fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ኢትዮ Funny

ኢትዮ Funny

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! ለአስተያየት👇👇👇👇 Share 👉 https://t.me/Ethio_funny23

نمایش بیشتر
2 544
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-157 روز
-2630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+20
در 1 کانال‌ها
سپتامبر '26
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+102
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+135
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+61
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+84
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+92
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+161
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+212
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+218
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+217
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+236
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+301
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+299
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+337
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+318
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+360
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+392
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+322
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+231
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+93
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+224
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر+2
09 اکتبر+1
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر+3
05 اکتبر+4
04 اکتبر+1
03 اکتبر+3
02 اکتبر+3
01 اکتبر+3
پست‌های کانال
ደግነት መጠኑ ካለፈ ልብህን ትተዉ እጅህን ይወዱታል

2
አረ ጨዌ 😁
አረ ጨዌ 😁
257
3
በምን ቀን ነው ያወኩት የምትሉትን ሳይሆን... እስከዛሬ የት ነበር የምትሉትን ሰው ፈጣሪ ይስጣችሁ 🙏
281
4
. . . የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው ልክ እንደጭራው የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ በሌት ዘፈኑ ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ ©ሲራክ ወንድሙ
297
5
ይህ ሰው ማን ይመስላችኋል? የሚያቅ🗣️
ይህ ሰው ማን ይመስላችኋል? የሚያቅ🗣️
337
6
ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፣ አስተውሎ ማንበብ ነው ሙሉ ሰው የሚያደርገው
315
7
ከሌላ ወንድ ጋር እያወራች መሆኑን አጠይቃት ምንአልባት ሌላኛው ሰው አንተ ትሆናለህ ✌️🎯😅 አገኘኸኝ
409
8
🦦 የእውነቴን ነው ❤ እንተኛ ደና እደሩ 🙏
🦦 የእውነቴን ነው ❤ እንተኛ ደና እደሩ 🙏
385
9
ከፈረንጅ ጋር አንድ ላይ #ሲኦል ገብተህ አንተስ ለምደከዋል ከኢትዮጵያ ነው የመጣኸው ሲልህ😁😂
375
10
በአፍህ ከነገርከኝ ካሳየሀኝ ሁሉ አድርገህ በተግባር መቼም ማይሰለቸኝ ጠልቄበት ብቀር ልውጣ ማልልበት ለዘላለም ብኖር አይንህ ይመስለኛል ለኔስ ልዩ ሀገር ✍ብፅእት ስዩም
በአፍህ  ከነገርከኝ  ካሳየሀኝ  ሁሉ    አድርገህ  በተግባር       መቼም  ማይሰለቸኝ  ጠልቄበት   ብቀር     ልውጣ  ማልልበት  ለዘላለም ብኖር        አይንህ  ይመስለኛል              ለኔስ  ልዩ  ሀገር ✍ብፅእት ስዩም
407
11
ከፈረንጅ ጋር አንድ ላይ #ሲኦል ገብተህ አንተስ ለምደከዋል ከኢትዮጵያ ነው የመጣኸው ሲልህ😁😂
386
12
😍በ be happy ቻናላችን ...👇 ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ታሪኮች😍 አስገራሚ እውነታዎች 👀 አስተማሪ ምክሮች💬 specially ቀልዶች😂የሚያገኙበት ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው የደበረውን ማሳቅ ለኛsimple ነው አያሳስብም😉 Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ይደሰቱ Share and join https://t.me/be_happy_21
93
13
🧠 PSYCHOLOGY የሰው አእምሮን ለመረዳት የሚያስችለን ሳይንስ ሰው ለምን እንደሚያስብ ፣ ለምን እንደሚሰማው እና ለምን እንደሚያደርገው ለመረዳት ስንሞክር ወደ Psychology (ሳይኮሎጂ) እን
🧠 PSYCHOLOGY የሰው አእምሮን ለመረዳት የሚያስችለን ሳይንስ ሰው ለምን እንደሚያስብ ፣ ለምን እንደሚሰማው እና ለምን እንደሚያደርገው ለመረዳት ስንሞክር ወደ Psychology (ሳይኮሎጂ) እንመጣለን። Psychology የሰውን አእምሮ፣ ስሜት እና ባህሪ በሳይንሳዊ መንገድ የሚያጠና የእውቀት ዘርፍ ነው። አንድ ሰው ሲደሰት ለምን እንደሚስቅ፣ ሲፈራ ለምን እንደሚሸሽ፣ ሲቆጣ ለምን የተለየ ውሳኔ እንደሚወስን እና አንዳንድ ጊዜ እያወቀ እንኳ ከሚፈልገው በተቃራኒ ለምን እንደሚሠራ ለመረዳት Psychology ይረዳናል። በእውነቱ የሚገርመው ግን የሰው ባህሪ ሁልጊዜ ቀጥተኛ አለመሆኑ ነው። Psychology ሰዎችን በፍጥነት ለመፍረድ የሚያስችል “ሚስጥራዊ መንገድ” አይደለም። የሰውን ባህሪ ከጀርባው ያለውን ምክንያት በጥልቀት ለመረዳት የሚሞክር ሳይንስ እንጂ።
488
14
ስንሞት ሰው ሁሉ እንደሚረሳን ቢገባን ኖሮ የማይረሳንን እግዚአብሔር ባልበደልን ነበር🥺
415
15
ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል፤ ብቻ መጠበቅ ነው
435
16
🛑 ውሸታም ሰዎች 📍ሳይኮሎጂ_Psychology 1. የውሸታሞች ዋና መርህ! <<ውሸታሞች ሰዎችን ለማሳመን እውነትን አይፈልጉም፤ ይልቁንም ሰዎች እንዲሰሙ የሚፈልጉትን፣ ልባቸው የሚመኘውንና ቅዠታቸውን ይመግቧቸዋል!>> የተዋጣለት ውሸታም ሰው የሰዎችን ድክመትና ምኞት በቀላሉ ያነባል። ሰዎች ከባድ እውነትን ከመስማት ይልቅ የሚያጽናናቸውን ወይም ኩራታቸውን ከፍ የሚያደርገውን ውሸት መቀበል ይቀናቸዋል። ውሸታሞች ይህንን ሰዋዊ ድክመት እንደ ትልቁ መሣሪያ ይጠቀሙበታል! 2. ከመጠን በላይ የሆነ ቅንነት ማሳየት (The Over-Expression of Honesty) <<አንድ ሰው ምንም እንዳልደበቀና ፍጹም ንጹህ መሆኑን ለማሳየት ከመጠን በላይ መሐላዎችን የሚፈጽም ከሆነ፣ ወይም ሳያጠፉ ጥፋተኛ ነኝ እያለ በጥርጣሬ የሚከላከል ከሆነ እዚያጋር ትልቅ ውሸት አለ ማለት ነው!>> እውነተኛ ንጹህ ሰው ብዙ ጊዜ ከተፈጥሮ ውጪ የሆነ የማስመሰል ድርጊት አያሳይም። ነገር ግን ውሸታሞች በውስጣቸው ያለውን የጥፋተኝነት ስሜት የመጋለጥ ፍርሃት ለመሸፈን ሲሉ ሆን ብለው (እኔ እኮ ሐቀኛ ነኝ) የሚል ምስል ለመገንባት ይሞክራሉ! 3. ትኩረትን ከእውነታው ማዘናጋት (Misdirection and Distraction) <<ውሸታሞች ማጭበርበራቸው እንዳይጋለጥ ሁልጊዜ የሰውን ትኩረት ወደ ሌላ አቅጣጫ ይመራሉ። ትኩረቱ በሌላ አሳሳች ጉዳይ ላይ እንዲሆን በማድረግ ዋናውን ሀቅ ይደብቃሉ!>> በግንኙነትም ሆነ በስልጣን ጨዋታ ውስጥ ውሸታም ሰው ጥያቄ ሲቀርብለት በቀጥታ መልስ ከመስጠት ይልቅ፣ ተቃራኒውን አካል በወቀሳ፣ በቁጣ ወይም ርዕሱን በመቀየር አቅጣጫ ያስታል። ዓላማው አንተ በጥያቄህ ላይ እንዳትጸና ማድረግ ነው! 4. የውሸታምን ሰው ሳይኮሎጂ መለየት (Reading the Deceiver) <<ውሸታሞች በቃሎቻቸው ሊያሳምኑህ ይችላሉ፤ ነገር ግን የሰውነት ቋንቋቸው  አላስፈላጊ የድምፅ መርገብገብ፣ ወይም ከሁኔታዎች ጋር የማይሄድ የተጋነነ መረጋጋት ውሸታቸውን አጋልጦ ይሰጣቸዋል!>> የውሸታም ሰው አዕምሮ ውሸቱን ከእውነት ለመለየት ከፍተኛ ጫና ውስጥ ስለሚገባ፣ በትንሽ ግፊት ወይም ያልተጠበቀ ጥያቄ ብቻ ጭምብሉ በቀላሉ ይወልቃል። 🚫 ማሳሰቢያ ውሸታም ሰዎችን ለመረዳት ስሜታዊ መሆን የለብህም። ሰዎች ለምን እንደሚዋሹ (ለጥቅም፣ ፍርሃት ወይም የበላይነት ለማግኘት) ምክንያታቸውን ማወቅ ከቻልክ፣ የትኛውንም ውሸታም ወጥመድ በቀላሉ ማክሸፍ እና ራስህን መጠበቅ ትችላለህ!
474
17
10ኛ ክላስ #አራቴ ደግመህ ለአምስተኛ ለመማር መፃፍ ለመቀበል ስቴድ መምህሩ ተውት ለሱ አትስጡት #በቃሉ ያቀዋል ሲል😁😂😁😂
450
18
ፊደል እንደ ንፍሮ ዘግኖ ቅሟል ስንል በአንሶላ ፈንታ ደርቦ እያደረ ፣ የብራና ጥቅል ፤ (ጠብቀነው ነበር) “ምን ያወራል? “ ብለን እሱ ግን ዘግይቶ “እግዜር የለም” አለን። : (ይኸው ግራ ገባን እኛ መኃይማን) : እሱ እንዴት ተገኘ? በየትኛው እስትንፉስ ቀለማት ላይ ናኘ? : እንዴት ፊደል ቃመ ዘግኖት እንደ ንፍሮ? : እንዴት መረመረ እንዴት ተናገረ ሀሳቡን ቀምሮ ? (የለም እኮ አይልም) የለም ባለው ጌታ ባይፈጠር ኖሮ? by ሚካኤል አ
510
19
✍️ philosophy
✍️ philosophy
430
20
ፍቅር ማለት... እያልኩ ሳይሆን ያብራራሁት ትቼው ፍቅር ይዞት ሳየው ከሌላ ሴት አንድዶ አክስሎ ባረመጠኝ ቅናት በእንባ ያስባለኝ ነው ምናለ ባልተውኩት! ✍ብፅእት ስዩም
ፍቅር  ማለት...     እያልኩ         ሳይሆን  ያብራራሁት ትቼው  ፍቅር  ይዞት       ሳየው  ከሌላ  ሴት አንድዶ   አክስሎ  ባረመጠኝ ቅናት       በእንባ   ያስባለኝ  ነው ምናለ  ባልተውኩት! ✍ብፅእት ስዩም
517