Add channel
  • Support
Stay updated with our news!
@telemetr_io_bot
Telegram analytics bot

The bot can:

  • analyze channel audience
  • channels intersections
CategoryNot specified
Channel location and language
ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው! 
59 491-66
~16 494
~6
27.71%
Telegram general rating
Globally
26 512place
of 3 824 617
30place
of 899

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

https://youtu.be/1EaNP4eVtnU
ለአሕመዲን ጀበል ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰቦች
ይህን ቪዲዮ ከወደዱት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች ያዳርሱ። ሐሳብ ካለዎ በሐሳብ መስጫ ቦታው ሐሳብዎን ይስጡ። በቋሚነት ቪዲዮዎችን ለማግኘት ቻነሉን ሰብስክራይብ በማድረግ የደወሏን ምልክት ይጫኑ። #አህመዲንጀበል #AhmedinJebel #Ethiopia #UstazAhmedinJebel #AhmaddinJabal
10 441
16

file

28 621
48
«ማንኛውም ሰው ሙስሊም የሚለውን ስም ትቶ ሌላ ቅጥያ ይዞ ከመጣ ሽሹት።እርሱ ለኢስላም አደጋ ነውና።»(ሼህ ሰዒድ ሁሴን ዛሬ ያጣናቸው የቀድሞ የሱመያ መስጊድ ኢማም) ✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴ ሼህ ሰኢድ በአዲስ አበባ ከሌሎች ኢማሞች በተለየ ሀሳባቸውን ሳይሸፋፍኑ በግልጽ የሚናገሩ፣ ደፋርና ለህዝበ ሙስሊሙ ጉዳይና አንድነት ተቆርቋሪ ነበሩ።አላህ መልካም ሥራቸውን ይቀበላቸውና ለዓመታት ባሰገዱበት በአዲስ አበባ በሚገኘው የሱመያ መስጊድ በአስክሬናቸው ላይ ተሰግዶ ተሸኝተዋል። ✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴ "Namni kamu maqaa Muslima jedhu dhisee maqaa bira fudhee yoo dhufee irraa baqadhaa. Inni Islaamaaf hamaadha. "(sheh Saiid Husein Imaama Masjida Sumayya duraani) ✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✹✹✸ Sheh Saiid Imaamota finfinnee kessa jiran huddu irra adda ta'un yaada isaani fulduratti kan dhibsa, waa'ee Muslimootaa fi tokkumma muslimootaatif nama quuqaman turani. Masjida sumayaa bakka itti salaachisaa turanitti itti salaatamee gageeffamaniru. Rabbiim irra haqeebalu.
Show more ...
25 546
32
ሁላችንም የአላህ ነን፤ወደ እርሱም ተመላሾች የሱመያ መስጂድ ኢማም የሆኑት ሸይኽ ሰዒድ በጠና ታመው በካዲስኮ ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ወደማይቀረው ዓለም አኼራ ሄደዋል። የቀብር ስነስርዓቱ በርካታ ኡለማዎች፣ ዱዐቶችና ምዕመናን በተገኙበት በመስጅዳቸው ሱመያ መስጅድ ሶላተል ጀናዛ ተሰግዶ፣ ስርዓተ ቀብሩ በኮተቤ መካነ መቃብር ይፈፀማል። እኛ የአላህ ነን፣ ወደ እርሱም ተመላሾች ነን! ★ T.me/ahmedin99
24 055
62
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ (ከእናንተ አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሰላት ሲመጣ፤ ገላውን ይታጠብ።) 📚 ቡኻሪ (877)
19 386
13
እስቲ ቆም ብለን እናስብ!

AhmedinHararAmir Abdullahi hall.mp4

19 575
38
‹‹እንዴት እንታረቅ?››

‹‹እንዴት እንታረቅ-››.mp4

14 729
104
«ጌታህም ተመልካች ነው።» "Gooftaan kee argaadha." ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳
33 211
62
https://www.amazon.com/shop/ahmedinjebel-
Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል's Amazon Page
Shop recommended products from Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል on Amazon.com. Learn more about Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል's favorite products.
40 866
23
በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት ★ T.me/ahmedin99 1) ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም። ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡- «በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል) በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡- «ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል) 2 በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም። ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው «ተቀመጥ ሰውን አስቸገር» ብለውታል። በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ ግን የሰዎችን ተከሻ እየተሸጋገረ ካልሆነ ወደ ሚንበሩ የሚደርስበት ሌላ አማራጭ ከሌለው ይህን ሊፈፅም ይችላል። 3 ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥም አይፈቀድም ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- «የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል) ★★★★★★★★★★ የአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግም ለሌሎች ያጋሩ T.me/ahmedin99
Show more ...

file

46 709
223
https://amzn.to/3mBahD2 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤትን ሳስብ ብዙ ነገሮች በአእምሮዬ ይመላለሱብኛል፡፡ ምክንያቱም በዚህ ምክር ቤት ውስጥ ሠራተኛ ሆኜ ሠርቻለሁና፡፡ በም/ቤቱ የመጀመሪያ ሥራዬ የነበረው የዋና ጸሐፊው ረዳትና የቃለ ጉባኤ ጸሐፊ ነው፡፡ ብዙም ሳልቆይ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊነት ዕድገትን ያገኘሁ ስሆን፣ ከዚያ በኋላም የምክርት ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባካሄዱት ስብሰባ የጠቅላይ ም/ቤቱ ሊቀመንበር አማካሪና የጽ/ቤት ኃላፊ ሆኜ እንድሠራ ተመደብኩ፡፡ በዚህ የስራ ኃላፊነት ረዘም ያለ ጊዜ ሳገለግል ቆይቻለሁ፡፡በዚህ የሥራ ዘመኔ የምክር ቤቱ ሊቀመንበር ሼህ አብዱረህማን ሁሴን ሙሣ ለሥራ ጉዳይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት በተጓዙባቸው ቦታዎች ሁሉ አብሬያቸው ተጉዣለሁ፡፡ እሳቸው በየመድረኩ የሚያቀርቧቸውን ንግግሮች በማዘጋጀት፣ እንዲሁም እሳቸውን ወክዬም በአንዳንድ ስብሰባዎች ላይ ንግግር አድርጌያለሁ፡፡ ሼህ አብዱረህማን ሁሴን ሙሣ እጅግ በጣም ጥሩ ሊባል የሚችል የዐረብኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ሲሆን፣ ኦሮምኛና ሱማልኛ ቋንቋዎችንም አቀላጥፈው ይናገሩ ነበር፡፡ ነገር ግን በፌዴራል ደረጃ የሥራ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ ቋንቋ ችሎታቸው ግን እምብዛም ሲሆኑ፣ አብዛኛውን ጊዜ አፉን እንደሚፈታ ሕፃን ይንተባተቡ ነበር፡፡ በመሆኑም በስብሰባ ወቅትም ሆነ በሌሎች አጋጣሚዎች ከእንግዶች ጋር የሚያደርጉትን ውይይት፣ ቀስ በቀስ እኔ የእርሳቸውን አነጋገር በመልመዴ ይሁን ወይም እሳቸው የቋንቋ ችሎታቸውን አሻሽለው እንደሆነ እንጃ የሚናገሩትን በመረዳት ለመተርጎም አልተቸገርኩም፡፡ በመሆኑም በ2002 እ.አ.አ አሜሪካ በሄድንበት ወቅት በተለያዩ ቦታዎች ላደረጓቸው ንግግሮች ጥሩ ትርጁማን ሆኜ ሠርቻለሁ፡፡ https://amzn.to/3mBahD2
Show more ...
Mejlis: Ethiopian Muslim Mejlis yesterday (Afrikaans Edition)
29 537
25
1
0
በዛሬው እለት ጠቅላይ ሚ/ር ሆነው ለተሰየሙት ለዶ/ር አብይ አህመድ መጪው ዘመን ሁለንተናዊ እርቅ፣ሀገራዊ መግባባት፣ ታሳሪዎች የሚለቀቁበት፣ጦርነት ቆሞ ሰላምና እድገት የሚያመጣ ታሪካዊ አመራር በመስጠት ወደ ዲሞክራሲና ስልጣኔ ጉዞ አዲስ ምዕራፍ የሚጀመርበት የስኬት የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልቤ እመኛለሁ። አላህ ሆይ! መሪዎቻችንንና ፖለቲከኞቻችን በቅኑ ጎዳና እንዲያመሩ በማገዝ ለሀገራችንና ሕዝባችንን መልካሙን ሁሉ ለግስ። ✳✳✳✳✳✳✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴ Mummicha ministeera ta'un guyyaa harraa kan muudaman Dr. Abiy Ahmaddif bari dhufu Kun kan araara waligalaa, waligaltee biyyoolessaa, kan hidhamtoonni itti gadhifaman, waraanni dhaabbatee nageenyi fi guddina kan fidu hogansa seena qabeessaa kan itti kennitani imala gara dimookraasi fi qarooma keessatti boqonnaa haaraa kan ittiin jalqabdan bara hojii gaari akka isinif ta'u onnee kiyya irraa isinif hawwa. Ya Allah! hoggantoota Keenyaa fi namoota. Siyaasa keenya karaa sirri irra akka adeeman gargaaruun biyya keenyaa fi ummata keenyaf waan gaari mara badhaasini.
Show more ...
33 041
98
🛑 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ★ T.me/ahmedin99 📌 "ቁል ሁወሏሁ አሐድን አስር ጊዜ ያነበበ፤ አላህ ለርሱ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።" ሰሒሁ አልጃሚዕ (6472)
31 196
80
🛑 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ★ T.me/ahmedin99 📌 "ቁል ሁወሏሁ አሐድን አስር ጊዜ ያነበበ፤ አላህ ለርሱ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።" ሰሒሁ አልጃሚዕ (6472)
Ahmedin Jebel Official - አህመዲን ጀበል
ይህ ይፋዊ የአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!
1
0
🛑 ያለበቂ ምክንያት የጁምዓ ሰላትን አለመስገድ ምን ያክል ወንጀል እንደሆነ ያውቃሉ? ★ T.me/ahmedin99 📌 ሶላቱል ጁምዓ ግዴታ የሆነባቸው ሙስሊሞች ወደ መስጂድ መጥተው መስገድ እየቻሉ፤ በስንፍና እና ያለ በቂ ምክንያት ከሶላቱ መቅረት አደጋው የከፋ ነው፡፡ እጅግ የከበደ ኃጢአት ስለኾነም፤ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፡- ‹‹አንድን ሰው በኔ ቦታ ኾኖ ሰዎችን እንዲያሰግድ አዝዤ፤ ከዚያም ሶላቱል ጁምዓን ከመስገድ ወደኋላ የሚቀሩ የሆኑ ሰዎችን ቤታቸውን በእሳት ላቃጥልባቸው አሰብኩኝ›› በማለት የጉዳዩን አንገብጋቢነት በዚህ መልክ ገልጸውልናል፡፡ (ሙስሊም 1517፣ ሙስነድ አሕመድ 3893)፡፡ 📌 በሌላ ዘገባም ላይ፡- ‹‹በስንፍና ሰበብ ያለ ምንም ሸሪዓዊ ምክንያት ሶስት ተከታታይ ጁምዓዎችን የተወ ሰው አላህ በልቡ ላይ ያትምበታል›› ብለዋል፡፡ (አቡ ዳዉድ 1052፣ ቲርሚዚይ 500፣ ነሳኢይ 1369፣ ሙስነድ አሕመድ 15897)፡፡ ግለሰቡ ምንም ባይከፍርም፤ በልቡ መታተም ምክንያት ከዚህ በኋላ መልካምን ነገር መልካም አድርጎ፣ መጥፎን ነገር በመጥፎነቱ ተጸይፎ እንዳይመለከተው ሊዳረግ ይችላልና፤ አላህን መፍራት ይጠበቅብናል፡፡ በዚህ ተግባር የተፈተነ የአላህ ባሪያም አላህ ከቁጣው ቸርነቱ፣ ከቅጣቱ ትእግስቱ የቀደመ አምላክ ስለኾነ እኛም ቶሎ ብለን በተውበት ወደሱ ልንመለስና፤ ስላለፈው በደላችን ይቅርታን መጠየቅ ይገባናል፡፡ 📌 ማስታወሻ:– በሙስሊም ሴቶች፣ በባርነት ቀንበር ውስጥ ላሉት፣ ለአካለ መጠን ባልደረሱት፣ በጉዞ ላይ ባሉት ሙሳፊሮች፣ በሽታ በያዛቸው ህመምተኞች ላይ ግዳጅ አይደለም፡፡ ©ኡስታዝ አቡ ሀይደር
Show more ...
33 049
145
🛑 የጁምዓ ሰላት አንደ ረከዓ እና ሁለት ረከዓ ያገኘ ሰው እንዴት እንደሚሰግድ ያውቃሉ? ★ T.me/ahmedin99 📌 ሶላቱል ጁምዓን በዑዝር ምክንያት መሳተፍ ያልቻሉ ሙሳፊር ያልኾኑ ሙስሊሞች፤ ሶላቱ-ዙህርን እንደተለመደው አራት ረከዓህ መስገድ ግዳጃቸው ነው፡፡ እንዲሁም ወደ ጁምዓ መስጂድ አርፍደው የመጡና፤ ከዚያም ኢማሙ ላይ ከሁለተኛው ረክዓህ ሩኩዕ መነሳት በኋላ የደረሱበት ሰዎች፤ ምንም ረክዓህ ስላላገኙ፤ የቀረውን የሱጁድ እና የተሸሁድ ስርአት ከኢማሙ ኋላ በመከተል ይሰግዱና፤ ኢማሙ ሲያሰላምት፤ እነሱ በመነሳት ባለ አራት ረከዓህ ሶላት (ዙህር) ይሰግዳሉ፡፡ ግን ኢማሙ በሁለተኛው ረክዓህ ሩኩዕ ላይ እያለ ከደረሱበትና እነሱም ያንን ሩኩዕ ኢማሙ ሳይነሳ በፊት ከደረሱበትና ሩኩዕ ካደረጉ አንድ ሙሉ ረክዓህ አግኝተዋልና፣ ኢማሙ ባሰላመተ ጊዜ፤ እነሱ ይነሱና የቀረውን አንድ ረክዓህ በመስገድ ያሰላምታሉ ማለት ነው፡፡ አንድን ሙሉ ረክዓህ ለማግኘት የመጨረሻው ጊዜ ኢማሙን ሩኩዕ ላይ እያለ መድረስና፤ ከሩኩዕ ቀና ሳይል እኛም አላሁ አክበር ብለን በቆምንበት ቦታ ከሐረምን በኋላ ወዲያው ሩኩዕ ማድረጋችን ነውና፡፡ ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ አንሁ) ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ፡- "ከጁምዓ ሶላት አንድን ረክዓህ ያገኘ ሰው፤ የቀረውን ሌላ ረክዓህ ወደሱ ይጨምር፡፡ ሁለቱም ረክዓዎች ያመለጡት ሰው አራትን ረክዓህ ይስገድ" (አል-በይሀቂይ፡ ሱነኑል-ኩብራ 5531፣ ጦበራኒይ፡ አል-ሙዕጀሙል ከቢር 9545)፡፡ 📌 ግለሰቡ የጁምዓ ሶላት ሁለቱም ረክዓዎች አምልጠውት ኢማሙ ከማሰላመቱ በፊት ቢደርስና፤ ከኋላቸው ነይቶ ቢቀመጥ፤ ኢማሙ ያሰላመተ ጊዜ እሱ ተነስቶ አራት ረክዓህ የሚሰግድ ከኾነ፤ መጀመሪያውኑ ነይቶ የሚቀመጠው ዙህርን ሶላት ነው ወይስ ጁምዓን? ለሚለው ጥያቄ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን (ረሒመሁላህ) የሰጡት ምላሽ፡- ግለሰቡ ሁለቱ ረክዓዎች አምልጠውት ኢማሙን በተሸሁድ ላይ ኾኖ ካገኘው፣ በዙህር ኒያ ከኢማሙ ጋር ተሸሁድ ይቀመጥና ኢማሙ ሲያሰላምት ተነስቶ አራት ይሰግዳል የሚል ነው፡፡ (አሽ-ሸርሑል ሙምቲዕ፡ 4/160)፡፡ 📌 የጁምዓ ቀን ሶላት (ሶላቱል ጁምዓ) ከበፊቱ የሚሰገድ (ሱንነቱል-ቀብሊያ) የለውም፡፡ ነገር ግን ከቤቱ ለጁምዓ ሶላት ተዘጋጅቶ መስጂድ የመጣ ሰው ኢማሙ ወደ ሚንበር እስኪወጣ ድረስ፤ አላህ ያገራለትን ያህል ሶላት መስገድ ይችላል፡፡ ይህ ሙጥለቅ (በመጠን ያልተገደበ የኾነ) የሱንና ሶላት ተብሎ ይጥጠራል፡፡ ከአዛን በኋላ ግን የሚሰገድ የኾነ የሱንና ሶላት የለውም፡፡ ሰልማኑል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አንድ ሙስሊም በጁምዓ ቀን ሰውነቱን የታጠበ ከኾነ፣ ጥሩ መዓዛ ባለው ቅባት የተቀባ ወይንም ሽቶን በልብሱ የነሰነሰ ኾኖ ወደ መስጂድ ኼዶ፤ በሁለት ሰዎች መሐል፤ በመሐላቸው በመለየት ሳይቀመጥ (ሳያስቸግር)፤ ከዚያም የተጻፈለትን (አላህ ያገራለትን ያህል) ከሰገደ፣ ኢማሙም መናገር ሲጀምር በዝምታ ካዳመጠ፤ ቀጣዩ ጁምዓ እስኪመጣ ድረስ በዚህ መሐል ያለው ኃጢአት ይማርለታል" (ቡኻሪይ 883)፡፡ 📌 ጁምዓ ሶላት ከበኋላው የሚሰገድ የኾነ ሶላት (ሱነኑል በዕዲያ) አለው፡፡ ግለሰቡ እዛው መስጂዱ ውስጥ ከኾነ የሚሰግደው ባለ ሁለት ረክዓህ ሶላት ሁለት ጊዜ በመስገድ እስከ አራት ረክዓህ መስገድ ሲችል፤ በቤቱ መስገድ ከፈለገ ደግሞ ሁለት ረክዓህ ይሰግዳል ማለት ነው፡፡ ከአቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከናንተ ውስጥ ከጁምዓህ በኋላ መስገድን የሚፈልግ ሰው አራት (ረክዓህ) ይስገድ" (ሙስሊም 2075)፡፡ ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ሶላቱል ጁምዓን ከሰገደ በኋላ ወደቤቱ ሄደና ሁለት ረክዓህ ሶላትን ሰገደ፡፡ ከዚያም፡- ‹‹የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ያደርጉ ነበር›› በማለት ተናገረ፡፡ (ሙስሊም 2076)፡፡ 📌 በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባህ እያደረገ በዚህ መሐል መስጂድ የገባ የአላህ ባሪያ፤ መቀመጥን ከፈለገ ቅድሚያ ቀለል ያለ ሁለት ረክዓህ መስገድ ተገቢው ይኾናል፡፡ ሶላቱንም ቀለል እና ፈጠን በማድረግ፤ በቀሪው ጊዜ የኢማሙን ኹጥባህ ለመስማት መጓጓት አለበት፡፡ ምንም ሳይሰግድ መቀመጡ ሱንናን መቃረን ይኾንበታል፡፡ ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በጁምዓ ቀን ለሰዎች ኹጥባ እያደረጉ አንድ ሰው ገባና (ተቀመጠ)፡፡ እሳቸውም ‹‹እንትና! ሰግደሀልን?›› አሉት፡፡ ሰውየውም፡- አልሰገድኩም! አለ፡፡ እሳቸውም፡- ተነስና ሁለት ረክዓህ ስገድ! በማለት አዘዙት" (ቡኻሪይ 930፣ ሙስሊም 2055)፡፡ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
Show more ...
34 741
204
የፊታችን ጁምዓ መስከረም 14 ቀን ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በከሊፋ አዳራሽ ይመረቃል። መጽሐፉንም በየመጽሐፍት ቤቱ ታገኙታላችሁ። እንዲያነቡ፣በምርቃቱ ላይም እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
24 854
40
💡የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- 🌴«የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ፤ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ፤ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል።» 📚 (ቡኻሪ ዘግበውታል)
37 541
97
በጁምዓ ክልክል የሆኑ ተግባራት ★ T.me/ahmedin99 1) ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ መናገር አይፈቀድም። ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፡- «በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ የተናገረ መፅሐፉን እንደተሸከመ አህያ ነው» (አህመድ 1/230 ዘግበውታል) በሌላም ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፡- «ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ» (ቡኻሪ 394 ሙስሊም 851 ዘግበውታል) 2 በተቀመጡ ሰዎች ትከሻ በኩል መሸጋገር አይፈቀድም። ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) የሰዎችን ትከሻ እየተሸጋገረ ሲያልፍ ለተመለከቱት ሰው «ተቀመጥ ሰውን አስቸገር» ብለውታል። በዚህም ሰውን ማስቸገርና ኹጥባን የሚያዳምጥን ማዘናጋት ይፈጠራል። ኢማሙ ግን የሰዎችን ተከሻ እየተሸጋገረ ካልሆነ ወደ ሚንበሩ የሚደርስበት ሌላ አማራጭ ከሌለው ይህን ሊፈፅም ይችላል። 3 ሁለት ሰዎችን በመለያየት በመካከላቸው መቀመጥም አይፈቀድም ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- «የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል» (ቡኻሪ 910 ዘግበውታል) ★★★★★★★★★★ የአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ። ሼር በማድረግም ለሌሎች ያጋሩ T.me/ahmedin99
Show more ...

file

40 787
202
ሒጅራ ባንክ 12 ቅርንጫፎቹን ከነገ ጀምሮ ያስመርቃል። Baankin Hijra damee isaa 12 Bori eegalee ebbisiisa. ✴✴✴✳✳✳✴✴✴✳✳✳✴✴✳ ወለድ አልባ ባንክ የሆነው ሒጅራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከነገ ነሐሴ 29 ቀን2013 ጀምሮ በአንድ ሳምንት ዉስጥ 12 ቅርንጫፎችን በማስመረቅ ወደ ሥራ ይገባል። ነገ የሚመረቀው ራሱ በገዛውና በቦሌ በኦሎምፒያ በሚገኘው በዋና ጽ/ቤቱ ሕንጻው ላይ የሚገኘው በነጃሺ ቅርንጫፍ ባንክ ይሆናል። የሚመረቁት 12ቱ ቅርንጫፎች የሚከተሉት ናቸው። 1.ሻሸመኔ - ሐጅ ሀሰን ገመዳ ቅርንጫፍ 2. ድሬ ደዋ - በረካ ቅርንጫፍ 3. ጅግጅጋ - ምዕራጅ ቅርንጫፍ 4. ሀረር - በድር ቅርንጫፍ 5. አዲስ አበባ ኦሎምፒያ - ነጃሺ ቅርንጫፍ 6. አዲስ አበባ መርካቶ - ቢላል ቅርንጫፍ 7. አዲስ አበባ ቦሌ - መዲና ቅርንጫፍ 8. አዲስ አበባ ቤቴል - አንሷር ቅርንጫፍ 9. ደሴ - መካ ቅርንጫፍ 10. ጅማ - አባ ጅፋር ቅርንጫፍ 11. አፋር ሎጊያ - ሱልጣን አሊሚራህ ቅርንጫፍ 12. አዲስ አበባ ኮልፌ - ቁባዕ ቅርንጫፍ , ይቀጥላል... Baankin Hijra damee isaa 12 ebbisiisa. ✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺ Baankin Hijraa kan dhala irraa bilisa ta'ee haggayya 29, 2013,guyyaa borii irraa kaasee torbi tokko keessatti damee isaa 12 eebbisiisun gara hojitti gala. Dameen bor eebbifamu kan baankichi waajjira isaa gudda akka ta'uuf gamoo dhiheenya finfineetti naannoo booleetti(Olompiyaatti) bitatee irratti kan argamu ''Damee Najjaashiti"in ta'a. Dameeleen bori kaasee torbi tokkoo keessatti eebbifaman 12 kanneeni. 1)Shaashamannee- Damee Haji Hassan Gamadaa 2) Dirreedawaa-Damee Barakaa 3) Jigjigaa-Damee Mi'raaj. 4)Harar-Damee Badir 5)Finfinee-Olompiyaa-Najaashi 6) Finfinnee Markaatoo-Bilaal 7) Finfinee Boole-Damee Madinaa 8)Finfinee Beeteel-Damee Ansaar 9)Dasee -Damee Makkaah 10)Jimmaa-Damee Abbaa Jifaar 11) Afaar Loogiyaa-Damee Sulxaan Ali Mirrah 12) Finfinnee Kolefee-Damee Quba'a Itti fufaa... ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ የአህመዲን ጀበልን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ። Chaanaali telegraama Ahmaddin Jabal miseensa ta'a. 👉: T.me/ahmedin99
Show more ...
32 827
98
18 524
15
💡የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- 🌴«የጁምዓ ሰላት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ፤ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ፤ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል።» 📚 (ቡኻሪ ዘግበውታል)
18 338
31
Iበሳውዲ በእስር ቤት እየማቀቁና እያለቁ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዜጎች አጣዳፊ መፍትሄ ይሻሉ።ከእስረኞቹ መካከል አስር ሰዎች ወደ እስር ቤት ከገቡ በዃላ ታመው መሞታቸውን የኢትዮጵያ ኢምባሲም አምኖ ቤተሰቦቻቸውን የምታውቁ ተባበሩኝ ሲል ጠይቋል።ያሳዝናል።አፋጣኝ መፍትሄ በመፈለግ በህይወት ላሉትም በአስቸኳይ ሊደረስ ይገባል።ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን። ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✴ Lamileen Mana hidhaa Saawdi Arabiyaa keessatti dararmaa fi dhumaa jiran furmaata attattamaa barbaadu. Hidhamtoota kessaa namonni kudhan eega mana hidhaa seenani dhukkubsatani akka du'an Imbaasin Ityoopiyaa du'a jaraa amanuun warri maati jaraa beektan natti himaa jedheera.Nama gaddisisaa. Furmaata attatamaa addaa barbaadamee warra lubbudhaan jiruf qaqqabamu qabaa. Innaa lillaahi wa'innaa ilayhi raaji'un. Ibsa Imbaasi Itiyoopiyaa afaan Amaaraatiin barrrfameefi fi barreefama afaan Oromotiin hawaasa Oromo Saawdii Arabiyaatiin armaan gaditti dubbisaa.
Show more ...
29 595
56
የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ «በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም። 📚صحيح الجامع الألباني حسن - رقم: 1209

file

26 374
75
«ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!» ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ የእስር ባልደረባዬ ወንድም ሙሐመድ አባተ ጠያቂያችን የነበሩት እናቱ አርፈዋል። አላህ በምህረቱ ይመልከታቸው። በትዕግስታችሁ አላህ ላንተና ለመላው ቤተሰባችሁ ታላቅ ምንዳን ይመንዳችሁ። ለሞቱት እናታችንም አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይለግሳቸው። መከራችሁንም አላህ በመልካም ሁኔታ ይለውጥላችሁ። https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1028367904668415&id=100024856459321
32 220
18
አምስት ልጆቹን ጥሎ ወደማይቀረው ህይዎት አልፏል። ✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳ የወንድማችን ሙሐመድ ሳልህ አምስት ልጆቹን ጥሎ ወደማይቀረው ህይዎት አልፏል። ከወንድማችን ቤተሰቦች ጎን በመቆም የአላህን ውዴታ እንፈልግ። በቤተሰቦቹ ፈቃድ የቤተሰብ እድር አባላት በሆኑ ሶስት ሰዎች የባንክ ሂሳብ ተከፍቷል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000427892232 ይማም አህመድ ኢስማዒል ይስማው ሙሐመድ ተስፋዬ
39 982
57
ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! Innaa Lillaahi Wa Innaa Ilayhi Raaji'un ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ ወንድማችን ሙነሺድ ሙሐመድ አወል ሷላህ ወደ ቀጣዩ ዓለም ተሸጋግሯል።አላህ ይዘንልህ።በሰፊው ምህረቱ ጀነተል ፊርደውስን ያጎናጽፍህ።አላህ ለቤተሰቦችህ መጽናናቱንና ትዕግስቱንም ይለግሳቸው።«እኛ የአላህ ነን።ወደ እርሱም ተመላሾች ነን።» ✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺ Obboleessi keenya munashid Muhammed Awwol Saalah gara aakiraatti deemeera. Rabbiin siif haraaramu. Rahmata isaa balla ta'een jannattal firdawsiin sihabadhaasu. Allaahin maati keetiifis Obsaa fi tasgabbi hakeennuufi. "Nuti kan Rabbiiti. Gara isaattis warra debi'uu."
Show more ...
32 901
171
🛑 ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል ★★★★★★ 🛑Iid Mubaarak! Baga ayyaana Iid al-adha bara 1442tiin nuun gahe! Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal ★ T.me/ahmedin99
44 636
153
የኢድ ተክቢራ T.me/ahmedin99

ኢድ ተክቢራ.mp3

21 659
163
አልሃምዱሊላህ፤ እንኳን ደስ ያላችሁ! Alhamdulillah Baga gamaddan! ★T.me/ahmedin99
19 200
31
የኡዱሒያ ቅድመ መስፈርቶች የትኞቹ ናቸው? ★★★★★★★★★★★★★★★ ★ T.me/ahmedin99 ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል‐ዑስይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል:‐ 1⃣ የሚታረደው እንስሳ "በሂመት አል‐አንዓም" በመባል ከሚታወቁት ግመል፣ ላም ወይም በሬ እና በግ አልያም ፍየል መሆን አለበት። 2⃣ በሸሪዓ የተገደበለት የእድሜ ወሰን ላይ የደረሰ መሆን አለበት። ማለትም:‐ 📌 በግ ከሆነ፥ ስድስት ወር የሞላው መሆን አለበት። 📌 ፍየል ከሆነ፥ አንድ አመት የሞላው መሆን አለበት። 📌 ላም ወይም በሬ ከሆነ፥ ሁለት አመት የሞላው መሆን አለበት። 📌 ግመል ከሆነ፥ አምስት አመት የሞላው መሆን አለበት። 3⃣ የሚታረደው እንስሳ በሸሪዓ የኡዱሒያን ብቁነት ለማረጋገጥ ከተጠቀሱት ጉድለቶች እና እንከኖች ነፃ መሆን አለበት። እነሱም:‐ 📌 ግልፅ ከሆነ ሸውራራነት ነፃ መሆን አለበት። 📌 በግልፅ ከሚታወቅ በሽታ ነፃ መሆን አለበት። 📌 በጉልህ ከሚታይ አንካሳነት ነፃ መሆን አለበት። 📌 በከፍተኛ ሁኔታ ከመክሳት እና ከመድከሙ የተነሳ መቅኒ የሌለው ከመሆን ነፃ መሆን አለበት። 🔖የኡድሒያን ቆዳ መሸጥ ይቻላልን? ኡድሒያ የሚታረደው ወደ አላህ ለመቃረብ ነው! ስጋውን ለሶስት ከፍሎ፥ አንድ ሶስተኛውን ለቤት፣ አንድ ሶስተኛውን በስጦታ መልኩ ለዘመድ፤ለጎረቤትና ለጓደኛ፣ አንድ ሶስተኛውን ሳይበስል ለአቅመ-ደካሞች መስጠቱ የጠበቀ ሱና ነው የኡድሒያውን ቆዳም ይሁን ሌላ ነገር ሽጦ ገንዘቡን መጠቀም ወይም በገንዘቡ ፋንታ ለሰራተኛ መስጠት አይቻልም! ቆዳውን ሳይሸጡ ለራስ መጠቀም ወይም ለአቅመ ደካማ በነጻ-ሰደቃ- መስጠት ግን ይቻላል ✍ኡስታዝ አሕመድ ኣደም ✍ኡስታዝ ጣሀ አህመድ
Show more ...
22 452
99
18 504
19
Abi qataadaarraa akka odeeffameetti Ergamaan Rabbii (sallallaahu alayhi wasallam) sooma guyyaa arafaatirraa gaafataman. Akkanas jadhan:- ﻳﻜﻔِّﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻤﺎﺿﻴﺔ ﻭﺍﻟﺒﺎﻗﻴﺔ “dilii/maasiyaa waggaa dhufuu fi darbe haqa (Rabbi namaaf araarama) 📚 {Imaamu musliimtu gabaase} 🔴 guyyaan arafaa (zulhijjaa 9) 👉 guyyaan sunis boor wiixata 12/2013 irra oola. ★ T.me/ahmedin99
20 791
73
ነገ ሰኞ ሀምሌ 12/2013 የዐረፋ ቀን ነው። ★★★★★★★★★★★★★★ ★ T.me/ahmedin99 🔴 የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል።» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል። ኢማም አል—ሙናዊ [ረሒ] እንዲህ ብለዋል: ‐ ገና ያልተከሰተውን «የመጪውን ዓመት ኃጢኣት» ያስምራል ሲባል ምን ማለት ነው?: — ❶ በመጪው ዓመት ከኃጢኣት ይጠብቀዋል ማለት ነው። ❷ ለመጪው ዓመት ኃጢኣቱ ማሰረዣ የሚሆን ምንዳ ይሰጠዋል ማለት ነው። ወይም ❸ ሰውየው በህይወት ቆይቶ ኃጢኣት ቢሰራ እንኳን ይሰረዝለታል ማለት ነው።» ፈይዱል ቀዲር ቅፅ 4፣ ገፅ 230 መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምክንያት እንሁን።
28 418
372
በሳውዲ ዐረቢያ ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር የመመለስ ዘመቻ ዛሬ ሌሊት ይጀመራል ተባለ። Duulli Lammilee Itiyoopiyaa Saawdi arabiyaa keessatti hidhamani jiranu gara biyyaatti debisuun harra galgala jalqabama jedhamee. ✳✴✳✴✳✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ ★ T.me/ahmedin99 በሳውዲ ዐረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች ዉስጥ ታስረው እየተንገላቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውን ጉዳይን በማስመልከት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጣቸው የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት በማናገር በዚህ ሳምንት ወደ ሀገር የመመለስ ዘመቻ እንደሚጀመር ከቀናት በፊት መጻፌ ይታወሳል። ሰሞኑንም በሀገር ዉስጥና በዉጭ ሀገር ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላትን እንዲሁም ታሳሪዎችን በማናገር ያሉ ለውጦችን ስከታተል ነበር። በተመሳሳይ መልኩ ዛሬ ጠዋት በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ሌንጮ ባቲን በስልክ አናግሬ እስረኞችን ወደ ሀገር የመመለስ ዘመቻው ዛሬ ሌሊት እንደሚጀመር አረጋግጠውልኛል። እንደ አምባሳደሩ ገለጻ ዛሬ ሌሊት ከጅዳ አራትና ከሪያድ ሁለት አውሮፕላኖች በጥቅሉ ስድስት አውሮፕላኖች ታሳሪዎችን ወደ ሀገር መመለስ ይጀምራሉ። ለአሁኑ በረራ በእስር ቤቶች ዉስጥ ያሉ ሴቶች፣ህጻናትና አቅመ ደካሞች የተመረጡ ሲሆን ዛሬ ሌሊት ከሳውዲ በመነሳት ንጋት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ።ቀጥሎም በየቀኑ ስምንት በረራዎችን በማድረግ 40ሺህ ታሳሪዎችን በሁለት ሳምንት ዉስጥ ወደ ሀገር ለመመለስ እንደታቀደ ገልጸዉልኛል። እንደ አምባሳደሩ ገለጻ ከዛሬ ጀምሮ በሁለት ሳምንት ዉስጥ ወደ ሀገር የሚመለሱት ቀደም ብለው በተለያዩ እስር ቤቶች ዉስጥ ታስረው የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን እንጂ ሰሞኑን እየታሰሩ ያሉትን አይጨምርም። ሰሞኑን በአፈሳ መልኩ እየታሰሩ የሚገኙትን አስመልክቶ በድንገት የተያዙ ስለሆነ በሳውዲ ዐረቢያ ቆይታቸው ያፈሩት ሀብትና ንብረት ያላቸው በመሆኑ ሀብትና ንብረቶቻቸውን ሳይወስዱ ባዶ እጃቸውን ወደ ሀገር መመለስ የለባቸውም ብለው ለሳውዲ ዐረቢያ መንግስት አቤቶታ አቅርበው እየጠበቁ እንደሆነና ከፊሎቹ ደግሞ የገንዘብ ቅጣት ሳይከፍሉ ከሳውዲ መውጣት የማይችሉ በመሆናቸው የገንዘብ ቅጣቱ ምህረት እንዲደረግላቸው እየጠየቁ እንደሆነ ገልጸው የነርሱ ጉዳይ አሁን ወደ ሀገር ለመመለስ የተዘጋጁት 40ሺህ ኢትዮጵያውያንን የመመለስ ዘመቻ ሲጠናቀቅ የሚቀጥል ነው። ለጊዜው ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸውም ላይ የተጀመረው አፈሳ እንዲቆም እንደጠየቁ ገልጸዋል። ሰሞኑን በአፈሳ ተይዘው በየእስር ቤቱ እየተጋዙ ያሉትን ኢትዮጵያውያንንወደ ሀገር መመለስ እስኪችሉ ድረስ ያልታሰሩ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች በጋራ በመሆን ከኢምባሲው በመተባበር በጋራ ሆኖ መርዳት፣ እየደረሰባቸው ያለውንም እንግልት ይፋ በማውጣት ለነርሱ ድምጽ መሆን ይገባል።በተመሳሳይ መልኩ ወደ ሀገር የሚመለሱ 40ሺህ ኢትዮጵያውያንም በየእስር ቤቱ ሲንገላቱ የቆዩ በመሆናቸው ከህብረተሰቡ እገዛ ይሻሉ። Duulli Lammilee Itiyoopiyaa Saawdi arabiyaa keessatti hidhamani jiranu gara biyyaatti debisuun harra galgala jalqabama jedhamee. ✳✴✳✴✳✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ Itiyoopiyawwoonni mana hidhaa Saawdi Arabiyaa addaa addaa keessatti hidhamani dararamaa jiranu akka furmaata attattamaa akka argatan qamoota dhimi jara ilaallatu haasofsisuun guyyaa muraasaan dura duulli hidhamtoota biyyatti deebisu torbee kanatti akka eegalamu barreesuun kiyya niyaadatama. Giddu kanas qamolee biyya keessaafi biyya alaa jiran kan dhimmichi jara ilaallatu addaa addaa akkasumas hidhamtoota haasofsisun jijjirama jiru hordofaan tureera. Haaluma kanaan harra ganama Saawdi Arabiyaatti ambaasaadara itiyoopoyaa kan ta'an obboo Leencoo Baati bilbilaan hasofsisee duuli lammilee biyyatti debisu halkan harra akka jalqabu naaf mirkaneessaniru. Akka ibsa ambaasadichaatti halkan harra xayyaari afur(4) Jiddah irraa akkasumas xayaarri lama(2) immo Riyaad irra walumatti xayyaari jaha(6) hidhamtooota biyya galchuun harra eegallaa. Marsaa duraatiif warra mana hidhaa keessa jiran keessa dubartoota, dhukubsatootaafi Warra dadhabtootaaf dursi akka kennameefi ibsani halkan harraa Sa'udi irraa imalu jalqabani bor ganama akka finfinnee gahan ibsabiru. Itti aansudhaanis haaluma kanaan hidhamtoota kuma 40 guyyaa guyaadhaan xayyaara saddeet(8) ramaduun torbee lama keessatti gara biyaa galchun akka raawwatamu ibsaniru. Akka ibsa obbo Leencootti duulli harraa kaasee torbi lama keessatii raawwatamu warra giddu kana qabaman osoo hin ta'iin warra kanaan dura mana hidhaa addaa addaa keessatti turani qofa. Giddu kana duulaan warri qabaman waan turti jarri Saawdi keessatti qabeenya fi maallaqa addaa addaa waan horatani diqqa waan qabaniif qabeenya jara dhisani harka duwwaa biyyatti galuun jara sirri waan hintaaneefi akkasumas garin jaraa addabbin maallaqaa waan irra jiruf mallaqa kana kaffalan malee waan Saawdi arabiyaadhaa bahuu hindandeeneef akka dhifamni jaraaf godhamu gaafannee deebi eegaa jira jedhan. Jara biyyatti deebisuun kan eegalu eega hidhamtoota dura hidhaman kuma afurtama (40,000) biyyatti deebefnee booda kan itti aanu jedhaniru.Yeroodhaaf warra seera qabeesaa ta'an hidhun akka dhaabbatu fi dararaan lamilee irratti gahaa jiru akka dhaabbatu iyyanno dhiheessu jaraa ibsaniiru.
Show more ...
20 153
67
Gidu kana duulaan qabamani mana hidhaatti wara darbamaa jiran hanga jarri biyyatti debi'u dandanitti lamiin Itiyoopiyaa wara hin hidhamnee kaan imbaasi Ityoopiyaa waliin ta'un gargaaru, midha jara irratti qaqabaa jirus ifa gochudhaan sagalee jaraa ta'uun nibarbaachissa. Haaluma kanaan lamilee 40,000 Wara biyyatti debi'anis mana hidhaa keessa turani waan biyyatti debi'aa jiranuuf hawaass irra gargaarsatti waan haja'amanuuf bira dhaabach barbaachisa.
31 405
74
17 101
16
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ★★★★★★★★★★★★★★ "የጁምዓ ለሊት እና ቀኑ ላይ በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፣በኔ ላይ አንድ ሰላት ያወረደ በርሱ ላይ አስር ሰላትን ያወርድለታል።" ★★★★★★★★★★★★★★ የአህመዲን ጀበልን ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።ለሌሎችም ያጋሩ። ★ T.me/ahmedin99

file

16 494
24
በሳውዲ ዐረቢያ እስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችን አስመልክቶ Lammi lee mana hidhaa Saawdi arabiyaa jiran ilaalchisee ✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✳✴✳ በሳውዲ ዐረቢያ የተለያዩ እስር ቤቶች ዉስጥ ታስረው የሚገኙ ወገኖች «ድምጽ ሁኑን» በሚል በተለያየ መንገድ ሲጠይቁኝ ነበር። እኔም የታሳሪዎቹ ጉዳይ ላይ «መፍትሄው ምንድነው?» ስል በማጠያየቅ የደረስኩበት ይህን ይመስላል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አንድ የኢትዮጵያ መንግስት የሥራ ኃላፊን ጠይቄ እንደገለጹልኝ ከ45 ሺህ የሚጠጉ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ዐረቢያ በተለያዩ እስር ቤቶች ዉስጥ ይገኛሉ። እነኚህን ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ወደ ሀገር ለመመለስ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ከታሳሪዎቹ ብዛት አንፃር የማጣራት፣አብዛኛዎቹ በሳውዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ የሚሰሩት ኢትዮጵያውያን ዐረብኛ ካለመቸቻል፣የበረራ ሁኔታው ዘገምተኛ በመሆኑ ቶሎ የማስወጣቱ ሁኔታ ተጓቷል። ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍጥነትና በዘመቻ ዜጎች ወደ ሀገር እንዲመለሱ ትዕዛዝ በማስተላለፋቸው ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንት ጊዜ ዉስጥ 45ሺ እስረኞች በሙሉ በዘመቻ ወደ ሀገር ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ለዚህም እስከ ትናንት ድረስ በሳውዲ ዐረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የ40ሺህ ታሰሪዎችን የጉዞ ሰነድ (ሊሲፓሴ) አዘጋጅቷል። ወደ ሀገር የመመለሱ ዘመቻ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በቀን ስምንት በረራዎችን በማድረግ ዜጎችን የማስወጣት ዘመቻ ለመጀመር እየተሰራ እንደሆነ አብራርተዉልኛል። በተጨማሪም ሰሞኑን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ጭምር በአፈሳ መያዛቸው ትክክል አለመሆኑን ለሚመለከተው የሳውዲ ዐረቢያ ባለስልጣናት አቤቶታ እንደቀረበ አብራርተዋል። Lamileen Itiyooppiyaa Biyya Saawdi Arabiyaat mana hidhaa addaa keessa hidhamani argaman "Sagalee nuuf ta'a" jechun nagaafataa turan. Anis dubbin lammilee mana hidhaatti daramaa jiran furmaanni jaraa maalii? " jechun gaafachaa turee odeefannoon argadhee kana fakkaata. Hogganaan mootumaa Itiyoopiyaa dubbi kanaaf dhihoo ta'an tooko akka naaf ibsanitti waraqaa jireenya warri hinqabnee mana hidhaa saawdi Arabiyaatti lamilee Ityooppiyaa kuma 45 ta'an hidhamani jiru.Lamilee kanneen biyatti galchuf yaaliin godhamaa ture. Hat'u malee baayyina jaraa fi hojjatonni embaasi Itiyoopiyaa hedduun jaraa afaan Arabaa warra hin beekbee ta'uu akkasumas haalli xayyaarri ittin lammiilee keebya fuudha turee harkifataa ta'u irraa kan ka'ee yaaliin lammilee baasu harkifateera. Hata'u malee giddu kana mummichi ministeraa lamileen mana hidhaa jiran gara biyyaati torbi lamaa hanga torbee sadiiti akka galan jechun ajaja dabarsaniin hidhamtoo juma 45 mara gara biyyaati galchuf qophaahamaa jira. Kanaaf jecha Imbaasiin ityioopoyaa Saawdi jiru haga guyyaa kaleesaatti waraqaa itti biyya galan(lisi paasee) kan nama kuma 40 qopheese xumureera. Duulli lammilee biyyaati galchu torbi dhufu irraa kaasee guyyaati xayyaarri marsaa saddeet deddebi'uun torbi lama haga sadiitti xumuruuf qophaahamaa akka jiru naaf ibsanii jiru. Dabalataanis warra seera qabeessa dabalatee lamilee Ityoopiyaa hidhamu irratti komi qabnu mootumaa saawdiitiif dhiheesieeraa jedhaniru.
Show more ...
32 437
126
24 585
13
26 342
31
ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ የአሳይታውን ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ ቃል ገቡ ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ ★ T.me/ahmedin99 በአፋር ክልል በአሳይታ ከተማ በሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ አማካኝነት ለአፋር ህዝብ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን ታላቁን የሱልጣን አሊ ሚራህ ኢስላማዊ ማዕከል እና ሌሎች የልማት ስራዎች አስገንብቶ ለማስረከብ ወደ ስራ ተገብቶ የነበረ ቢሆንም እውቁ የሃገራችን ባለሃብት ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ብዙ ገንዘባቸውን ውጪ ካደረጉ ቡኃላ በፖለቲካ አሻጥር ምክንያት በክልሉ እያካሄዱ ከነበሩት በርካታ የልማት ስራዎች ተገፍተው እንዲወጡ በማድረግ እና የዚህን ፕሮጀክት ፋይናንስ ማድረግ እንዲያቆሙ በመግፋት ግንባታው እና የልማት ስራዎች እንዲቆም መደረጉ ይታወሳል:: ሼይኽ መሐመድ በክልሉ በርካታ ኢንቨስትመንት እና የልማት ስራዎች በመስራት ህዝባቸውን እና መላው ሃገራቸውን ለመጥቀም ብዙ ቢንቀሳቀሱም በቀድሞ ስርኣት ከክልሉ ከሁሉም የልማት እንቅስቃሴያቸው ሙሉ ለሙሉ ተገፍተው እንዲወጡ ተደርገዋል:: ለሁለት አስርት አመታት ግንባታው የቆመው እና እሳቸው ያስጀመሩት ይህ ታላቅ ፕሮጀክት ዳግም ተጠናቆ ህዝቡን እና ሃገርን እንዲጠቅም ለማስቻል እንቅስቃሴ ሲደረግ የቆየ ሲሆን ከቀናት በፊትም ተቋሙ በሚገኝበት አሳይታ ከተማ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አወል እርሱን ጨምሮ የተለያዩ ታላላቅ ኡለሞች፣ዱዓቶች እና የክልል መጅሊስ አመራሮች የተካፈሉበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ተካሂዷል:: በዚህ ፕሮግራም ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አወል አርባ ፕሮጀክቱን ላስጀመሩት እና ከክልሉ በግፍ ተገፍተው እንዲወጡ ለተደረጉት ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ በይፋ ወደ ክልሉ ተመልሰው ለህዝባቸው ማድረግ የሚፈልጉትን የልማት ስራዎች ሁሉ ይሰሩ ዘንድ ሁኔታዎችን በሙሉ እንደሚያስተካክሉ ቃል በመግባት ጥሪ አድርገውላቸዋል:: ይህን ለአፋር ህዝብ እና ለሃገር የሚጠቅም ግዙፍ ተቋም የተፈጠሩ ችግሮችን በማስተካከል ዳግም ግንባታው ይጠናቀቅ ዘንድ የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ የቀረበላቸው ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ምንም እንኳን ከበርካታ የልማት ስራዎቻቸው በግፍ ተገፍተው እንዲወጡ ቢደረጉም ለህዝባቸው እና ለሃገራቸው ካላቸው ፍቅር እና መልካም እሳቤ የተነሳ የቀረበላቸው ጥሪ በመቀበል ፕሮጀክቱን ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ ቃል መግባታቸውን በተወካያቸው አማካኝነት አሳውቀውኛል:: አልሐምዱሊሏህ እኚህ ታላቅ ሃገር ወዳድ ባለሃብት ሃገራቸውም እና ህዝባቸውን ለመጥቀም ለልማት ሥራዎች ብዙ ገንዘባቸውን አፍስሰው በግፍ ተገፍተው እንዲወጡ ቢደረጉም ከህዝባቸው እና ሃገራቸው የሚበልጥባቸው ምንም እንደሌለ በማስመስከር ይህን ታላቅ ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ ቃል በመግባታቸው በራሴ ስም ላቅ ያለ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ የህዝቡን ጥሪ ለሳቸው በማድረስ እና ሁኔታዎች እንዲመቻቹ በማድረግ ትልቁን ሚና ለተጫወተው ለሳቸው ተወካይ ወንድም ጀማል አህመድም ምስጋናዬ የላቀ ነው:: ወንድም ጀማል ሃገራዊ የልማት ፕሮጀክቶችንም ሆነ ሌሎች ኸይር ስራዎችን እሳቸው እንዲሳተፉበት በማድረግም ሆነ በግሉም በርካታ የኸይር ስራዎችን በመስራት ለማህበረሰቡም ለሃገርም ትልቅ አስተዋፅኦ እና ድጋፍ እያበረከተ ያለ ሃገር ወዳድ ወንድማችን ነው:: ሼይኽ መሐመድ አል አሙዲ ወደሚወዱት ሃገራቸው አላህ በሰላም እንዲመልሳቸው፣ መልካም ስራቸውን ሁሉ አላህ እንዲቀበላቸው፣ ለሃገራቸው እና ለህዝባቸውም ብዙ ማድረግ የሚፈልጉትን መልካም ስራ ሁሉ ለመስራት ይችሉ ዘንድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃቸው ዘንድ ዱዓዬ ነው:: በተጨማሪም ይህ እንዲሳካ ላገዘን እና በርካታ የኸይር ስራዎች ላይ እየተሳተፈ ለሚገኘው የሳቸው ተወካይ ለሆነው ወንድም ጀማል አህመድም አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው! ©ኡስታዝ አቡበክር አህመድ
Show more ...
29 853
42
22 787
2
Jiraattoota Magaalaa Jimmaatiif ለጅማ ከተማ ነዋሪዎች ✳✴✳✴✳✴✳✳✴✳✴✳✴✳✴ ዘንድሮ በሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጅማ ከተማ እንድወክላችሁ ሽማግሌ ከመላክ አንስቶ በተለያዩ መንገዶች እጩ እንድሆን በመጠየቅና ለእጩነት የሚጠበቀውን ፊርማ በራሳችሁ ተነሳሽነት በመፈረምና በማስፈረም የምርጫ ቅስቀሳ እንድጀምር፣ ለቅስቀሳውም «የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ከጎንህ ነን» በማለት ላሳደራችሁብኝ እምነትና አክብሮት ከልብ እያመሰገንኩ፤ በግል እጩነት ተመዘግቤ በነበረው በምርጫው በራሴ የግል ምክንያት ልቀጥል አለመቻሌን ላላሳወቅኳችሁ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ሳሳውቃችሁ ከታላቅ አክብሮት እና ይቅርታ ጋር ነው። ★ T.me/ahmedin99 Jiraattoota Magaalaa Jimmaatiif ★★★★★★★★★★★★★★★★ Filannoo Biyyoolessaa Marsaa 6ffaa tiif Magaalaa Jimmaatti Mana Maree bakka bu'ootaa(Paarlaamaa) dhaaf akka bakka isin bu'u jarsoota erguudhaa kaasee kaka'umsa keessanin kallatti addaa addaatiin gaafachu fi bakka bu'aa ta'uudhaaf mallatoo barbaachisu kaka'umsa keessanin mallattessu fi mallatessisudhaan, duula na filadha akkan jalqabuu fi duulicha irrattis "waan nurraa eegamu maraan sifaana jirraa" jechuudhaan amantaa fi kabaja qabdan mullisuu keessanif onnee irraa isin galateefataa akka dhuunfaatti filannoo irratti hirmaachuf galmaahee kan ture sababa dhuunfaa kiyyaan bakka bu'aa keessan ta'ee itti fufuu akka hindandeenyee jiraattoota Magaalaa Jimaaa warra isin hinbeksifneef yeroon isin beeksisu kabajaafi dhifama guddaa waliini. ★ T.me/ahmedin99
Show more ...
38 944
118
Jiraattoota Magaalaa Jimmaatiif ለጅማ ከተማ ነዋሪዎች ✳✴✳✴✳✴✳✳✴✳✴✳✴✳✴ ዘንድሮ በሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጅማ ከተማ እንድወክላችሁ ሽማግሌ ከመላክ አንስቶ በተለያዩ መንገዶች እጩ እንድሆን በመጠየቅና ለእጩነት የሚጠበቀውን ፊርማ በራሳችሁ ተነሳሽነት በመፈረምና በማስፈረም የምርጫ ቅስቀሳ እንድጀምር፣ ለቅስቀሳውም «የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመወጣት ከጎንህ ነን» በማለት ላሳደራችሁብኝ እምነትና አክብሮት ከልብ እያመሰገንኩ፤ በግል እጩነት ተመዘግቤ በነበረው በምርጫው በራሴ የግል ምክንያት ልቀጥል አለመቻሌን ላላሳወቅኳችሁ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ሳሳውቃችሁ ከታላቅ አክብሮት እና ይቅርታ ጋር ነው። ★ T.me/ahmedin99 Jiraattoota Magaalaa Jimmaatiif ★★★★★★★★★★★★★★★★ Filannoo Biyyoolessaa Marsaa 6ffaa tiif Magaalaa Jimmaatti Mana Maree bakka bu'ootaa(Paarlaamaa) dhaaf akka bakka isin bu'u jarsoota erguudhaa kaasee kaka'umsa keessanin kallatti addaa addaatiin gaafachu fi bakka bu'aa ta'uudhaaf mallatoo barbaachisu kaka'umsa keessanin mallattessu fi mallatessisudhaan, duula na filadha akkan jalqabuu fi duulicha irrattis "waan nurraa eegamu maraan sifaana jirraa" jechuudhaan amantaa fi kabaja qabdan mullisuu keessanif onnee irraa isin galateefataa akka dhuunfaatti filannoo irratti hirmaachuf galmaahee kan ture sababa dhuunfaa kiyyaan bakka bu'aa keessan ta'ee itti fufuu akka hindandeenyee jiraattoota Magaalaa Jimaaa warra isin hinbeksifneef yeroon isin beeksisu kabajaafi dhifama guddaa waliini. ★ T.me/ahmedin99
Show more ...
Ahmedin Jebel Official - አህመዲን ጀበል
ይህ ይፋዊ የአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!
83
0
26 991
11
ግዙፉን የሱልጣን አሊሚራህ ኢስላማዊ ማዕከል ግንባታ ለማጠናቀቅ በአፋር ክልል በአሳይታ ከተማ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ በመካሄድ ላይ ይገኛል:: ሁላችንም ባለንበት ሆነንም ያቅማችንን ድጋፍ ማድረግ እንዲቻል የባንክ አካውንት ይፋ ተደርጓል። በዚህ ታሪክ ላይ የአቅማችንን ለማበርከት:- የአካውንት ስም: የስልጣን አሊ ሚራህ መድረሳ የኢትዪጵያ ንግድ ባንክ 1000380109828 ዳሽን ባንክ 2936722484811
29 289
40
ለዓመታት በሴራ እንዲቋረጥ የተደረገውን የአፋሩን ፕሮጀክት ከዳር ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ የየበኩላችንን እንወጣ! ✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴ ለዓመታት እንደቆመ እንዲቀር የተደረገው ኢስላማዊ ተቋም ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ ትናንት በአፋር ከጎበኘዃቸው ስፍራዎች አንዱ በአሳይታ አቅራቢያ የሚገኘው የሱልጧን ዓሊ ሚራ መስጊድ፣ ኢሰላማዊ ኮሌጀና ቤተመንግሥት ይገኝበታል። ይህ ተቋም እንደመረጃ ምንጮቻችን ገለፃ ከሆነ ግንባታው የተጀመረው በ1980ዎቹ መጨረሻ ገደማ በቀድሞው የአፋር ሱልጧን በነበሩት ሱልጧን ዓሊ ሚራህ ጠያቂነት እና በሸህ ሙሀመድ አሊ ሁሰይን አልአሙዲ የግንባታ ወጪ ሸፋኝነት ነበር። ግንባታው 70% ከተጠናቀቀ በዃላ ነው በህወሃት መራሹ መንግስት ትዕዛዝና ቀጥተኛ ጫና ግንባታው ሳይጠናቀቅ ባለበት እንዲቀር የተደረገው። መስጂዱ ሰፊና በ2ሺ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ተጀምሮ የነበረው ኢስላማዊ ኮሌጀ ደግሞ ከ50 በላይ መማሪያ ክፍሎች፣ አደራሾችና ክሊኒኮችና ሌሎች ለተለያዩ ግልጋሎት የሚውሉ ክፍሎች አሉት። በማዕከሉም አጠገብ ያረጀው የቀድሞው የሱልጧን አሊሚራህ ቤተመንግስት ያለ ሲሆን በርሱ አቅራቢያም ሱልጧን አሊሚራህ በህይወት እያሉ ለርሳቸውና ለአፋር ሱልጧኖች ዘመናዊ ቤተመንግስት ግንባታ ተጀምሮ የማጠናቀቂያ(ፊኒሺንግ) ሥራ ሲቀረው እንዲቋረጥ ተደርጓል። ቤተመንግስቱ በምስሉ ላይ እንደሚታየው በርካታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ቤተመንግስቱ ተጠናቆ ሱልጧን አሊ ሚራህ በዉስጡ መኖር ሳይችሉ ሲሞቱ በአቅራቢው ተቀብረው ቀብራቸው ይገኛል። የአካቢው አዋቂዎች እንደሚሉት ሼህ ሙሀመድ ሁሴን አልአሙዲ ኮንትራት ለተሰጠው ተቋራጭ በተዋዋሉት መሠረት ቀሪ 49 ሚሊየን ብር እንኳ እንዳይከፍሉ ጫና ተደርጎባቸው ኮንትራክተሩ ለዓመታት ጉዳዩን ለጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ ቢያቀርብም ምላሽ ሳያገኝ ህይወቱ እንደለፋ(ራሱን አጠፋ የሚሉ አሉ) ይገልፃሉ። የአከባቢው አዛውንቶች እንደሚሉት የአፋር ህዝብ ይህ ኢስላማዊ ኮሌጅ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ በዲኑ ላይ ይጠነክራል በሚል ምክንያት የህወሃት አመራርና የአንድ ምዕራብ ሀገር ኢምባሲ ተማክረው እንዳስቆሙ ይገልፃሉ። ዋቢ የሚያደርጉት ደግሞ የዚያ ሀገር ኢምባሲ ሰራተኞች አጠያይቀው ቦታው ላይ መጥተው በጎበኙ በሳምንቱ ግንባታ እንዲቆም መታዘዙን ይጠቅሳሉ። 100% ሙስሊም የሆነው የአፋር ህዝብ ሃይማኖቱን የሚማርበትን ኢስላማዊ ኮሌጅ እንዳይኖረው ማሰናከል የተፈለገውና መልዕክቱ ግልፅ ነው። በአሁኑ ጊዜ የዚህ ተቋም ግንባታ ለበርካታ ዓመታት ተቋርጦ ቢቆይም በጥሩ የይዞታ ደረጃ ይገኛል። የሚመለከተው አካል ተረባርቦ ሊጨርሰው ይገባል። አንድ አባት እንደገለፁልኝ ሱልጧን ዐሊ ሚራህ በሽግግር መንግስት ጊዜ የኤርትራን መገንጠልን በዃላ ላይም በክልል የህወሃት ሰዎች ጣልቃ ገብነትናና ጫናን በመቃወማቸው ምክንያት በህወሃት ሰዎች ጥርስ ዉስጥ እንደገቡና ከዚህ ጊዜ በዃላ ማንኛውም ሱልጧኑ የደገፉትን ነገር የህወሃት ሰዎች መቃወምና ማደናቀፍ እንደቀጠሉ ገልፀውልኛል። ይህ መስጊድ፣ቤተመንግስትና ኮሌጅ በጊዜ ብዛት አርጅቶ እንደፈራርስ ቢፈለግም ይዞታው ደህናና በአሁኑ ጊዜ ከተጀመረ 20 ዓመታት የቆ ሳይሆን በቅርቡ የተጀመረ ይመስላል።(በድጋሚ የተለጠፈ) *************** ነገ ሰኔ 6 ለአፋሩ ፕሮጀክት መቀጠል በያሉበት ሆነው በዚህ ውብ ታሪክ ላይ አሻራዎን ያኑሩ።
Show more ...
28 996
32
24 013
18
“ስብሰባ ላይ ህዝብ ከኛ ብዙ እየጠበቀ ነው። መስራት ያለብንን እንስራ’ ብለን ደጋግመን ጠይቀን ነበር ። 'ነገር ግን ህዝብ ህዝብ አትበለኝ ። ዓላማ የሌለው ህዝብ ነው:: ህዝቡን ከቁብ አልቆጥረውም መንግስት ያዘዘኝን እየሰራሁ ነው '' ብለው ሙፍቲ መልሰውልኛል ።’’(ሼይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ) ★ T.me/ahmedin99

file

41 067
228
ከዓመታት ጥረት በኋላ ወለድ አልባ ባንክ የሆነው ዘምዘም ባንክ ዛሬ በአሊፍ ቅርንጫፉ ሥራውን ጀምሯል።አልሀምዱሊላህ። ✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺ Carraaqqi waggaa dheeraa booda Baankin dhala irraa bilisaa baankiin ZaZam guyyaa Harraa damee aliifin hoji eegaleera. Alhamdulilaah. ❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴❄✴❄
41 915
70
ሀገር-ዑማ-መጅሊስ-ሱፊና ሰለፊ ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ ★ T.me/ahmedin99

file

39 071
102
"የኢትዮጵያ ሙስሊሞችና የመጅሊስ ፈተና" ✳✴✳✴✳✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "የኢትዮጵያ ሙስሊሞችና የመጅሊስ ፈተና" የተሰኘው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ። መጽሀፉን ለማዘጋጀት አዘጋጁ ከ20 አመታት በላይ መረጃ በማሰባሰብ የደከመ ሲሆን መጸሀፉ ከ660 በላይ ገፆችና ከ23 በላይ ምዕራፎች አሉት። መጽሀፉ በይዘቱ የሚከተሉትን አንኳር አርዕስቶች ማካተቱ ተገግሯል። ▣ የ600 ዓመታት የኢትዮጵያንና የሙስሊሞቿን ታሪክ በአምስት ምዕራፎች የሚዳስስ ▣ ከ90 ዓመት በላይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ለተቋም ግንባታ የከፈሉትን ውጣውረድ በሰነድ ደግፎ የጻፈ ▣ የ1987 የመጅሊስና የመንግሥት ትንቅንቅ ከጅምር እስከፍጻሜ በዝርዝር የያዘ ▣ ከ350 በላይ ሚስጥራዊ ሰነዶች፣ የመንግሥት መ/ቤቶች ደብዳቤዎች፣ ቃለ ጉባዔዎች፣ የውስጥ ማስታወሻዎች፣ "የሕዝባዊ ኑሮ እድገት መ/ቤት" አሠራር፣ ... ሌሎችም ማስረጃዎች የተጠቀሱበት ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ደራሲው ለሰባት ዓመታት ታስሮ የተፈታ ሲሆን ከ100 ገጽ በላይ የፍርድ ቤት ክርክሮችን በዝርዝር አካቷል። .. መጽሀፉ በተለያዩ ኢስላማዊ መጽሀፍ መደብር በመሸጥ ላይ ይገኛል።
Show more ...
43 931
116
Last updated: 27.11.21
Privacy Policy