🖋የኛ📖ብዕር🖋
Open in Telegram
መርሄ ተምሮ መተግበር እና ለሌሎችም ማስተላለፍ ነው😍 በአሏህ ፍቃድ! ወደ ሌላኛው ቻናላችን ለመግባት https://t.me/Eslmnachin99
Show more1 699
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '240
in 0 channels
July '24
+7
in 0 channels
Get PRO
June '24
+10
in 0 channels
Get PRO
May '24
+5
in 0 channels
Get PRO
April '24
+21
in 0 channels
Get PRO
March '24
+41
in 0 channels
Get PRO
February '24
+33
in 0 channels
Get PRO
January '24
+27
in 0 channels
Get PRO
December '23
+25
in 0 channels
Get PRO
November '23
+19
in 0 channels
Get PRO
October '23
+32
in 0 channels
Get PRO
September '23
+20
in 0 channels
Get PRO
August '23
+23
in 0 channels
Get PRO
July '23
+29
in 0 channels
Get PRO
June '23
+40
in 0 channels
Get PRO
May '23
+30
in 0 channels
Get PRO
April '23
+59
in 0 channels
Get PRO
March '23
+109
in 0 channels
Get PRO
February '23
+29
in 0 channels
Get PRO
January '23
+59
in 0 channels
Get PRO
December '22
+35
in 0 channels
Get PRO
November '22
+31
in 0 channels
Get PRO
October '22
+27
in 0 channels
Get PRO
September '22
+41
in 0 channels
Get PRO
August '22
+18
in 0 channels
Get PRO
July '22
+21
in 0 channels
Get PRO
June '22
+7
in 0 channels
Get PRO
May '22
+5
in 0 channels
Get PRO
April '22
+14
in 0 channels
Get PRO
March '22
+24
in 0 channels
Get PRO
February '22
+16
in 0 channels
Get PRO
January '22
+30
in 0 channels
Get PRO
December '21
+24
in 0 channels
Get PRO
November '21
+14
in 0 channels
Get PRO
October '21
+203
in 0 channels
Get PRO
September '21
+163
in 0 channels
Get PRO
August '21
+142
in 0 channels
Get PRO
July '21
+247
in 0 channels
Get PRO
June '21
+145
in 0 channels
Get PRO
May '21
+309
in 0 channels
Get PRO
April '21
+2 015
in 0 channels
Get PRO
March '21
+754
in 0 channels
Get PRO
February '21
+472
in 0 channels
Get PRO
January '21
+535
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 993
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 August | 0 | |||
| 05 August | 0 | |||
| 04 August | 0 | |||
| 03 August | 0 | |||
| 02 August | 0 | |||
| 01 August | 0 |
Channel Posts
Repost from ISLAMIC WORLD
ጊዜው ደርሷል። ረመዷኑም ደጃፋችንን ሊያንኳኳ ተቃርቧል። ተናፋቂ... ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ እንግዳን ለመቀበል ደግሞ ዝግጅት ያስፈልጋል አይደል ?
እንግዲያውስ ከሻዕባን 1 ጀምሮ እስከ 10 ድረስ #እንዘጋጅ በሚል ርዕስ አጠር አጠር ያሉ መልዕክቶችን ለማስታወስ እሞክራለሁ...😊 በትግስት አብራቹኝ እንድትቆዩና እንድትጠቀሙ እጋብዛለሁ🥰
ISLAMIC WORLD የናንተው ምርጥ ቻናል🤌
@Eslmnachin99
| 2 | እንዴት ነጃ እንውጣ!?
በጣፋጣ አንደበት ልዩ ተግሳፅ
እጅግ ወሳኝ ልብ የሚገባ ነሲሃ
በኡስታዝ ዐልይ
ከዙመር የሊቃኡል ኸሚስ ላይቭ መድረክ የተወሰደ የድምፅ ቅጅ
#ዙመር_ሚዲያ
https://t.me/zumer_media | 309 |
| 3 | No text... | 327 |
| 4 | የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት!
ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት!
ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ!
ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!!
@Eslmnachin99 | 299 |
| 5 | የላይቭ መድረኩ ተከፈቷል🙋♂
ገባ ገባ በሉልን ጀሚዐን
እንዴት ነጃ እንውጣ?
በሊቃኡል ኸሚስ የክብር እንግዳ
መልእክቱ ሼር ሼር እያደረግን
https://t.me/zumer_media?videochat=4a13591a8e083602cd | 268 |
| 6 | #ኸሚስ(ለይለተል ጁማዐ) የሰለዋት ነው!
አሏህና መላዕክቱ በነብያችንﷺ💚ላይ የአክብሮትና እዝነትን ያወርዳሉ፤ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ላይ የአክብሮትና እዝነትን አውርዱ! የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
ባህሪያቸው ቁርዓን የኾነው የአላህ መልዕክትኛ ﷺ💚 ዑመት ላደረገኝ, ለኛ እሳቸውን እሳቸውን ለኛ ላደረገልን ጌታችን አሏህ ተባረከወተዓላ ትልቁ ምስጋና ይግባው! ሡመ አልሀምዱሊላህ!!
አላሁመ ሰሊ ዓላ በድሪ ተማም
ወሚስባሒ ዞላም
ወሚፍታሒ ዳሪ ሰላም
ወሸምሲ ዲነል ኢስላም
አለይሒ ሰላቱ ወሰላም!💚
اللهُمَّ صَلِّ وَسَلّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيّدِنَا مُحَمَّدٍ النُّورِ الذَّاتِي وَالسَّرِ السَّارِي فِي سَائِرِ الْأَسْمَاءِ وَالصِّفَاتِ
አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ወሸፊኢና ﷴﷺ💚💚 ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚
@Eslmnachin99 | 304 |
| 7 | አንድ ቀን ረሱል ሰለሏሀ አለይሂ ወሰለም ከቤት ወተው ቀሩ አቡበከርና ዑመር ረዐ ሲቀሩባቸው ሊፈልጓቸው ወጡ እየፈለጓቸው አንዳለ አንድ ፍየሎችን ያገደ አረኛ አገኙና አንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ሲያልፍ አይተሀል ወይ ብለው ጠየቁት
አው አይቻለው በአጠገቤ ዑመቴ ዑመቴ እያለ እያለቀሰ ሲያልፍ ፍየሎቼም አብረውት አለቀሱ አላቸው😭😭😭
እንዴት አልውደደው😍😍😍
@Eslmnachin99 | 335 |
| 8 | 🙌
#የዕለቱ_መልዕክት_ለእህቴ❤
አላህን ፍፁም ሚስጥረኛሽ አድርጊ‼
ከአላህ ጋር ፍርሃት የለም፣
አላህ ጋር ደስታ እንጂ ሀዘን የለም
በድብቅም ሆነ በገሃድ.....ተመሳጠሪው.....
አላህ.... ያለሽበትን ሁኔታ አዋቂ ነው.....
ግን
....ያረብ..... የሚለውን ያንቺን ጥሪ ይጠብቃል....
{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ }
«ጌታችሁም አለ "ለምኑኝ ፤ እቀበላችኋለሁና "
『 غافر 60 』
ጥሪሽን አሰሚው መልሱ ፈጣን ነው🥰
@Eslmnachin99 | 387 |
| 9 | ♥️
ያለ ህልም ስንኖር
ህይወታችን ትርጉም አይኖራትም
ያለ ፍቅር ስንኖር
ህይወታችን ዋጋ አይኖራትም
ከአሏህ እርቀን ስንኖር ደግሞ
ህይወት እራሷ አትኖርም ።
💚ጁመአ-ሙባረክ💚
@Eslmnachin99 | 376 |
| 10 | ♥️
በሚገጥሙሽ ፈተናዎች አላህን ማማረርና ከእሱ መራቅ? ወይስ መታገስና የእሱን ውዴታ ማግኘት?ምርጫው በአንቺ እጅ ነው🥰
❤️
@Eslmnachin99 | 181 |
| 11 | ♥️
✍️ሪዝቅ ሁል ጊዜ ገንዘብ አይደለም
ሪዝቅ ስለ አንተ የሚያስብ ታማኝ የህይወት አጋር ነው። አላህ ከጥሩ የህይወት አጋር ጋር ይስጠንን🤲🏻
♥️
@Eslmnachin99 | 204 |
| 12 | ♥️
✔️“ራስህን ለማስደሰት ሌሎችን አትጫን።
ስህተትህን ትክክል ለማስመሰል ግለሰቦችን አትበድል።
✔️ ሁሌም ቢሆን ደስታህን ከሰዎች ህመም አርቀህ ለመገንባት ሞክር”🥰
♥️
@Eslmnachin99 | 172 |
| 13 | #የኩራተኛ-ሰው-ባህሪ
✔️ ኩራተኛ ሰው ሀቅን አይቀበልም
✔️ ስላልገባው ጉዳይ ጥያቄ አይጠይቅም
✔️ ከሰው መማርና ምክር መቀበል ይክብዳቸዋል
✔️ አብዝቶ ምስጋና ይወዳሉ
✔️ ስህተቱ ሲነገረው ይናደዳል
✔️ በራሱ ይገረማል ለሰወች ባደረገው ውለታ ይመካል
@Eslmnachin99 | 177 |
| 14 | የእውቀት መሸመቻ 6ቱ መንገዶች
♥️
✔️ የእውቀት መጀመሪያው ዝምታ
✔️ 2 ኛው ማዳመጥ
✔️ 3 ኛው በልቦና መመዝገብ
✔️ 4 ኛው በአትኩሮት መመርመር
✔️ 5 ኛው በተግባር ማሳየት
✔️ 6 ኛው ላላወቁት ማሳወቅ
♥️
@Eslmnachin99 | 164 |
| 15 | ❤
❣️እንቅልፍ ላይ ያለ ሰው ህልም ማየቱን አያውቅም ሲነቃ ቢሆን እንጂ ከአኼራ የዘነጋም ሰው ያባከነውን ጊዜ አይገነዘበውም ሞት ሲይዘው ቢሆን እንጂ
ያ አሏህ ከሚጠቅመን መዘንጋትን አንተው ያዝልን🤲
❤
@Eslmnachin99 | 145 |
| 16 | ፍቅር ማለት በምትወደዉ ሰዉ ❤️ ልብ ላይ እራስህን መግደል ማለት ነዉ።
ፍቅር ስንፈልገዉ ብቻ ምናገኘዉ ሳንፈልገዉ ሲቀር ደሞ ምንተወዉ አይደለም።
ፍቅር❤️ መታመን ነዉ።
የምትወደዉ ሰዉ ደስታ መደሰት ነዉ። የምናፈቅረዉ ሰዉ ስናገኝ መደሰት ነዉ።
ፍቅር በገዘብ 💶 አይለካም እዉነተኛ
ፍቅር ለመናገር ቃላቶች ያጥሩሃል የፍቅር ደስታ ያስለቅሳል😂 ያፈቀርከዉን ከማጣት ሞት እረፍት ነዉ።
ያፈቀርከዉ ስያኮርፍህ ታለቅሳለህ ሲያስደስትህ ደሞ እብድ እስክትመስል እየሳክ😃 ትሮጣለህ።
@Eslmnachin99 | 180 |
| 17 | " ለንብረቱ ሲል የተገደለ ሸሂድ ነው "
ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
🔸 ፍልስጤሞች ለዲናቸው ፣ ለንብረታቸው ለክብራቸው ሲሉ ነው የሚዋጉት ፣ የነርሱ ጂሀድ ድርብርብ ጂሀድ ነው
@Eslmnachin99 | 156 |
| 18 | { ረሱላችን ﷺ ላ ይ ሰለዋት በማብዛት ሩህህ ውስጥ ደስታን ፍጠር .. ሰለዋት በማብዛት አላህ ጭንቀቶችን ያስወግዳል ፤ ወንጀሎችን ይምራል ፤ ሰሀብዩ ኡበይ ቢን ከዕብ ረድየላሁ ዐንሁ :- እንግዲያውስ ዱዐዬን እንዳለ እርሶ ላይ ሰለዋት ማውረድ ላድርገው .." ብሎ ለነብያችን ﷺ ሲላቸው ፤እንግዲያውስ ወንጀልህ ይማራል ጭንቀትህ ይወገዳል" ብለው በሽረውታል }
اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله
_وصحبه_وسلم. | 154 |
| 19 | لا تبخلو في دعاإكم لفلسطين 🇵🇸🤲 | 215 |
| 20 | ዒልም ያለ መልካም ስነምግባርና ያለ ሐያእ ማቀጣጠያ እንደሌለው እሳት ነው፡፡መልካም ስብእና እና ሐያእ ደግሞ ያለ ዒልም ነፍስ እንደሌለው ሰውነት ነው፡፡
"ﺍﻟﻌـﻠﻢ ﻻ ﻳـﻌـﺪﻟﻪ ﺷـﻲﺀ ﻟﻤﻦ ﺻﺤّـﺖ ﻧﻴـﺘـﻪ"
ኒያውን ላሳመረ ሰው ዕውቀትን መፈለግን የሚያህል ነገር የለም
ﻭﻛﻴﻒ ﺗﺼﺢ ﻧﻴﺘـﻪ؟
ሰዎች ኒያቸዉን እንደት ሊያስተካክሉት ይችላሉ?ሊባል ይችላል፦
" ﻳﻨـﻮﻱ ﺃﻥ ﻳﺮﻓﻊ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻋﻦ ﻧﻔﺴﻪ ﻭﻋﻦ ﻏﻴﺮﻩ "
«ኒያዉን ጅህለልናን ከራሱና ከሌሎች ላይ ለማስወገድ መነየት፡፡
#ዒልሙንም_ዐመሉን_ጀሊሉ ይወፍቀን፡፡
╔═══════════════╗
@Eslmnachin99
╚═══════════════╝ | 131 |
