር ምክንያቱም ሙሉ በሙሉ ሊውጥሽ የሚችልበት ትክክለኛ ሰዓት መድረሱን ለማወቅ ነበር!
«አንዳንድ ሰዎች እንደ እባቡ ከጎንህ የሚሆኑት ከአንተ ጋር ለመቀራረብ ሳይሆን፣ ልክህን አውቀው የሚውጡበትን ቀንና ሰዓት ለማመቻቸት ብቻ ነው። ፈገግታቸው የዝግጅት ጊዜያቸው ነው!» | 162 |
| 7 | ጀለስ ቺኮች ወደኛ እየመጡ ስለሆነ የሀብታም ወሬ አውራ ስለው ምን ቢል ጥሩ ነው #የ5 #million ዝርዝር አለህ አላለኝም😁😂😂 | 228 |
| 8 | ከዚህ በኋላ #ሴት ልጅ አላምንም...... ጭራሽ እኔ የገዛሁላትን #ፓንት እህቷ አድርጋዋለች 🙆♂️ | 231 |
| 9 | ታግሼ እንዳላልፈው ፥
ክህደት ስላጠቃኝ
አበባ እሰጥ ብዬ ፥
እሾህ ስለወጋኝ
ሁሉንም ለመተው ፥
ትንሽ ነው ሚበቃኝ
By ሲራክ ወንድሙ | 281 |
| 10 | ሳይፀልዩ ማደር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ
ሚዳቆ ፀለየች "አውጣኝ አውጣኝ" አለች ለፈጠራት ጌታ
ነብሩም ተርቦ
ወደ አምላኩ ቀርቦ
አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ
ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ
የሁላችን ሰሪ
ፀሎታቸውንም ሰማቸው ፈጣሪ
አምላክም በድምጹ ሚዳቆዋን አላት
"እሩጠሽ አምልጪ ከበረታው ጠላት።"
ነብሩንም አለው "እሩጥ ተከተላት
ምግብ አድርገህም ብላት"
ሚዳቆዋ ስትሮጥ
ከነብር ለማምለጥ
ነብሩም ሲከተላት
ሆዱን ሊሞላባት
ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ
ሆዱን ብትረግጠው የተኛ ከርከሮ
ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር
ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር
አውጣኝ ያለው ወጥቶ አብላኝ ያለው በላ
ሳይፀልይ ያደረው ከርከሮ ተበላ።
By በረከት በላይነህ | 282 |
| 11 | በአንድ ዲንጋይ ሁለት ዲንጋይ
ደና እደሩ | 233 |
| 12 | አረ አስታውሳለው ከፊቱ ነበርኩኝ
ጠርቶኝማ አይሆንም ካልሆነ ጎትቶኝ
ገረመኝ እራሴን አጠገቡ ሳገኝ
✍ብፅእት ስዩም | 273 |
| 13 | Be @Beko_tinishu
Bezih laku enji | 268 |
| 14 | Немає тексту... | 316 |
| 15 | https://dala.gebeya.com/cannex-vote/f42c22a2-4863-4316-8a55-5bcc6c1c16e7 | 261 |
| 16 | Bezih video meseret kedmew vote adrgew screenshot lelaku 3 edlegnoch ye kard shilmat yemnshelm yihonal ftenu | 231 |
| 17 | 🛑 ሳይኮሎጂ_Psychology
1. ስሜት እና የጉጉትን መቆጣጠር
የሰው ልጅ ተፈጥሮ ማወቅ መርምሮ መድረስ እና በሌሎች ሰዎች ህይወት ላይ መፍረድ ይፈልጋል። ነገር ግን በማይመለከትህ ነገር ውስጥ ጣልቃ ስትገባ ሳታስበው የሌሎች ሰዎች ድራማ ተዋናይ ትሆናለህ!
ሌላው ሰው ሲሳሳት ወይም የራሱ የሆነ ችግር ውስጥ ሲገባ ወዲያውኑ የማረም ወይም የማስተካከል የአዳኝ ሚና ከመጫወት ታቀብ። ጉዳዩን እንደ ውጭ ታዛቢ ሆኖ ማየት። ሰዎች የራሳቸውን ስህተት በራሳቸው ጊዜ እንዲያስተውሉ መፍቀድ ክብርህን ከፍ ያደርገዋል።
2. ትኩረትህን አትስጥ!
ጉልበትህን እና ትኩረትህን ባልተገባ ቦታ ማባከን ትልቅ ድክመት ነው። በሌሎች ሰዎች ውሳኔ፣ ግጭት ወይም ወሬ ውስጥ መግባት የአንተን የአዕምሮ ሰላም እና ትኩረት ይወስዳል።
ትኩረትህን ሙሉ በሙሉ ወደራስህ የግል ግቦች፣ እውቀት እና ስራዎች ማዞር አንተ በራስህ ጉዳይ ላይ ተጠምደህ ስትታይ ሌሎች ሰዎች በአንተ ህይወት ላይ ጣልቃ ለመግባት ወይም አንተን ወደ ወሬ ለመሳብ የሚችሉበትን ዕድል አያገኙም።
<<ሰዎች አንተን እንዲያከብሩህ እና ዋጋ እንዲሰጡህ ከፈለግክ፣ ከሚናገሩት ወሬ እና ከሚፈጠረው አላስፈላጊ ድራማ ራቅ!>> | 276 |
| 18 | ፍቅር እስከመቃብር ማለት ይሄ ነው | 208 |
| 19 | ዝንብን ያስናቃት
አፈጣጠርዋ ሳይሆን
አዋዉሏ ነው | 198 |
| 20 | "ሴቶች ስልክ ሲያወሩ"
°
ሜሪ: ሄሎ ፍቅር!
ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ!
ሜሪ: ደና ነኝ በጣም ናፍቀሽኛል?
ሳራ: እኔ ራሱ ቆንጆ!
ሜሪ: ዛሬ ወደ ከሰአት መጥቼ አይሻለው!
ሳራ: በጣም ደስ ይለኛል እጠብቅሻለው!
°
ስልኩ ከተዘጋ በኋላ 🤔
°
ሜሪ: ኤጭ እቺ ሰላቢ ጋር ልሄድ ነው!
°
ሳራ: ውይ ይቺ ነገረኛ መታ ልታደርቀኝ ነው ደግሞ፣ስራ ፈታ ስራ ልታስፈታኝ!
°
°
°
ወንዶች ስልክ ሲያወሩ
°
ቶም: የት ነው ያለኸው አንተ ዶማ?
ብሩክ: እቤት ነኝ አንተ ድንጋይ!
ቶም: ያ ሰካራም አባትህ እንዴት ነው?
ብሩክ: ደና ነው ከናቴ ጋር አልጋ ላይ ተኝቷል!
ቶም: አንተ ድንዝዝ ልመጣ ነው ስልኬን ቻርጅ ማድረግ እፈልጋለው?
ብሩክ: እሽ ዶምዬ ስትመጣ ብር ይዘህ ና ድራፍት እንጠጣለን?
ቶም: እሺ የኔ መጥረቢያ!
°
ስልኩ ከተዘጋ በኋላ 🤔
°
ቶም: ብሩክ መጫወት ያበዛል የሁልጊዜም ምርጥ ጓደኛዬ ነው።
°
ብሩክ: ቶም መመኪያ የሆነ አሪፍ ጓደኛዬ ነው፡፡💁🙆♀😁 | 222 |
